en
Feedback

Don't get caught by a cheater! Telemetrio finds and tags such channels 👉 If you want to see the tag, subscribe

قناة للْمࢪأة السلفية 𐙚

قناة للْمࢪأة السلفية 𐙚

Open in Telegram

https://t.me/https_Aselefya وَمَن جَاهَدَ فَإِنَّمَا يُجَاهِدُ لِنَفْسِهِ ۚ إِنَّ اللَّهَ لَغَنِيٌّ عَنِ الْعَالَمِينَ

Show more
1 545
Subscribers
-224 hours
-87 days
-630 days
Posts Archive
{ وَلَا تَهِنُوا وَلَا تَحْزَنُوا وَأَنتُمُ الْأَعْلَوْنَ إِن كُنتُم مُّؤْمِنِينَ } https://t.me/https_Aselefya

🍃 ውዷ እህቴ 🍃 🧷ዛሬ ህይወትሽን ባመሰቃቀለዉ ነገር ላይ ጨክኚ ለለዉጥ ቆርጠሽ ተነሺ..... https://t.me/https_Aselefya
🍃 ውዷ እህቴ 🍃 🧷ዛሬ ህይወትሽን ባመሰቃቀለዉ ነገር ላይ ጨክኚ ለለዉጥ ቆርጠሽ ተነሺ..... https://t.me/https_Aselefya

🧷قال الحسن بن سهل : الكَذّاب لِصٌّ، إلا أن اللِّصَّ يَسرِقُ مالَك والكذّاب يَسرِقُ عَقْلَك. 📚[ سنن الصالحين للباجي ] አል-ሀሰን
+1
🧷قال الحسن بن سهل : الكَذّاب لِصٌّ، إلا أن اللِّصَّ يَسرِقُ مالَك والكذّاب يَسرِقُ عَقْلَك. 📚[ سنن الصالحين للباجي ] አል-ሀሰን ቢን ሳህል እንዲህ አለ፡- ውሸታም ሌባ ነው፣ ሌባ ገንዘብህን ይሰርቃል/ ውሸታም አእምሮህን ይሰርቃል። (ሱነኑ አሶሊሒን ሊልባጂይ) https://t.me/https_Aselefya

🧷ለራስህ የምትጠላውን ለሰዎችም ጥላላቸው ለራስህ የምትወደውን ለሰወችም ውደድላቸው። የዛኔ ሙሉ ሰውም ትሆናለህ
🧷ለራስህ የምትጠላውን ለሰዎችም ጥላላቸው ለራስህ የምትወደውን ለሰወችም ውደድላቸው። የዛኔ ሙሉ ሰውም ትሆናለህ

እንድንወድቅ ጉድጓድ ለቆፈሩልን ለነዛ ምቀኞቻችን በሌላ መንገድ እንዳለፍን ንገሯቸው!! ቻናል:- t.me/hafugraphics
እንድንወድቅ ጉድጓድ ለቆፈሩልን ለነዛ ምቀኞቻችን በሌላ መንገድ እንዳለፍን ንገሯቸው!! ቻናል:- t.me/hafugraphics

💎የእኔ ውድ እህት በስደት ላይ ስትኖሪ ጠንካራ መሆን ግደታሽ ነው ለሁሉም ነገር ዝግጁ መሆን አለብሽ አንዳንዴ በትንሽ ህመም ማንም እንደለለሽ ከተረዳሽ አሃ ከዚህ የበለጥ ቢመጣስ ብለሽ መዘጋጀት ይኖርብሻል አላህ በሠላም ከቤተሠቦቻችን የምንገናኝ ያድርገን https://t.me/https_Aselefya

ያ ሰላም እንደት ነው የምታምረው ጉርፋዋ በረቢ🍃 أنها غرفة العالم الشيخ ربيع بن هادي المدخلي أحد علماء المسلمين ومن علماء المملكة العربية السع
ያ ሰላም እንደት ነው የምታምረው ጉርፋዋ በረቢ🍃 أنها غرفة العالم الشيخ ربيع بن هادي المدخلي أحد علماء المسلمين ومن علماء المملكة العربية السعودية ومن مدينة رسول الله صلى الله عليه وسلم... وعمره الأن حفظه 95 سنة حفظه الله

ቀይስ ስለሚባል ከልቡ አፍቃሪ ወዳጁን አጥቶ በትዝታ ኗሪ በግጥም በስንኝ ኖሮ ሲያወሳሳት ፍቅሯ አይሎበት ራሡን አስጥሎት በተራራ መሐል በሸለቆዉ ስፍራ ልቡ የሚርደዉ ስለ እሷ ሲወራ ሂወቱን የፈጀ የኔ
ቀይስ ስለሚባል  ከልቡ አፍቃሪ ወዳጁን አጥቶ  በትዝታ ኗሪ በግጥም  በስንኝ ኖሮ ሲያወሳሳት ፍቅሯ አይሎበት ራሡን  አስጥሎት በተራራ መሐል  በሸለቆዉ ስፍራ ልቡ የሚርደዉ ስለ እሷ ሲወራ ሂወቱን የፈጀ  የኔዋ ለይላ ሲል ታወሰኝ እና 'ቀይስ' እዉነተኛ አፍቃሪዉ አሁን ግን የእዉነት ፍቅር የሚባለዉ ስሙን እንጂ እኔ መች ተግባሩን አየሁ እያልኩ ጀመረኝ  ልናገረዉ ቃጣሁ ✍ እናም አፍቃሪዎች እባካችሁ  ስሙኝ  ፍቅርን  እወቁ በቅኔ በግጥም እንዲሁ በባዶ ተዉ አትራቀቁ የቀናትን ስሜት ፍቅር ነዉአትበሉ ተዉ አታነብንቡ ፍቅርን ለማወቅ  ስለመጅኑን ለይላ ሂዳቹህ አንብቡ። منقل

🔖ዉድ እህቴ ሆይ!! በማንኛዉም ነገር ጥብቅ ሁኝ። ለጌታሸ ታዛዠ ሁኝ !! وَمَرْيَمَ ٱبْنَتَ عِمْرَٰنَ ٱلَّتِىٓ أَحْصَنَتْ فَرْجَهَا فَنَفَخْنَا فِيهِ
+1
🔖ዉድ እህቴ ሆይ!! በማንኛዉም ነገር ጥብቅ ሁኝ። ለጌታሸ ታዛዠ ሁኝ !! وَمَرْيَمَ ٱبْنَتَ عِمْرَٰنَ ٱلَّتِىٓ أَحْصَنَتْ فَرْجَهَا فَنَفَخْنَا فِيهِ مِن رُّوحِنَا وَصَدَّقَتْ بِكَلِمَٰتِ رَبِّهَا وَكُتُبِهِۦ وَكَانَتْ مِنَ ٱلْقَٰنِتِينَ ~የዒምራንን ልጅ መርየምንም ያችን ብልቷን የጠበቀችውን (ምሳሌ አደረገ)፡፡ በእርሱም ውስጥ ከመንፈሳችን ነፍፋን፡፡ በጌታዋ ቃላትና በመጻሕፍቱም አረጋገጠች፡፡ ከታዛዦቹም ነበረች፡፡ =        t.me/https_Asselfya

መጥፎ የምትለዉ ሰዉ ተዉበት አድርጎ የተሻለ ማንነት ኖሮት ... አንተ መልካም ነኝ ብለህ ምታስበዉ መንገድ ልትስት ትችላለህና ምንም በኢባዳ ትጉ ብትሆንም የአላህ ባርያዎች ላይ አትንጠራራ ... አት
መጥፎ የምትለዉ ሰዉ ተዉበት አድርጎ የተሻለ ማንነት ኖሮት ... አንተ መልካም ነኝ ብለህ ምታስበዉ መንገድ ልትስት ትችላለህና ምንም በኢባዳ ትጉ ብትሆንም የአላህ ባርያዎች ላይ አትንጠራራ ... አትኮፈስ ..በነፍስህ አትቸንገል ተናናሽ ሁነህ አላህ ጽናቱን እንዲሰጥህ የምንጊዜም ዱዐህ ይሁን ። اللهم يا مقلب القلوب ثبت قلبي على دينك

❰ሐያት ኢስላማዊይ❱ አልባሳትና ኪታቦች መሸጫ! ↳ኪታቦች፣ ↳ጅልባቦችና ኒቃቦች ፣ ↳የሶላት፣ ሸርሸፎች ፣ ↳አርማ ያላቼዉ ኩቦች፣ ↳እናቀርባለን ይዘዙን። በትሌግራም፦ @Hayat_bint_Seid_Ase
❰ሐያት ኢስላማዊይ❱ አልባሳትና ኪታቦች መሸጫ! ↳ኪታቦች፣  ↳ጅልባቦችና ኒቃቦች ፣  ↳የሶላት፣ ሸርሸፎች ፣ ↳አርማ ያላቼዉ ኩቦች፣ ↳እናቀርባለን ይዘዙን።        በትሌግራም፦ @Hayat_bint_Seid_Aselefly በመስመር፦ +966532934803 ☞ሳዑዲ ሁሉም ቦታ እንልካለን። ጅዳ ፣መካ ፣መዲና ፣ ሪያድ ለተጨማሪ ይቀላቀሉ፦ t.me/Online_Eslamawiy_Market

🧷ሰላም ለነዚያ..... መንገድ ጠፍቶን ስንደናበር ላረጋጉን ወደቅን ስንላቸው ላልፈረዱብን በድለናቸው ይቅርታን ለሰጡን ሚስጥራቸውን ላጋሩን ደስታችን ለተካፈሉ ሃዘናችንን ቦታ ለሰጡት ለተጠነቀቁልን
+1
🧷ሰላም ለነዚያ.....              መንገድ ጠፍቶን ስንደናበር ላረጋጉን  ወደቅን ስንላቸው ላልፈረዱብን  በድለናቸው ይቅርታን ለሰጡን ሚስጥራቸውን ላጋሩን  ደስታችን ለተካፈሉ ሃዘናችንን ቦታ ለሰጡት  ለተጠነቀቁልን አጋርነታቸው ወረት ለሌለበት  በቆሚነት የኛ ለሆኑ እንድናምናቸው ለሆኑ  ደግነታቸው ለማይስተን  ለሚወዱን  ሊረዱን ግማሽ መንገድ ለሚመጡ   ለሚያበረቱን https://t.me/https_Aselefya

አርፍዶ መጣ .... ይቅርታ ስጠይቀው _ስለምነው ቶሎ ሄዶ ስማፀነው ቀልቡን ከልክሎኝ ደጁን ስጠና እንዳላየ ሆኖ ሄዶ .... ስጠብቀው እንደማይመጣ ሆኖ ስፈልገው መቼም እንደማይፈልገኝ ሆኖ ሄዶ....
አርፍዶ መጣ .... ይቅርታ ስጠይቀው _ስለምነው ቶሎ ሄዶ   ስማፀነው ቀልቡን ከልክሎኝ ደጁን ስጠና እንዳላየ ሆኖ   ሄዶ .... ስጠብቀው እንደማይመጣ ሆኖ ስፈልገው መቼም እንደማይፈልገኝ ሆኖ ሄዶ...... አልመጣ ሲለኝ ሄድኩኝ !! ከኔ ጀርባ የሆነውን ዋሽቶኝ የዋለውን ውሎ ናፍቆቴን ያቀለለውን ሰበብ ደርድሮ የራቀኝን እያስታወስኩ.... እያዘንኩ ...በረታሁበት ቀስ እያልኩ እየጠላሁ አስታወስኩት ቀስ እያልኩ ከልቤ ወጣ .....ጠፋ ዛሬ መጣ አርፍዶ ... ሌላ ትኩስ አዲስ ፍቅር ልቤ ላይ ከበለቀለ አዲስ መውደድ ሰውነቴ ላይ ከረበረበ በኃላ ሌላ አዲስ ፍቅር ኑሮዬን ካጥለቀለቀው በኃላ መጣ ! የቆምኩበት እምጠብቀው መስሎት እሱ ስለ መጣ የምከተለው መስሎት የሱ  ስሜት ሲለወጥ የኔ ስሜት  የማይለወጥ መስሎት ቀን ለኔም የማያዳላልኝ መስሎት አርፍዶ መጣ .....💧    https://t.me/https_Aselefya

በስተመጨረሻም አንድ ወንድ ይመጣና ሁሉም ወንዶች አንድ    እንዳልሆኑ #ያሳይሻል@https_Aselefya

​​ {جَعَلَ اللَّهُ الْكَعْبَةَ الْبَيْتَ الْحَرَامَ قِيَامًا لِلنَّاسِ} https://t.me/https_Aselefya

🧷‏«قَالَ عِكْرِمَةُ: لَيْسَ أَحَدٌ إِلَّا وَهُوَ يَفْرَحُ وَيَحْزَنُ وَلَكِنِ اجْعَلُوا ‌الْفَرَحَ ‌شُكْرًا ‌وَالْحُزْنَ ‌صَ
🧷‏«قَالَ عِكْرِمَةُ: لَيْسَ أَحَدٌ إِلَّا وَهُوَ يَفْرَحُ وَيَحْزَنُ وَلَكِنِ اجْعَلُوا ‌الْفَرَحَ ‌شُكْرًا ‌وَالْحُزْنَ ‌صَبْرًا».
📚 تفسير البغوي - طيبة (8/ 40)