en
Feedback

Don't get caught by a cheater! Telemetrio finds and tags such channels 👉 If you want to see the tag, subscribe 👈

قناة للْمࢪأة السلفية 𐙚

قناة للْمࢪأة السلفية 𐙚

Open in Telegram

https://t.me/https_Aselefya وَمَن جَاهَدَ فَإِنَّمَا يُجَاهِدُ لِنَفْسِهِ ۚ إِنَّ اللَّهَ لَغَنِيٌّ عَنِ الْعَالَمِينَ

Show more
1 554
Subscribers
No data24 hours
+57 days
+430 days
Posts Archive
የምቀኝነት በሽታ.mp37.12 KB

ለመደሰት ሰውን አይደለም መፈለግ ራስን ነዉ ........
ለመደሰት ሰውን አይደለም መፈለግ ራስን ነዉ ........

~ ማንም ሰዉ እኮ እንደ ልእልት አድርጌ አኖርሻለሁ ሊልሽ ይችላል በዚህ ጉዳይ ቃሉን የማያጠፋዉ «አባትሽ» ብቻ ነዉ። = t.me/https_Asselefya1
~ ማንም ሰዉ እኮ እንደ ልእልት አድርጌ አኖርሻለሁ ሊልሽ ይችላል በዚህ ጉዳይ ቃሉን የማያጠፋዉ «አባትሽ» ብቻ ነዉ። = t.me/https_Asselefya1

…✍️በህይወቴ ከተማርኩት ነገር ውስጥ አንደኛው ለሰዎች መልካም  ነገር ብታደርግ ለመልካምነትህ ከሰዎች ዘንድ ምላሽ መጠበቅ ሊጎዳ እንደሚችል ነው። ☞አንዳንዱ መልካም ስታደርግ ሞኝ እንደሆንክ ሊቆጥርህ ይችላል። ☞አንዳንዱ ደግሞ ከእሱ የሆነ ነገር ፈልገህ የምታደርግለት ይመስለዋል። ☞ሌላኛው ደግሞ ከምስጋና ይልቅ ጠላትህ ሊሆን ይችላል።  እናም እልሀለሁ ለመልካምነትህ ከሰዎች ምላሽን አትጠብቅ!ባገኘኸው አጋጣሚ ሁሉ ምላሹ ምንም ይሁን ምን መልካምነት አብሮህ ይሁን!  አላህ ይከፍልሀልና!  منقول ቻናል :-/t.me/hafugraphics

😊አዲስ የሙሀደራ ፕሮግራም 🎁 በትዳር እና ኢስላም ቻናል 🎁ዛሬ ማታ ለየት ያለ ፕሮግራም አለ ✅ ተጋባዥ ኡስታዞች ⭐️ ➡️ አቡ ሙዓዝ ርዕስ :-ቢድአን ተጠንቀቁ📚 ➡️አቡ ሂበቱላህ ርዕስ:- ት
😊አዲስ የሙሀደራ ፕሮግራም 🎁 በትዳር እና ኢስላም ቻናል 🎁ዛሬ ማታ ለየት ያለ ፕሮግራም አለ ✅ ተጋባዥ ኡስታዞች ⭐️ ➡️ አቡ ሙዓዝ ርዕስ :-ቢድአን ተጠንቀቁ📚 ➡️አቡ ሂበቱላህ     ርዕስ:- ትክክለኛው የትዳር ህይወት✅ ➡️አቡ ሱፊያን     ርዕስ :-የልብ ሰላም ማግኛ ሰበቦች⭐️ ፕሮግራም መሪ ✔️ወንድም አቡ ሁዘይፋ💎 🏠ቀን እና ሰዓት  ዛሬ ማታ 😓ከምሽቱ 3️⃣➗3️⃣0️⃣ጀምሮ🔋 0️⃣0️⃣0️⃣የሚተላለፍበት ቻናል✨ 😋 🎴 t.me/tdarna_islam 👍 t.me/tdarna_islam

🌴ሸይኽ ኢብኑ ዑሰይሚን አላህ ይዘንላቸውና እንዲህ ይላሉ፦ መልካም ስራዎች እርስ በርሳቸው ይከታተላሉ። ይህም የሆነበት ምክንያት አንድ ሰው በጎ ተግባራትን በታዛዥነትና በፅናት በትዕግስት ሲፈጽም ይ
🌴ሸይኽ ኢብኑ ዑሰይሚን አላህ ይዘንላቸውና እንዲህ ይላሉ፦ መልካም ስራዎች እርስ በርሳቸው ይከታተላሉ። ይህም የሆነበት ምክንያት አንድ ሰው በጎ ተግባራትን በታዛዥነትና በፅናት በትዕግስት ሲፈጽም ይላመዳል።በዚህም ለነፍሱ በመልካም ሥራ ላይ መሽቀዳደም  እጅግ በጣም  ቀላል ይሆንላታልና። 📚فتـح ذي الجـلال والإكـرام ١٥ - ٣٥٢ ══════ ❁ ══════ https://t.me/Mohammedseid

۞ أَلَمْ أَعْهَدْ إِلَيْكُمْ يَا بَنِي آدَمَ أَن لَّا تَعْبُدُوا الشَّيْطَانَ ۖ إِنَّهُ لَكُمْ عَدُوٌّ مُّبِينٌ የአደም ልጆች ሆይ! ሰይጣንን አትገዙ እርሱ ለእናንተ ግልጽ ጠላት ነው በማለት ወደ እናንተ አላዘዝኩምን? وَأَنِ اعْبُدُونِي ۚ هَٰذَا صِرَاطٌ مُّسْتَقِيمٌ እኔን ተገዙኝም ይህ ቀጥተኛ መንገድ ነው (በማለትም) አላዘዝኩመነ? وَلَقَدْ أَضَلَّ مِنكُمْ جِبِلًّا كَثِيرًا ۖ أَفَلَمْ تَكُونُوا تَعْقِلُونَ ከእናንተም ብዙን ፍጡር በእርግጥ አሳስቷል፡፡ የምታውቁም አልነበራችሁምን!? هَٰذِهِ جَهَنَّمُ الَّتِي كُنتُمْ تُوعَدُونَ ይህቺ ትቀጠሩዋት የነበረችው ጀሀነም ናት፡፡ اصْلَوْهَا الْيَوْمَ بِمَا كُنتُمْ تَكْفُرُونَ ትክዱ በነበራችሁት ነገር ሰበብ ዛሬ ግቧት (ይባላሉ)፡፡ አላሁ ከሸይጧን ፊትና ጠብቀን እሱን አሸናፊንጂ በሱ ተሸናፊም አታርገን አንተን ጥርት አርገው ከሚያመልኩም አርገን ከጀሀነምም እሳት ጠብቀን ጀነትንም ወፍቀን🌿

🧷አሁን በራለኝ አለቺ እብድ ቤቷን አቃጥላ ¡ ያስተካከልናቸው የመሰሉን ብዙ ያበላሸናቸው ነገሮች አሉ። https://t.me/https_Aselefya
🧷አሁን በራለኝ አለቺ እብድ ቤቷን አቃጥላ ¡ ያስተካከልናቸው የመሰሉን ብዙ ያበላሸናቸው ነገሮች አሉ። https://t.me/https_Aselefya

"በፍቅር መጎዳት በነፍስ ላይ የማይሽር ጠባሳን ይተዋል::"ያ ጠባሳ ደግሞ ሌሎችን እንዳናምን ያደርገናል። አፍቃሪና ንፁህ ልብ የሚሰብረው ቢበዛም ከእለታት ባንዱ ቀን ያንን ሁሉ ስብራት የሚያስረሳ የ
+1
"በፍቅር መጎዳት በነፍስ ላይ የማይሽር ጠባሳን ይተዋል::"ያ ጠባሳ ደግሞ ሌሎችን እንዳናምን ያደርገናል። አፍቃሪና ንፁህ ልብ የሚሰብረው ቢበዛም ከእለታት ባንዱ ቀን ያንን ሁሉ ስብራት የሚያስረሳ የሚጠግን ጥሩ ልብ ይገጥመዋል። አደራ በፍቅር የተጎዳችሁ ልቦች ተስፋ እንዳትቆርጡ ኮፒ

አንዳንድ አይኖች ለእንባ እንጅ ያልተፈጠሩ ይመስላሉ💧💧💧 ሰላም ለእነዛ🥀 "ብቻቸውን ሲሆኑ በእንባ እየታጠቡ ከሰዎች ፊት የሶብር ፈገግታ ለሚታይባቸው ድንቅ ሰውች!! ያ..ረብ ማዘናቸው ትዝ አስ
አንዳንድ አይኖች ለእንባ እንጅ ያልተፈጠሩ ይመስላሉ💧💧💧          ሰላም ለእነዛ🥀 "ብቻቸውን ሲሆኑ በእንባ እየታጠቡ ከሰዎች ፊት የሶብር ፈገግታ ለሚታይባቸው ድንቅ ሰውች!! ያ..ረብ ማዘናቸው ትዝ አስከማይላቸው ድረስ በደስታ ሙላቸው  ያረብ ! t.me/Abu_hibetillah_Asselfiy

🧷ፈገግታሽ ካላስደሰታቸው ፈገግ እያልሽ ይውጣላቸው። ስኬትሽ ካመማቸው ጠንክሪ ከሞቱም ይለይላቸው። ምቀኛ የሰውን እንጅ ለሱ የተሰጠውን ፀጋ አያይም ስልሽ! "

السلام عليكم ورحمة الله وبركاته መውሊድን በተመለከተ በኡስታዝ ኢብኑ ሙነውር የተዘጋጁ ከፊል ፅሁፎችን በቀላሉ እንዚህን ሊንኮች በመጫን ማንበብ ትችላላችሁ። 1, ነብዩ ﷺ መቼ ተወለዱ? t.me/IbnuMunewor/893 2, መውሊድን ማን ጀመረው? በመረጃ ለሚያምኑ ብቻ t.me/IbnuMunewor/869 3, መውሊድ ለምን አላማ እንደተጀመረ ያውቃሉ? t.me/IbnuMunewor/876 4, መውሊድና ነባሩ እስልምና አይተዋወቁም! {ምስክር እራሳቸው!} t.me/IbnuMunewor/884 5, “በአላህ እዝነት ይደሰቱ...” - ትልቁ የመውሊድ አጋፋሪዎች ምርኩዝ t.me/IbnuMunewor/2227 6, የሰኞ ፆም እና መውሊድ t.me/IbnuMunewor/2214 7, ዐቂቃ ሌላ መውሊድ ሌላ! t.me/IbnuMunewor/2261 8, ዓሹራን ለመውሊድ? t.me/IbnuMunewor/2269 9, መውሊድ ውስጥ እነዚህ አደጋዎች አሉ! t.me/IbnuMunewor/2294 10, በመውሊድ ላይ ስለሚፈፀመው ጭፈራ ዑለማዎች ምን እንዳሉ ታውቃለህ? t.me/IbnuMunewor/882 11, መውሊድን የሚፈቅዱትም አይፈቅዱትም! t.me/IbnuMunewor/2298 12, መውሊድ የማያከብር ሰው የሙሐመድ ﷺ ጠላት ከሆነ፣ ገና የማያከብር ሰው የዒሳ ጠላት ነው! t.me/IbnuMunewor/886 13, እውን የሡወይባ ታሪክ ለመውሊድ ማስረጃ ይሆናል? t.me/IbnuMunewor/2234 14, ሸውካኒ እና መውሊድ (ወሳኝ ነጥቦች የተዳሰሱበት) t.me/IbnuMunewor/898 15, ሲዩጢ፣ የመውሊድ ደጋፊዎች ሌላኛው ምርኩዝ t.me/IbnuMunewor/2277 16, እውን ኢብኑ ተይሚያ መውሊድን ፈቅደዋል? t.me/IbnuMunewor/878 17, በሸይኹል አልባኒ እና “መውሊድ ይፈቀዳል” በሚል ሰው መካከል የተደረገ ድንቅ ቃለ-ምልልስ t.me/IbnuMunewor/34 18, ከ“ወሃብዮች” በፊት የነበሩ የመውሊድ ተቃዋሚዎች t.me/IbnuMunewor/1624 19, መውሊድ ተከሽኖ t.me/IbnuMunewor/2309 20, ለምንድን ነው የመውሊድ ተቃውሞ ኢኽዋኖችን ምቾት የሚነሳቸው? t.me/IbnuMunewor/918 21, መሷሊሐል ሙርሰላ፣ የመውሊድ አክባሪዎች የመጨረሻው ምሽግ t.me/IbnuMunewor/2302 = የቴሌግራም ቻናል፡- https://t.me/IbnuMunewor https://t.me/IbnuMunewor

የሰውን ልብ ከሰበራችሁ ቡሀላ ይቅርታ የምጠይቁ ሰወች ግን ምናችሁን ነው የሚያማችሁ አይ ሰው አይ የኛ ነገር ብርጭቆ አንደየ ከተሰበረ መልሶ እንደማያገለግለው ሁሉ ልብም ተተሰበረ ለይቅርታ ቦታ የለው
የሰውን ልብ ከሰበራችሁ ቡሀላ ይቅርታ የምጠይቁ ሰወች ግን ምናችሁን ነው የሚያማችሁ አይ ሰው አይ የኛ ነገር ብርጭቆ አንደየ ከተሰበረ መልሶ እንደማያገለግለው ሁሉ ልብም ተተሰበረ ለይቅርታ ቦታ የለውም ይቅርታ ቢያረግ እንኳ ወሏሂ ሰባራው መቸም አይጠገንም

🌱ተጀመረ ልዩ የሙሀደራ ፕሮግራም 🌿 ꧁ በኡስታዝ አብዱ ረዛቅ አል-ባጂ ꧂             የሚተላለፍበት ቻናል፡                https://t.me/sunnahchannelsinEthiopia?livestream=5e6ae2248fa1a382a8

🌴ሸይኹል ኢስላም ኢብኑ ተይሚያህ ረሒመሁላህ እንዲህ ይላሉ፡- ❝ከተውሒድ እና ከሱና የራቀ ሰው ሁሉ እሱ ወደ ሽርክ፣ ቢድዓ እና ወደ ውሸቶች የቀረበ ነው።❞ 📚اقتضاء الصراط المستقيم
🌴ሸይኹል ኢስላም ኢብኑ ተይሚያህ ረሒመሁላህ እንዲህ ይላሉ፡- ❝ከተውሒድ እና ከሱና የራቀ ሰው ሁሉ እሱ ወደ ሽርክ፣ ቢድዓ እና ወደ ውሸቶች የቀረበ ነው።❞ 📚اقتضاء الصراط المستقيم لمخالفة أصحاب الجحيم صـ ٥٠١ ══════ ❁ ══════ https://t.me/Mohammedseid21

የጫት ቃሚ ጮማዉ. ህዕ👓
የጫት ቃሚ ጮማዉ. ህዕ👓

﴿ وَلَا تَكُونُوا۟ كَٱلَّذِینَ نَسُوا۟ ٱللَّهَ فَأَنسَاهُمۡ أَنفُسَهُمۡ ﴾ قالَ سَهْل بن عبد الله: نَسُوا الله عِندَ الذُّنوبِ
﴿ وَلَا تَكُونُوا۟ كَٱلَّذِینَ نَسُوا۟ ٱللَّهَ فَأَنسَاهُمۡ أَنفُسَهُمۡ ﴾ قالَ سَهْل بن عبد الله: نَسُوا الله عِندَ الذُّنوبِ، فَأَنسَاهُمْ أَنفُسَهُمْ عِندَ التَّوْبَةِ. الجامع_لأحكام_القرآن [١٨/‏٤٣]