en
Feedback
قناة للْمࢪأة السلفية 𐙚

قناة للْمࢪأة السلفية 𐙚

Open in Telegram

https://t.me/https_Aselefya وَمَن جَاهَدَ فَإِنَّمَا يُجَاهِدُ لِنَفْسِهِ ۚ إِنَّ اللَّهَ لَغَنِيٌّ عَنِ الْعَالَمِينَ

Show more
1 558
Subscribers
+124 hours
+27 days
+330 days
Posts Archive
⏰ለማስታዎስ! ~ ዛሬ ማታ አድ-ዳእ ወድ-ደዋእ(ሙኽተሶር) مختصر الداء والدواء ደርስ ይኖረናል! (ኢንሻ አላህ)–

ቲላዋ🍒 القارئ : ياسر الدوسري https://t.me/https_Aselefya

🧷{በቅርቡ ሊሆን ይችላል በላቸው} ከችግር ቡሃላ ድሎት አለ ከህመም ቡሃላ ጤና ይመጣል    ከብቸኝነት ወዳ  የሚያጫውት ወዳጅ  ይተካል ብቻ ታገስ ሁሉም ቀኑን ይጠብቃል እንጂ እንደራቀ አይቀርም💧 ኢንሻአሏህ። https://t.me/https_Aselefya

የብልሆች ተግባር:- 🔖 የሌሎችን ስኬት ማክበር :ቅናት ና ምቀኝነት ማስወገድ አእምሮን ማፅዳት :አለባሌ ግምቶችን መራቅ በአላማ ና በፕሮግራም መንቀሳቀስ ምስጋናን መለማመድ:በታማኝነት ና በእውነት
የብልሆች ተግባር:-
🔖 የሌሎችን ስኬት ማክበር :ቅናት ና ምቀኝነት ማስወገድ አእምሮን ማፅዳት :አለባሌ ግምቶችን መራቅ በአላማ ና በፕሮግራም መንቀሳቀስ ምስጋናን መለማመድ:በታማኝነት ና በእውነት መናገር መጥፎ ነገሮችን መራቅ :በመልካም መብቃቃት ከሱስ መራቅ:በየጊዜው የአካል ብቃት  እንቅስቃሴዎችን ማድረግ ለሁለቱም ሀገር የሚበጅን ህይወት መምራት ለደስታም ለሀዘን :ለምቾትም ለችግር:ለእድለኝነትም ሆነ ለእድለ-ቢስነት የመጨረሻ ህይወት አሁን ያለንበት ህይወት ብቻ እንዳልሆነ  በመገንዘብ ነገሮችን በልክ መያዝ ይልቁንስ ከጌታዋ  ያፈነገጠች ነፍስ  እድለቢስ እና ሁል ጊዜ በሃዘንና :በመከራ ውስጥ የምትሆነው በአኸራ እንደሆነ እንድሁም ጉድለት የሌለበት የተሟላ ህይወት የሚገኘው በጀነት ብቻ መሆኑን ማመን። https://t.me/UstazKedirAhmed

القارئ : أحمد طالب

🧷‏إنما " الأُمنياتُ " بيد الله تعالى فتمنّوا ماشِئتُم ، وأنتظروا ولا تيأسوا " በእርግጥም "ምኞቶች" በአላህ እጅ ናቸው፣ ስለዚህ የፈለከውን ሁሉ ተመኝ፣
🧷‏إنما " الأُمنياتُ " بيد الله تعالى فتمنّوا ماشِئتُم ، وأنتظروا ولا تيأسوا " በእርግጥም "ምኞቶች" በአላህ እጅ ናቸው፣ ስለዚህ የፈለከውን ሁሉ ተመኝ፣ ጠብቅ ተስፋ አትቁረጥ። ~

◦ في #التوحيد غنى القلب وفي الشرك فقره (يَا أَيُّهَا النَّاسُ أَنتُمُ الْفُقَرَاءُ إِلَى اللَّهِ ۖ وَاللَّهُ هُوَ الْغَنِيُّ
◦  في #التوحيد غنى القلب وفي الشرك فقره (يَا أَيُّهَا النَّاسُ أَنتُمُ الْفُقَرَاءُ إِلَى اللَّهِ ۖ وَاللَّهُ هُوَ الْغَنِيُّ الْحَمِيدُ) ▪️قَالَ الإمَامُ ابنُ القيِّمِ رَحِمَهُ الله حَقِيْقَةُ غِنَى القَلبِ؛ تُعَلُّقَهُ بِاللَّهِ وَحدَهُ، وَحَقِيْقَةُ فَقرِهِ المَذمُوْمِ؛ تُعَلُّقُهُ بِغَيرِهِ. 📓 مَدَارِجُ السَّالِكِيْن || ٤٢٠/٢ ] ~

📚 አድ-ዳእ ወድ-ደዋእ(ሙኽተሶር) مختصر الداء والدواء -ክፍል 13- 🎙በ ወንድም አቡ ሱፍያን t.me/Sle_qelbachn1

🧷ቁስልን ማከም እንጂ ማከክ አያድንም " ኢላሂ ሰላም ካንተ ነዉ እና ሰላም አድርገን ያርብ.........💧 ~
🧷ቁስልን ማከም እንጂ ማከክ አያድንም " ኢላሂ ሰላም ካንተ ነዉ እና ሰላም አድርገን ያርብ.........💧 ~

🧷ሚስት በባል ላይ ያላት መብት ምግብ፣ ልብስና ወጪ ብቻ አይደለም። »»ይልቁንም የዲን_የአቂዳ_የሱና_ትምህርቶች_ርህራሄ_እንክብካቤ_ፍቅር_ስሜት_መከባበር_ሀሳቧን_መቀበል እነኚ ነገሮች ማግኘት ይበል
🧷ሚስት በባል ላይ ያላት መብት ምግብ፣ ልብስና ወጪ ብቻ አይደለም። »»ይልቁንም የዲን_የአቂዳ_የሱና_ትምህርቶች_ርህራሄ_እንክብካቤ_ፍቅር_ስሜት_መከባበር_ሀሳቧን_መቀበል እነኚ ነገሮች ማግኘት ይበልጥ አለባት »»ምክንያቱም ከኪስ ልግስና ይልቅ የልብ ልግስና ያማረ ነው። ~

‏« وكما أن تقوى الله مَجلَبة للرزق، فتركُ التقوى مجلبة للفقر. فما استُجْلِبَ رزقُ الله بمثل ترك المعاصي » • ابن القيم | الداء
‏« وكما أن تقوى الله مَجلَبة للرزق، فتركُ التقوى مجلبة للفقر. فما استُجْلِبَ رزقُ الله بمثل ترك المعاصي » • ابن القيم | الداء والدواء صـ (١٣٣) ~

🧷كَانَ مِن دُعَاء مُوسَى عَليهِ السَّلام: «اللهُمَّ ليِّن قلبِي بالتَوبَة، ولَا تَجعَل قلبِي قَاسياً كالحَجَر». الزُّهد لأَح
🧷كَانَ مِن دُعَاء مُوسَى عَليهِ السَّلام: «اللهُمَّ ليِّن قلبِي بالتَوبَة، ولَا تَجعَل قلبِي قَاسياً كالحَجَر». الزُّهد لأَحمَد بنُ حَنبَل (٣٥٠) ~

⏰ለማስታዎስ! ~ ዛሬ ማታ አድ-ዳእ ወድ-ደዋእ(ሙኽተሶር) مختصر الداء والدواء ደርስ ይኖረናል! (ኢንሻ አላህ)– 🎁ካለፈው ደርስ የተወሰኑ ጥያቄዎች ይኖሩናል። ቀድሞ ለመለሰ ሽልማት ይኖራል! t.me/Sle_qelbachn1

«وَ أعْظمُ الحُبِّ ، حُبُّ الرُوحِ لِرُّوحِ، «ትልቁና የላቀው ፍቅር አንድኛው ነፍስ ለሌላኛው ነፍስ ያለው ፍቅር ነው። = t.me/https_Asselefya1
«وَ أعْظمُ الحُبِّ ، حُبُّ الرُوحِ لِرُّوحِ، «ትልቁና የላቀው ፍቅር አንድኛው ነፍስ ለሌላኛው ነፍስ ያለው ፍቅር ነው። = t.me/https_Asselefya1

(رَبِّ إِنِّي لِمَا أَنزَلْتَ إِلَيَّ مِنْ خَيْرٍ فَقِيرٌ.) አሁን ያላችሁበት ጥሩ ሁኔታ ወደ አላህ ፈላጊ ከመሆን አያግዳችሁ።ሁሌም ዱዓእ አድርጉ። በበራፉ ላይ ብዙ
(رَبِّ إِنِّي لِمَا أَنزَلْتَ إِلَيَّ مِنْ خَيْرٍ فَقِيرٌ.) አሁን ያላችሁበት ጥሩ ሁኔታ ወደ አላህ ፈላጊ ከመሆን አያግዳችሁ።ሁሌም ዱዓእ አድርጉ። በበራፉ ላይ ብዙ ቁሙ፣እስኪከፈትላችሁ ድረስ አንኳኩ። አላህ ሆይ ወደእኔ ለምታወርደው መልካም ነገር ሁሉ ፈላጊ ነኝ። #ማስታወሻ

🧷ትዳር ውስጥ ከመግባት በፊት" ትዳር ምንድን ነው የሚለውን ማወቅ እና አርቆ ማሰብ ለትዳር መስተካከል ዋና መሠረት ነው። https://t.me/https_Aselefya
🧷ትዳር ውስጥ ከመግባት በፊት" ትዳር ምንድን ነው የሚለውን ማወቅ እና አርቆ ማሰብ ለትዳር መስተካከል ዋና መሠረት ነው። https://t.me/https_Aselefya

🧷قَالَ شَيِّخ الإِسَلام ابن تَيِّمَية-رَحِمَهُ اللَّه-: «أَن حَقيقة التَوحِيد أَن تَعبد اللَّه وحدهُ ، فَلا يُدعى إِلَّا هُو
🧷قَالَ شَيِّخ الإِسَلام ابن تَيِّمَية-رَحِمَهُ اللَّه-: «أَن حَقيقة التَوحِيد أَن تَعبد اللَّه وحدهُ ، فَلا يُدعى إِلَّا هُوَ ، ولا يَخشى إِلا هُو ، ولَا يَتقى إِلَّا هَو ، ولا يتوكل إِلَّا هُوَ ، ولا يَكُون الدين إِلا لَهُ ، وأَلا نَتخذ الملائكة والبنين أَربابًـا فكيف بالأئمة والشُيُّوخ والعُلمَاء والمُلوك وغيرهم»   مِنهاج السُّنة(٣/٤٩٠) https://t.me/https_Aselefya

🧷የኔ ውድ እህት " አማኝ ሰው መቸም ቢሆን ከአላህ እዝነት ተስፋ አይቆርጥም" ጠካራ ሁኚ አብሽሪ ተስፋሽ ቃሉ ነዉ። https://t.me/https_Aselefya
🧷የኔ ውድ እህት " አማኝ ሰው መቸም ቢሆን ከአላህ እዝነት ተስፋ አይቆርጥም" ጠካራ ሁኚ አብሽሪ ተስፋሽ ቃሉ ነዉ። https://t.me/https_Aselefya