قناة للْمࢪأة السلفية 𐙚
Open in Telegram
https://t.me/https_Aselefya وَمَن جَاهَدَ فَإِنَّمَا يُجَاهِدُ لِنَفْسِهِ ۚ إِنَّ اللَّهَ لَغَنِيٌّ عَنِ الْعَالَمِينَ
Show more1 546
Subscribers
-124 hours
-87 days
-830 days
Posts Archive
🍂عن عائشة رضي الله عنها عن النبي - ﷺ - قال: "أشد الناس عذاباً يوم القيامة الذين يضاهون بخلق الله"📚رواه البخاري ومسلم
እናታችን አኢሻ የአላህ መልክተኛ እንድህ ብለዋል ስትል ታስተላልፋለች
የቂያማ ቀን ቅጣት የሚበረታባቸው እነዛ ከአላህ ከሚፈጥረው ፍጡር ጋር ለማመሳሰል የሚሞክሩት ናቸው
📚ቡኻሪና ሙስሊም ዘግበውታል
🍃
ቢራቢሮዬ
ባለ ብዙ ቀለም መኖሪያህ አበባ
በሰው ስትለካ የውበት ቀዘባ
ከዓይኔ ብትገባ ድንገት በጨረፍታ
ስፀልይ አደርኩኝ እንዲነጋ ማታ
የኔ ቢራቢሮ
ይሄ ውበትህ ጠላት እንዳይሆንህ
ጭራሽ እንዳትወጣ ከመኝታ ክፍልህ
የኔ ቢራቢሮ 🎀
http://t.me/https_Aselefye
የማያዝን አይታዘንለትም
من لا يرحم لا يرحمه الله
الامام ابن باز رحمه الله
http://t.me/https_Aselefye
+1
🍂ለሁሉም ሰው ጥሩ ነገር አዲርጊ ግን ከነሱ ምንም ጥሩ ነገር እንዲመለስልሽ አትጠብቂ
🎀የሱናዋ__ቆንጆ🎀
http://t.me/https_Aselefye+1
"እኔ አንድን ነገር እነግርሃለሁ።ምናልባትም የሆነ ቀን አሏህ እንድትጠቀምበት ሊያደርግህ ይችላል።
አስተውል፤ በ አሏህ ዘንድ ምርጡ ባርያዎቹ ማለት እሱን አመስጋኞች ናቸው።"
ዒምራን ቢን ሁሰይን رضي الله عنه
አልሀምዱ ሊላህ🍂
منقل
+1
🎀
الزَّوجُ الصَّالح والزَّوجة الصَّالحة نعمة!
فلا الرَّجل يعيبه قلّة مالهِ
ولا المَرأة يعيبها قلّة جمالها.
إنما العيبُ في قِلّة الدين وسُوءِ الأخلاق
http://t.me/https_Aselefye
Repost from አህመድ ፈንታቢል
ባለ ትዳር ሁኖ ያለ እኔ ፍቃድ ብር እንዳትልኪ ለሚሉ
ያለ እኔ ፍቃድ ለወላጆችሽ ብር እንዳትልኪ ከላክሽ ፍች ነሽ ለሚሉ
የሰራሽዉን ብር አምጭ ለሚሉ ወንዶች አድርሱላቸዉ
ሚስት ሀብታም ሚሊየነር ቢሊየነር ብትሆን እንኳ ከሚስት ገንዘብ ባል አያገባዉም የቤት ሙሉ ወጭ ባል ነዉ መሸፈን ግዴታዉ
👆👆
👇👇👇
https://t.me/HuzeyfaAhmed
ወንጀልህ ቢገዝፍ ቢበዛ በጭራሽ ከአላህ እዝነት ራህመት ወደ አላህ ተውበት ከማድረግ ተስፋ እንዳንቆርጥ‼️
(አል-ዙመር - 53)
በላቸው «እናንተ በነፍሶቻችሁ ላይ ድንበር ያለፋችሁ ባሮቼ ሆይ! ከአላህ እዝነት ተስፋ አትቁረጡ፡፡ አላህ ኃጢኣቶችን በመላ ይምራልና፡፡ እነሆ እርሱ መሓሪው አዛኙ ነውና፡፡
«አሏሁ- ጀለ- ወዓላ» በተከበረው ቁረኣን ባሮቹን እየተጣራ ነው አንተ የኔ ባሪያ ሆይ የተለያየ ወንጀል ሰርተህ ይሆናል በሰራከው ወንጀል ተስፋ እንዳትቆርጥ ተውበት ካደረክ ሁሉንም ወንጀል እምርሀለሁ እያለ ተስፋ እንዳትቆርጥ እየነገረህ ነው።
ምን አልባት ዝሙት ላይ ወድቀህ ይሆናል ወለድ በልተህ ይሆናል አላህ እዳትሰሯቸው ብሎ የከለከላቸውን ነገሮች ሰርተህ ይሆናል በሰራከው ወንጀል አይ እኔማ ወንጀሌ ብዙ ነው አላህ አይምረኝም ብለህ ተስፋ እንዳትቆርጥ እየመከረህ ነው ተውበትን ሸርጥ አድርጎልሀል ተውበት ካደረክ እምርሀለሁ እያለህ ነው ታዳ አንተ ምን ተስፋ ያስቆርጠሀል !!
ተውበት አድርገህ ከወንጀልህ ታቅበህ ድጋሚ ወደ ወንጀልህ ላለመመለስ ታግለህ ወደጌታህ አትመለስም ወንጀልህ ምንም እንኳን ቢገዝፍ ተውበት ካደርክ የሚምር ጌታ ነው ያለህ ስለዚህ ተስፋ እንዳትቆርጥ!!
=https://t.me/tdarna_islam
+8
«ሐያት online »ኢስላማዊይ አልባሳቾችና ኪታቦች መሸጫ!
« ኪታቦች፣
«ጅልባቦችና ኒቃቦች ፣
«የሶላት፣ ሸርሸፎችን ።
«አርማ ያላቼዉ ኩቦች።
ይዘዙን ሳዑዲ ሁሉም ቦታ እንልካለን።
የምትፈልጉትን ለማዘዝ በዚህ አናግሩኝ
↳@Hayat_Bint_Seid_Aselefly↲
+966532934803
👉ወደ ጉሩፑ ይቀላቀሉ፦
t.me/+sI9FMpZ84-YwZmU0
