en
Feedback

Don't get caught by a cheater! Telemetrio finds and tags such channels 👉 If you want to see the tag, subscribe 👈

قناة للْمࢪأة السلفية 𐙚

قناة للْمࢪأة السلفية 𐙚

Open in Telegram

https://t.me/https_Aselefya وَمَن جَاهَدَ فَإِنَّمَا يُجَاهِدُ لِنَفْسِهِ ۚ إِنَّ اللَّهَ لَغَنِيٌّ عَنِ الْعَالَمِينَ

Show more
1 554
Subscribers
No data24 hours
+57 days
+430 days
Posts Archive
ዋሽቶ ማስታረቅ እና ዋሽቶ ማጣላት ~ የአላህ መልእክተኛ ﷺ እንዲህ ብለዋል፦ ليسَ الكَذَّابُ الذي يُصْلِحُ بيْنَ النَّاسِ، فَيَنْمِي خَيْرًا، أوْ يقولُ خ
ዋሽቶ ማስታረቅ እና ዋሽቶ ማጣላት ~ የአላህ መልእክተኛ ﷺ እንዲህ ብለዋል፦ ليسَ الكَذَّابُ الذي يُصْلِحُ بيْنَ النَّاسِ، فَيَنْمِي خَيْرًا، أوْ يقولُ خَيْرًا ​"በሰዎች መካከል ለማስታረቅ ሲል መልካምን ነገር የሚያስተላልፍ ወይም መልካምን ነገር የሚናገር ሰው ውሸታም አይደለም።" [አልቡኻሪይ፡ 2692] [ሙስሊም፡ 2605] መልእክቱ ምን ማለት ነው? = የተጣሉት ሰዎች መሀላቸው ቅሬታ ባለበት ሁኔታ ላይ፣ አስታራቂው አካል አንዳቸው ለሌላው ጥሩ እሳቤ እንዳላቸው የሚጠቁሙ ቃላትን ዋሽቶ በመናገር ማስታረቅ ሊሆን ይችላል፣ ለምሳሌ። በሌላ ቦታ ከባድ ጥፋት የሆነው ውሸት እርቅ ለማውረድ ያህል ብቻ ተፈቀደ ማለት ነው። ዋሽቶ የሚያጣላስ ከሆነ? ሁለት ከባባድ ወንጀሎች አለበት። አንደኛው መዋሸቱ ነው። ሌላኛው ማጣላቱ ነው። ባልን ከሚስቱ ዋሽታ የምታጣላ ስንት እህት፣ ስንት እናት አለች?! አንድን ወንድ ከእህቱ፣ ከእናቱ ዋሸታ የምታራርቅ ስንት ሚስት አለች?! ጓደኛን ከጓደኛ በውሸት የሚያራርቅ ስንት ሰው አለ?! አላህ ማስተዋልን ያድለን። = የቴሌግራም ቻናል፦ https://t.me/IbnuMunewor https://t.me/IbnuMunewor

ለእነዚያ ዛሬም እጅ ሳትሰጥ መቆምህን አይተዉ ሊያፈራርሱህ ለሚፍጨረጨሩ ሰዎች ንገራቸዉ ከጦርነት የተመለሰ ፈረስ ለሰርግ የሚተኮስ ጥይት እንደማያሥፈራዉ!! ~
ለእነዚያ ዛሬም እጅ ሳትሰጥ መቆምህን  አይተዉ ሊያፈራርሱህ ለሚፍጨረጨሩ ሰዎች  ንገራቸዉ ከጦርነት የተመለሰ ፈረስ ለሰርግ የሚተኮስ ጥይት እንደማያሥፈራዉ!! ~

كُلَّمَا كانَ اللَّيْلُ أكثر ظُلْمَةً የለሉቱ ጨለማ በበረታ ቁጥር كانتِ النُّجُومُ أكثر إشْرَاقًا የከዋክብቶችም ብርሀን ይደምቃል وكلَّمَا كانَ الح
كُلَّمَا كانَ اللَّيْلُ أكثر ظُلْمَةً የለሉቱ ጨለማ በበረታ ቁጥር كانتِ النُّجُومُ أكثر إشْرَاقًا የከዋክብቶችም ብርሀን ይደምቃል وكلَّمَا كانَ الحُزْنُ أَعْمَقَ ሀዘንህም ጥልቅ በሆነ ጊዜ كانَ اللهُ أقْرَبُ አላህም ካንተ ቅርብ ይሆናል። ~

🌴ኢማም ኢብኑል ቀይም አላህ ይዘንላቸውና እንዲህ ብለዋል፡- ❝ ትዕግስት እና እርግጠኝነት ሳይኖረው የሚጓዘው ሰው ምሳሌ ልክ በባህር ላይ ያለ ጀልባ ጉዞውን መጓዝ እንደሚፈልገው ሰው ነው።❞ 📚 |
🌴ኢማም ኢብኑል ቀይም አላህ ይዘንላቸውና እንዲህ ብለዋል፡- ❝ ትዕግስት እና እርግጠኝነት ሳይኖረው የሚጓዘው ሰው ምሳሌ ልክ በባህር ላይ ያለ ጀልባ ጉዞውን መጓዝ እንደሚፈልገው ሰው  ነው።❞ 📚 | الفوائد ══════ ❁ ══════ https://t.me/Mohammedseid21

Voice message00:53

🧷من وثق بالله، لن يخيب أمله أبدًا . በአላህ የተማመነ በፍፁም ተስፋው አይደበዝዝም። https://t.me/https_Aselefya
🧷من وثق بالله، لن يخيب أمله أبدًا . በአላህ የተማመነ በፍፁም ተስፋው አይደበዝዝም። https://t.me/https_Aselefya

🌴ኢብኑ ዑመር ረዲየዓሏሁ ዓንሁማ እንዲህ አሉ፦ ❝ ልጅህን በተርቢያ ኮትኩተህ አሳድግ አንተ ከምን ገሰፅከው ምን አስተማርከው? የሚለውን ስለ ልጅህ ተጠያቂ ነህና እርሱ ደግሞ ለአንተ መልካም መዋሉን
+1
🌴ኢብኑ ዑመር ረዲየዓሏሁ ዓንሁማ እንዲህ አሉ፦ ❝ ልጅህን በተርቢያ ኮትኩተህ አሳድግ አንተ ከምን ገሰፅከው ምን አስተማርከው? የሚለውን ስለ ልጅህ ተጠያቂ ነህና እርሱ ደግሞ ለአንተ መልካም መዋሉን እና አለመዋሉን እንዲሁም  ለአንተ መታዘዙን እና አለመታዘዙን  ይጠየቃልና።❞ 📚«السنن الكبرى» للبيهقي رقم (٥٣٠١) ══════ ❁ ══════ https://t.me/Mohammedseid21

✍.....እስኪ ንገሯቸዉ ሂጃብን ለመልበስ መሠተር ፈልገዉ ግን ከዉበታቸዉ ሚቀንስ መሥሏቸዉ ላልበሡ እንስቶች በደንብ አስረዷቸዉ ሚያጎል እንዳልሆን ሂጃብ ከዉበታቸዉ https://t.me/Umu_Adil
✍.....እስኪ ንገሯቸዉ ሂጃብን ለመልበስ መሠተር ፈልገዉ ግን  ከዉበታቸዉ ሚቀንስ መሥሏቸዉ ላልበሡ እንስቶች በደንብ አስረዷቸዉ ሚያጎል እንዳልሆን ሂጃብ ከዉበታቸዉ https://t.me/Umu_Adil_67

🧷 አንዳንዶች በህይወታችን ውስጥ የሚገቡት በውስጣችን ያለ ውብ ነገር ለመስበር ነው' ከዚያም ይሄዳሉ። https://t.me/https_Aselefya
🧷 አንዳንዶች በህይወታችን ውስጥ የሚገቡት በውስጣችን ያለ ውብ ነገር ለመስበር ነው' ከዚያም ይሄዳሉ። https://t.me/https_Aselefya

🧷وَمِنْ أَوْصَافِ اَلْمُؤْمِنِ : التَّوَاضُعُ لِلْحَقِّ وَلِلْخَلْقِ ،وَهُوَ سَلِيمُ الْقَلْبِ مِنْ الْغِشِّ وَالْغِلِّ وَال
+1
🧷وَمِنْ أَوْصَافِ اَلْمُؤْمِنِ : التَّوَاضُعُ لِلْحَقِّ وَلِلْخَلْقِ ،وَهُوَ سَلِيمُ الْقَلْبِ مِنْ الْغِشِّ وَالْغِلِّ وَالْحِقْدِ ، يُحِبُّ لِلْمُسْلِمِينَ مَا يُحِبُّ لِنَفْسِهِ وَيَكْرَهُ لَهُمْ مَا يَكْرَهُ لِنَفْسِهِ . وَالْجَاحِدُ : قَلَبُهُ يَغْلِي بِالْغِلِّ وَالْحِقْدِ ، وَلَا يُرِيدُ لِأَحَدٍ خَيْرًا وَلَا نَفْعًا إِلَّا إِذَا كَانَ لَهُ فِي ذَلِكَ غَرَضٌ دُنْيَوِيٌّ . 📓الْعَلَّامَةُ السَّعْدِيُّ رَحِمَهُ اللَّهُ / أَهَمُّ الْمُهِمَّاتِ ( ص٢٣ ) ~

🧷ጀግኖቸ...ተስፋ የሚያስቆርጡ ነገሮች ቢበዙም እንኳ ተስፋ አትቁረጡ💪 https://t.me/https_Aselefya
🧷ጀግኖቸ...ተስፋ የሚያስቆርጡ ነገሮች ቢበዙም እንኳ ተስፋ አትቁረጡ💪 https://t.me/https_Aselefya

` ውዷ እህቴ አስተውይ¡ 🧷 በቁንጅናሽ ልትወደጂ ትችያለሽ የምትከበሪው ግን በአስተሳሰብሽ ነው! https://t.me/https_Aselefya
` ውዷ እህቴ አስተውይ¡ 🧷 በቁንጅናሽ ልትወደጂ ትችያለሽ የምትከበሪው ግን በአስተሳሰብሽ ነው! https://t.me/https_Aselefya

ውዷ እህቴ አስተውይ¡ 🧷 በቁንጅናሽ ልትወደጂ ትችያለሽ የምትከበሪው ግን በአስተሳሰብሽ ነው! https://t.me/https_Aselefya
ውዷ እህቴ አስተውይ¡ 🧷 በቁንጅናሽ ልትወደጂ ትችያለሽ የምትከበሪው ግን በአስተሳሰብሽ ነው! https://t.me/https_Aselefya

በአላህ መንገድ ላይ ከባዱ ትግል ነፍስን መታገል ነዉ። ብርቱ ሰዉ ማለት ነፍሱን ያበረታ ነዉ። ዐሊይ ቢን አቢጧሊብ ረዲየሏሁ ዐንህ እንዲህ ይላሉ፦ «ነፍስን መታገል የጀነት መህር (ጥሎሽ) ነዉ» አላ
በአላህ መንገድ ላይ ከባዱ ትግል ነፍስን መታገል ነዉ። ብርቱ ሰዉ ማለት ነፍሱን ያበረታ ነዉ። ዐሊይ ቢን አቢጧሊብ ረዲየሏሁ ዐንህ እንዲህ ይላሉ፦ «ነፍስን መታገል የጀነት መህር (ጥሎሽ) ነዉ» አላህም እንዲህ ይላል፦ ጌታዉ ዘንድ መቆምን የፈራ ሰዉማ ነፍሱንም ከዝንባሌዋ የከለከለ  ጀነት እርሷ በእርግጥ መኖሪያዉ ናት። (ሱረቱ ናዚዓት 40_41) اللهم أعنا على أنفسنا   وردنا إليك رد جميلا فاللهم إنا نعوذ بك من شرور أنفسنا وسيئات أعمالنا

` አብሽሪ የኔ ውድ እህት ¡ 🧷ፈተናው ቀላል አልነበረም፣ ቢሆንም በአላህ እገዛ አሳክቼዋለሁ የምትይበት ጊዜ ይመጣል። https://t.me/https_Aselefya
` አብሽሪ የኔ ውድ እህት ¡ 🧷ፈተናው ቀላል አልነበረም፣ ቢሆንም በአላህ እገዛ አሳክቼዋለሁ የምትይበት ጊዜ ይመጣል። https://t.me/https_Aselefya