TINSU SOFTWARE TEAM
Open in Telegram
ይሔንን የ telegram ቻናል ጆይን በማድረጋችሁ 👉አዳስ እና ነባር የሁሉንም HD ሪሲቨር ሶፍትዌሮች ታገኛላችሁ !
Show more3 057
Subscribers
+824 hours
+517 days
+35130 days
Posts Archive
3 057
24H SPORT ለመመልከት የሪሲቨር CODE Activation ለማስደረግ ለምትፈልጉ !
የ 3 ወር ፣ የ 6 ወር እና የ 12 ወር ኮድ ለምትፈልጉ በTelegram Inbox ያርጉልን! በፍጥነት እናስተናግድዎታለን!
🌐 Inbox @xibsu✅
📞PHONE 0972975486
For MEGA DEALER International CUSTOMERS we sell using other payment methods.
Inbox to 🌐 @xibsu✅
ፍጥነት | ቅልጥፍና | BEST CUSTOMER SUPPORT | BEST PRICE
3 057
❓ቪአይፒ 2 እና ቪአይፒ 1 መካከል ያለው ልዩነት ምንድነው?
🟢 መልስ:
- ቪአይፒ 2 = ቪአይፒ 1 + አፖሎ i-PTV
- አንዳንድ የወደፊት የስፖርት ዝግጅቶች በቪአይፒ 2 ብቻ ሊገኙ ይችላሉ።
- ሁለቱንም ከዋጋ አንፃር ትልቅ ልዩነት የላቸውም ፣ ስለዚህ ደህንነቱ የተጠበቀ እንዲሆን ቪአይፒ 2 ይግዙ።
- የወደፊቱ እርግጠኛ ስለሌለው ቪአይፒ 1 ለስድስት ወራት ወይም ለአንድ ዓመት መግዛት አይመከርም፣ ይልቁንስ ቪአይፒ 2 ይምረጡ።
ማስታወሻ፡ 36E አሁንም አገልግሎት እየሰጠ አይደለም፣ ቪአይፒ 2ም ቢሆን አይከፈተውም።
3 057
❓VIP2 vs VIP1 What's the difference?
🟢 Answer:
- VIP2 = VIP1 + Apollo l-PTV
- Some future sport events may only be exclusive on VIP2,
- There is not big difference with the price between the two, so to be safe just get VIP2.
- If you want to save money you can get 3month VIP1 until VIP2 have more exclusive channels.
- It is not recommended to buy VIP1 6month or 12month due to future uncertainty, instead choose VIP2.
Note: 36E is still off, VIP2 does NOT open it.
3 057
3 057
🇬🇧 ከነገ ጀምሮ የሚደረጉ የእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ ጨዋታዎች ፕሮግራም !
📅 ነገ እለተ አርብ ነሀሴ 15 ቀን / 2018 ዓ/ም
⏰ ማታ 4:00
🇬🇧አርሰናል ከ ኮቨንትሪ🇬🇧
🏟️ ስታድየም ፦ ኤምሬትስ
👤 የመሀል ዳኛ ፦ ቶማስ ብራመል
📅 እለተ ቅዳሜ ነሀሴ 16 ቀን / 2018 ዓ/ም
⏰ ከቀኑ 8:30
🇬🇧ሀል ሲቲ ከ ማንችስተር ዩናይትድ 🇬🇧
🏟️ ስታድየም ፦ ኤምኬኤም
👤 የመሀል ዳኛ :- ዳረን ኢንግላንድ
⏰ ከቀኑ 11:00
🇬🇧ኤቨርተን ከ ክሪስታል ፓላስ🇬🇧
🏟️ ስታድየም ፦ ሂል ዲክንሰን
👤 የመሀል ዳኛ ፦ ፖል ቴርኒ
⏰ ከቀኑ 11:00
🇬🇧ኢፕስዊች ከ ሰንደርላንድ🇬🇧
🏟️ ስታድየም ፦ ፖርትማን ሮድ 👤 የመሀል ዳኛ :- ፋራይ ሀለም
⏰ ከቀኑ 11:00
🇬🇧ኖቲንግሃም ፎረስት ከ ሊድስ🇬🇧
🏟️ ስታድየም ፦ ሲቲ ጌራውንድ
👤 የመሀል ዳኛ ፦ ሮበርት ጆንስ
⏰ ማታ 1:30
🇬🇧ብሬንቶፎርድ ከ ቶተንሀም🇬🇧
🏟️ ስታድየም ፦ ጂ ቴክ ኮሚዩኒቲ
👤 የመሀል ዳኛ :- ማይክል ኦሊቨር
📅 እለተ እሁድ ነሀሴ 17 ቀን 2018 ዓ/ም
⏰ ከቀኑ 10:00
🇬🇧ብራይተን ከ አስቶን ቪላ🇬🇧
🏟️ ስታድየም ፦ አሜሪካን ኤክስፕረስ
👤 የመሀል ዳኛ ፦ ፒተር ባንክስ
⏰ ከቀኑ 10:00
🇬🇧ማንችስተር ሲቲ ከ በርንማውዝ🇬🇧
🏟️ ስታድየም ፦ ኤትሀድ
👤 የመሀል ዳኛ ፦ ጄረድ ጊሌት
⏰ አመሻሽ 12:30
🇬🇧ኒውካስትል ከ ሊቨርፑል 🇬🇧
🏟️ ስታድየም ፦ ሴንት ጀምስ ፓርክ
👤 የመሀል ዳኛ :- ስትዋርት አትዌል
📅 እለተ ሰኞ ነሀሴ 18 ቀን 2018 ዓ/ም
⏰ ማታ 4:00
🇬🇧ፉልሀም ከ ቼልሲ🇬🇧
🏟️ ስታድየም ፦ ክሪቨን ኮቴጅ
👤 የመሀል ዳኛ ፦ጆን ብሩክስ
r30
በነዚ አድራሻዎች መስተናገድ ትችላላቹ
Online ነኝ ✉️ In Box @xibsu
ይፃፉልኝ።
በቀጥታ 📞 0972975486 ይደውሉ።
3 057
አዲሱ የውድድር ዘመን የመክፈቻ ጨዋታ መድፈኞቹ በሰሜን ለንደን ምሽቱን ያደምቃሉ! የ2026/27 የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ በታላቅ ድምቀት ዓርብ ይጀመራል...!
የሊጉ ሻምፒዮና የሆነው አርሰናል አዲሱን ዓመት በጠንካራ መንፈስና በ3 ነጥብ ለመጀመር ዝግጁ ሆኖ ይጫወታል በሌላ በኩል ደግሞ ወደ ፕሪሚየር ሊጉ የተመለሰው ኮቨንተሪ ዓርብ ማታው ታሪክ ለመስራት ይጫወታል!
1ኛ ሳምንት ጨዋታ
ዓርብ ማታ 4፡00 ⏰
2026/27 የመጀመሪያው ጨዋታ የታላቁ ሊግ አስደናቂ ጉዞ በይፋ ይጀመራል።
3 057
ሰርቨር ለማስሞላት እኛን ምርጫዎ ስላደረጉ እናመሰግናለን
@TINSUDISH
ADMIN 👉 @xibsu
ፍጥነት | ቅልጥፍና | BEST CUSTOMER SUPPORT | BEST PRICE
3 057
ማሳሰቢያ
አዲስ Gseek ሰርቨር አስሞልታችሁ ወይም በፊት ያስሞላችሁት ሰርቨር ሳያልቅ ቻናሉ አልከፍት ካለ የግድ የመጨረሻ ሶፍትዌር መጫን አለባችሁ ሶፍትዌር Download ለማድረግ ከታች ያሉትን አድራሻዎች ይጠቀሙ
https://t.me/NEWRECEIVERSOFTWARE
3 057
የ 2026 የሚገርም ሁላችሁም መግዛት ያለባችሁ ሪሲቨር
GOLDSTAR 7200HD እና 7500HD
3 month Free Gseek
12 month Free Apollo
12 month Free FuncamPlus
Unlimited Free Nova TV
ሪሲቨሩን በማንኛውም ሱቅ ታገኛላችሁ ከናንተ የሚጠበቀው ካርቶኑ እና ሪሲቨሩ ላይ 2026 ይላል
3 057
ለውድ እና የተከበራችሁ ደንበኞቻችን በሙሉ በጠም ብዙ የኳስ ጨዋታ ተመልካች ደንበኞቻችን ኳስ ባለበት ቀን ይህም አልፎ በሚጀመርብት ሰዓት ነው የምታስሞሉት! ይህም እኛ ላይ ጫና እየፈጠረ መሆኑን ተገንዝባችሁ ለፈጣን እና ቀልጣፋ መስተንገዶ እነዚህን ነገሮች ተባበሩን!
😀በቻላችሁት መጠን የኳስ ሰዓት ሳይደርስ ፣ ከተቻለ ኳስ በሌለበት ቀን አስሞሉ!
1, የምታስሞሉትን ሪሲቨር ሴሪያል ቁጥር
About STB & Version Photo በስትክክክል ላኩ ያልተሳሳተ ቁጥር ላኩ። Software መጫኑ እርግጠኛ ሁኑ ቼክ አድርጉ
2, ዋጋ ከመጠየቃቹ በፊት ሞዴል ላኩ
3,ብር ያስገባቹበትን ደረሰኝ እና ሴሪያል ቁጥሩን አንድ ላይ ላኩልን።
4, ከላካቹልን ቡኃላ 4 እና 5 ደቂቃ ጠብቁን ታገሱን ወዲያው እንሞላለን ወዲያው።
5,በተቻላቹ መጠን ኳስ ሳይጀምር ቀደም ብላቹ አስሞሉ
ኳስ ከጀመረ ቡኃላ መጣደፍ አግባብነት የለውም።
😀አንድ ሚሴጅ ልካችሁ ደግማችሁ Message አትላኩ! ከስር ወደላይ ስለምንመልስ ታገሱን!
አበራችሁን ለምትሰሩ ባለሙያዎች ፣ ሰርቨር Resellerኦች ፣ ነጋዴዎች እና
ተጠቃሚዎች! ከልብ እናመሰግናለን!
@tinsusoftware 🏛
3 057
GOLDSTAR 7200HD
GOLDSTAR 7500HD
GOLDSTAR 8600HD
GOLDSTAR 8800HD
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
SUPERSTAR 6565HD Mega7
SUPERSTAR 6464HD Mega
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
LIFESTAR 6060HD SMART
LIFESTAR 8080HD SMART
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
LIFESTAR 8585HD++ አዲስ ሶፍትዌር ነው
ከላይ የተጠቀሱ ወይም ተመሳሳይ MENU ግራፍክስ ያላቸው ሪሲቨሮች ላይ
SOFTWARE DOWLAND አርገን ፍላሽ ላይ ከጫንን በኋላ
እንዴት ነው ሶፍትዌር ሪሲቨሩ ላይ የሚጫነው
3 057
+1
ሰርቨር ለማስሞላት እኛን ስለመረጡ እናመሰግናለን 🏛
online ነን ለሪሲቨሮ GSEEK | 24H Sport | VIP MANGO COIN 🥭.. ሁሉም አለ በ ደቂቃ ይሞላል
⚠️ማሳሰቢያ ⚠️
🙅Group ላይ ብዙ አጭበርባሪዎች ስላሉ በ ውስጥ ብቻ ያናግሩን
✅በፍጥነት ለመስተናገድ ቴሌግራም
Inbox Us ✉️ @xibsu 🏛
phone number 👉 0972975486
ያለምንም እንግልት ፈጣን እና ቀልጣፋ አገልግሎት የሚያገኙት ከእኛጋ ብቻ ነው !
3 057
የሁሉንም GSK የሚሠሩ ሪሲቨሮች ማስሪያ ሶፍትዌየር ከስር ባለው ቻናል ለቀናል ገብታችው አውርዱ 👇
https://t.me/NEWRECEIVERSOFTWARE
3 057
24H አዲስ ተሞልተው አልሰራም ብሎ የነበረው! ችግሩ ተቀርፏል!
እምቢ ካላችሁ 24H website ላይ Refresh ማድረግ ወይም ሪሲቨሩን ከ WIFI ጋር አገናኝታችሁ አጥፉና አብሩት!
Enjoy your match days
3 057
⚽️ዛሬ እሁድ የሚደረግ የ ዋንጫ ጨዋታ🏆የኮሚኒቲ ሺልድ የፍጻሜ ጨዋታ🏆
🇬🇧አርሰናል ከ ማንችስተር ሲቲ ⚽️
⏰አመሻሽ 11:00
🏟️በሚሊኒየም ስታዲየም- ካርዲፍ
🎦🔴ቀዩ ቻናል
🎦🔠SEEK HD 122HD
🎦24H Sport HD 1234HD
Blintersat 51.5 East
🎦VIP & VIP2
BeinMax 123456789HD
Online ነኝ ✉️ In Box @xibsu ይፃፉልኝ።
በቀጥታ 🤳 0972975486 ይደውሉ።
3 057
+2
Online update ለማደረግ
menu 👉 Expansion 👉 Network application 👉 update online
መጀመሪያ በWifi antenna connecte ማደረግ
ወይም
📱 በ USB Cable (ሞባይል charger አማካኝነት ) mobile እና ረሲቨሩ ማገናኘት ።
📱 በመቀጠል ሞባይል ላይ setting ውሰጥ በመግባት data on ማደረግ
📱 በተጨማሪም connection ውሰጥ በመግባት USB Tethering on ማድረግ ረሲቨራችሁን ከኢንተርኔት ጋር ማገናኘት ።
👉 upgrade የሚል ይመጣል
update ማድረግ ።
