قناة للْمࢪأة السلفية 𐙚
Open in Telegram
https://t.me/https_Aselefya وَمَن جَاهَدَ فَإِنَّمَا يُجَاهِدُ لِنَفْسِهِ ۚ إِنَّ اللَّهَ لَغَنِيٌّ عَنِ الْعَالَمِينَ
Show more1 550
Subscribers
No data24 hours
-67 days
+130 days
Posts Archive
Repost from قناة رياض الجنة 🌱 {የጀነት ጨፌ}
⚡️⚡️⚡️⚡️⚡️⚡️ ⚡️⚡️⚡️⚡️⚡️⚡️
🔹 ሰበር ዜና 🔹 🔹 ሰበር ዜና 🔹
🔴🔹〽️ 🔹 🔴〽️🔹🔴
👾 〽️تم رصد هلال ذي الحجة في تمير〽️
👾 〽️غداً الأربعاء أول أيام ذي الحجة بالسعودية.〽️
🇸🇦 ሳዑዲ ላይ ጨረቃ ስለታየች አላህ
ካለ ነገ ረቡዕ ዙል-ሒጃህ ①︎ ይሆናል።
👾ሐሙስ ጁን 5,2025 {ግንቦት 28,2017 E.C} የዓረፋህ ቀን ነው ።
👾ጁሙዓህ ጁን 6 {ግንቦት 29} የዒደ-ል-አድሃ በዓል ይሆናል።
🌟🔗😊 ᵗᵉʷʰᵉᵈᵃⁿᵈˢᵘⁿᵃ👈🟢🔤🤩
~አንዲት ሴት ጠየቀች !
ያ ሸይኽ
ባሌ ምንም ስራ የለውም።
የማስተዳድረው እኔ ነኝ
ወላሂ ሁለተኛ አገባለሁ አለኝ ምን ላድርግ አለቻቸው?
ሼኹ:- ሁለት ቤት ማስተዳደር አልችልም በይው:
سلامة الصَّدر للمسلمين من نعيم الرُّوح الذي لا يجده كثيرٌ من الخلق، فمن وجده فليحمد الله، ومن فقده فليُصلح قلبه؛ فما أعظم ما فقد.
#تغريد_العصيمي
❗️አይ ሸ ይ ጧ ን❗️
ያ ጀመአ ተመልከቱማ ሸይጧን እኛን የሰው ልጆችን በዚህ በዱንያ አለም ካጠመመን ቡሀላ በአኺራ ምን እንደሚል አንብቡትማ ወሏሂ እንዴት እንደሚክደንና እንደሚሸምጥጠን።🤲 አሏህ ለሸይጧን ተንኮል ጠንካሮች ያድርገን።🤲
۞ قَالَ قَرِينُهُ رَبَّنَا مَا أَطْغَيْتُهُ وَلَٰكِن كَانَ فِي ضَلَالٍ بَعِيدٍ
"የሰውየው ቁራኛ (ሰይጣን) «ጌታችን ሆይ! እኔ አላሳሳትኩትም፡፡ ግን (ራሱ) ሩቅ በሆነ ስሕተት ውስጥ ነበር» ይላል፡፡"
ከዛ ለሁለታቸውም አሏህ እንዲህ ይላቸዋል፦
قَالَ لَا تَخْتَصِمُوا لَدَيَّ وَقَدْ قَدَّمْتُ إِلَيْكُم بِالْوَعِيدِ
"(አላህ) «ወደእናንተ ዛቻን በእርግጥ ያስቀደምኩ ስኾን እኔ ዘንድ አትጨቃጨቁ» ይላቸዋል፡፡"
♻️ከሸይጧን መጠበቂያ መንገድ አንደኛው በኸይር ነገር ላይ እራስን ቢዚ ማድረግ ነው። እናም እራሳችንን በእውቀት ቢዚ እናድርግ። አንሰልች ቀጥ እንበል።
https://t.me/Abuharisabdurahman
Repost from N/a
✅📌💫❓
🐑የኡድሒያ እርድ የሚፈፅም ሰው 🕋🗓ዙል ሂጃህ ወር ከገባበት ሰዐት አንሰቶ እርዱ እስኪፈፀም ድረስ ማድረግ የሚከለከለው ተግባር ምንድ ነው❔
🧷በተሰበረው ክንፋቸው ወደ አላህ የተንፏቀቁት ሁሉ...
እየበረሩ ተመልሰዋል!!
لم يخلُقنا الله لنَحزن هو فقط يُعلّمنا الرجُوع إليه عِندما نَنكسر .
https://t.me/https_Aselefya
🧷በተሰበረው ክንፋቸው ወደ አላህ የተንፏቀቁት ሁሉ...
እየበረሩ ተመልሰዋል!!
لم يخلُقنا الله لنَحزن هو فقط يُعلّمنا الرجُوع إليه عِندما نَنكسر .
https://t.me/https_Aselefya
،ኣህህህህህህህህህህህህህህ،
🧷አንዳንዴ ለሚሰማሽ ስሜት ቃል ታጭና በረጂሙ ተንፍሰሽ ያረብ እንዳልሽ አይኖችሽ መናገር ይጀምራሉ...¿
https://t.me/https_Aselefya
○ قال الشّيخ ابن عثيمين رحمه اللّٰه تعالى:
° المُؤمن كُلّما اشتدّت به الأزمات، إزداد إيمانا باللّٰه، لأنّه يُؤمن أنّ النّصر مع الصبر وَأنّ الفرج مع الكرب °.
[شرح ريّاض الصّالحين(٥٤٢/١)]
🧷ጥሩ ስው አይደለንም፤ ለመሆን እየጣርን ነው፣ የዲን ሰው አይደለንም፤ እየታገልን ነው፣ ኢማን የለንም፤ እየተፍጨረጨርን ነው፣ ከ ወንጀል የነፃን አይደለንም፣ ወድቀን እየተነሳን ነው።
~ምን አልባት…መስለናችሁ አሳስተናችሁ ከሆነ ዐውፍ በሉን።ሁሉ ነገራችን የጥረት ነው፣ የመንደፋደፍ ነው፣ በሁለት እግር ለመቆም የሚደረግ ፍልሚያ ነው።
~
🧷ለምትፈልጉት ህይወት መሳካት ከእናንተ የሚያስፈልገው በአላህ ታግዛቺሁ ቆራጥ መሆን ብቻ ነው።
https://t.me/https_Aselefya
አዎ መልካሞቹ በመልካም ትዝታቸው ፈገግ እያደረጉን ،
መጥፎዎቹ ደግሞ አስቀያሚ ሁኔታቸውን እያስታወስን ሌላንም ለመቅረብ ፈራ ተባ እያደረጉን ይኖራሉ ሄደ የተባለ ሁሉ አይሄድም....!!
https://t.me/https_Aselefya
አዎ መልካሞቹ በመልካም ትዝታቸው ፈገግ እያደረጉን ،
መጥፎዎቹ ደግሞ አስቀያሚ ሁኔታቸውን እያስታወስን ሌላንም ለመቅረብ ፈራ ተባ እያደረጉን ይኖራሉ ሄደ የተባለ ሁሉ አይሄድም....!!
🧷ዛሬ ተሳስተክ /ሽ ሊሆን ይችላል
ለነገ ግን ለማስተካከል ጠንክረህ/ሽ ስራ/ሪ !
https://t.me/https_Aselefya
