en
Feedback

Don't get caught by a cheater! Telemetrio finds and tags such channels 👉 If you want to see the tag, subscribe

قناة للْمࢪأة السلفية 𐙚

قناة للْمࢪأة السلفية 𐙚

Open in Telegram

https://t.me/https_Aselefya وَمَن جَاهَدَ فَإِنَّمَا يُجَاهِدُ لِنَفْسِهِ ۚ إِنَّ اللَّهَ لَغَنِيٌّ عَنِ الْعَالَمِينَ

Show more
1 544
Subscribers
-124 hours
-97 days
-830 days
Posts Archive
ለሴቶች አዲስ  ኪታብ ቂርአት ➖➖➖➖➖➖➖ 📚الكتاب ፦ توجهات للمؤمنات حول التبرج والسفور!! ⎙ክፍል  13 ↱የኪታብ  ᵖᵈᶠ  « t.me/Abu_hibetillah_Asselfiy/19886 🎙በአቡ ሂበቲላህ ሁሰይን ኢስማኢል

ቲ ላ ዋ 🎀 القارئ : أحمد طالب https://t.me/https_Aselefya

✍በጣም ብዙ እቅዶች አታቅድ ምክንያቱም ሕይወት ለአንተ ብዙ እቅዶች አሏት!! አስተውለህ ከሆነ በሕይወትህ ውስጥ የሆኑት ነገሮች አብዛኞቹ ከእቅድህ ውጪ የሆኑ ናቸው። 🎀
✍በጣም ብዙ እቅዶች አታቅድ ምክንያቱም ሕይወት ለአንተ ብዙ እቅዶች አሏት!!   አስተውለህ ከሆነ በሕይወትህ ውስጥ የሆኑት ነገሮች    አብዛኞቹ ከእቅድህ ውጪ የሆኑ ናቸው። 🎀

✍ባትመጣ ምን አለ አንተን አገኝ ብዬ እራሴን አጣሁኝ ከሄድክ ቡሃላ እኔ ሰው አልሆንኩኝ ጨለማ እንደዋጠኝ በጭስ ተደብቄ እየሳኩ አልቅሼ እያለቀስኩ ስቄ በፍቅርህ ከስቸ ማቅቄ ማቅቄ ያንተን አደመቅኩኝ
✍ባትመጣ ምን አለ አንተን አገኝ ብዬ እራሴን አጣሁኝ ከሄድክ ቡሃላ እኔ ሰው አልሆንኩኝ ጨለማ እንደዋጠኝ በጭስ ተደብቄ እየሳኩ አልቅሼ እያለቀስኩ ስቄ በፍቅርህ ከስቸ ማቅቄ ማቅቄ ያንተን አደመቅኩኝ የኔን አለም ንቄ በዳመናማው ጭስ በሚጉተለተለው ምስልህን ከፊቴ ሁሌም የምስለው ምን አልባት ናፍቆቴ ቢወጣ ብዬ ነው የልቤን ውስጥ ህመም የቀነስኩ ሲመስለኝ በጭስ እየታፈንኩ እቃጠላለሁኝ የለመድኩት ሁሉ መቅረቱን ሳስበው ህመሜ እሚብሰው ልንገርህ  ያኔ ነው ፍቅርዬ በቁሜ እያለሁ በሳት ተቃጥዬ የማልቅ ይመስለኛል እንዳለህ በላዬ በቁሜ እያለሁ በሳት ተቃጥዬ በውስጤ እንደያዝኩህ ሳትወጣ ካሳቤ ገና በጠዋቱ ትንሽ ሳልራመድ አስጭሰህ አስጭሰህ አደረከኝ አመድ አሁን ይሄን ሁሉ ከምታሸክመኝ ባትመጣ ምን አለ ያኔ ብትቀርብኝ💧 https://t.me/https_Aselefya

sticker.webp0.23 KB

ባስለቀሰችሽ ህይወት ተስፋ አትቁረጭ። ባጣሽው ነገር አሏህን ለዱንያሽም ከሞት ብኃላ ላለው ህይወትሽም የተሻለን ነገር እንድተካሽ ጠይቂው። 🍂ሀዘን--በሱጁድ ይወገዳል 🍂ደስታ-- በዱዓ ይመጣል። من
ባስለቀሰችሽ ህይወት ተስፋ አትቁረጭ። ባጣሽው ነገር አሏህን ለዱንያሽም ከሞት ብኃላ ላለው ህይወትሽም የተሻለን ነገር እንድተካሽ ጠይቂው። 🍂ሀዘን--በሱጁድ ይወገዳል 🍂ደስታ-- በዱዓ ይመጣል። منقل 🎀

ትክክለኛ ጓደኛህ ይህ ነዉ 🍂 https://t.me/https_Aselefya
ትክክለኛ ጓደኛህ ይህ ነዉ 🍂 https://t.me/https_Aselefya

وَلِكُلِّ أُمَّةٍ أَجَلٌ ۖ فَإِذَا جَاءَ أَجَلُهُمْ لَا يَسْتَأْخِرُونَ سَاعَةً ۖ وَلَا يَسْتَقْدِمُونَ (ሱረቱ አል-አዕራፍ - 34) ለሕ
وَلِكُلِّ أُمَّةٍ أَجَلٌ ۖ فَإِذَا جَاءَ أَجَلُهُمْ لَا يَسْتَأْخِرُونَ سَاعَةً ۖ وَلَا يَسْتَقْدِمُونَ (ሱረቱ አል-አዕራፍ - 34) ለሕዝብም ሁሉ የተወሰነ ጊዜ አላቸው፡፡ ጊዜያቸውም በመጣ ወቅት አንዲትን ሰዓት አይቆዩም፡፡ (ከጊዜያቱ) አይቀደሙምም፡፡ አስታውሺ ኡኽቲ ሞት መቸ እንደሚመጣ አናውቅም ድንገት ከተፍ ይላል ታመሺ አልጋልይ በመተኛት አይደለም ሞት የሚመጣው እንድሁ  ሰዓትሺ ከደረሰ ኖርማሊ ተቀምጠሺ ልትሞች ትችያለሺ በሰው ቤት ተሰቃይተሺ የሰው ፊት ገርፎሺ በረሀ አቃጥሎሺ የሰራሺውን ቤት አንድ ቀን ሳትኖሪበት  ለወራሺ ጥለሺው ልትሄጅ ትችያለሺ ጥለውትም የሄዱ እንደኛው  ስደት የነበሩ አላማ ያላቸው ነገን የሚናፍቁ  ጓደኞቻችን ላይመለሱ  ጥለውት ሂደዋል ከስደት ወተን ሀገራችን ለመሄዳችን ምንም ዋስትና የለንም። ሞት እያለ በምን እንተማመናለን ለአለሁ ሁሉን አስተካክለሺ  ሀሳብሺ ሞልቶ እቅድሺ ተሳክቶ ማረፊያዬ ደረሰ ከሰው ቤት ልወጣነው ብለሺ ተዘጋጅተሺ ሀገር ለመግባት ስትዘጋጅ ሞት በድንገት መቶ ሊወስድሺ ይችላል.....!! የሰሞኑ የአንድት እህት አሟሟት  ሰምተናል ስደት 7ዓመት ቆይታለች ቤተሰቦች እደናፈቁ ሳታያቸው ካገባች 2ወሯ ኢቃማ ካሰራች 9ቀኗ ወደሀገር ለመሄድ ስታስብ አጀሏ ደረሰ ሞተች  ቀደማት አላህ ይዘንላት በቃ ዱኒያ ይች ናት ከልኳ አታልፍም!! =https://t.me/tdarna_islam

العلم روح القلب
العلم روح القلب

sticker.webp0.60 KB

✒️ከልብ የተፃፈን ማን ይሰርዘዋል..!? 💦 https://t.me/https_Aselefya
✒️ከልብ የተፃፈን ማን ይሰርዘዋል..!? 💦 https://t.me/https_Aselefya

ايـهـا الـمـوجـع،،، صـبـرا ان بـعـد الـعـسـر ... يـسـرا ...💦 https://t.me/https_Aselefya

🧷በማንም ላይ ተስፋ አትቁረጥ እነዝያ ሙሳን አዋርደው ለህዝቡ ክህደት ለማውረስ የተሰባሰቡ ደጋሚዎች; እስልምና ተቀብለው ሸሂድ ሆነው ተገድለዋል በማንም ላይ አትተማመን እነዝያ ከሙሳ ጋ ባህርን ተሻ
🧷በማንም ላይ ተስፋ አትቁረጥ እነዝያ ሙሳን አዋርደው ለህዝቡ ክህደት ለማውረስ የተሰባሰቡ ደጋሚዎች; እስልምና ተቀብለው ሸሂድ ሆነው ተገድለዋል በማንም ላይ አትተማመን እነዝያ ከሙሳ ጋ ባህርን ተሻግረው ያንን ሁሉ ተዓምር ካዩ በኋላ; ከእነርሱ ውስጥ ወይፈን ያመለከ መኖሩን አትርሳ በማንም ተስፋ ሳትቆርጥ፤ በማንም ላይ ሳትተማመን ማድረግ ያለብህን አድርግ ከዝያ ባሻገር ያለው በአላህ እጅ ነው። https://t.me/https_Aselefya

ربنا ولا تحملنا مالا طاقة لنا به ‏ربنا لا تزغ قلوبنا بعد إذ هديتنا ‏ربنا اغفرلي و لوالدي وللمؤمنين ‏ربنا لا تؤاخذنا إن نسينا
ربنا ولا تحملنا مالا طاقة لنا به ‏ربنا لا تزغ قلوبنا بعد إذ هديتنا ‏ربنا اغفرلي و لوالدي وللمؤمنين ‏ربنا لا تؤاخذنا إن نسينا او اخطأنا ‏ربنا لا تجعلنا فتنة للقوم الظالمين ‏ربنا إغفر لنا ذنوبنا و إسرفنا في امرنا ‏ربنا افرغ علينا صبرنا و توفنا مسلمين ‏ربنا تقبل منا انك انت السميع العليم

ብዙ ጊዜ ሰዎች ዘንድ ሲቀርቡ ፈገግ የሚሉና ደስተኛ ሚመስሉ ሰዎች ብቻቸውን ሲሆኑ ሌላ ዐለም ውስጥ ናቸው። 💦
ብዙ ጊዜ ሰዎች ዘንድ ሲቀርቡ ፈገግ የሚሉና ደስተኛ ሚመስሉ ሰዎች ብቻቸውን ሲሆኑ ሌላ ዐለም ውስጥ ናቸው። 💦

🔖 ጫማን ቁጭ ብሎ መልበስ የአላህ መልእክተኛ ﷺ ቆሞ ጫማ መልበስን ከልክለዋል። 📚رواه الترمذي (1697) ورواه أبو داود من حديث جابر رضي الله (3606) وصححه ا
🔖 ጫማን ቁጭ ብሎ መልበስ የአላህ መልእክተኛ ﷺ ቆሞ ጫማ መልበስን ከልክለዋል። 📚رواه الترمذي (1697) ورواه أبو داود من حديث جابر رضي الله (3606) وصححه الشيخ الألباني رحمه الله في "السلسلة الصحيحة (719) 👉ይህ ማለት ግን ቆሞ ጫማ መልበስ አይቻልም ማለት እንዳልሆነ ኡለማዎች ገልፀዋል። ነገር ግን የተሻለውና በላጩ ቁጭ ብሎ መልበስ ነው። = https://t.me/https_Aselefya

✅ ከመጥፎ ነገሮች ሁሉ ለመዳን ከፈለግክ አራት ነገሮችህን (ከወንጀል) ጠብቅ። ▪️አይንህ ▪️ምላስህ ▪️ቀልብህና ▪️ስሜትህ 📚[الزهر الفاتح ٧١] = https://t.me/https_Aselefya

سبب عجيب لجلب السرور إلى قلبك وزوال الهم والغم والحزن عنه الشيخ عبدالرزاق البدر حفظه الله
سبب عجيب لجلب السرور إلى قلبك وزوال الهم والغم والحزن عنه الشيخ عبدالرزاق البدر حفظه الله