en
Feedback

Don't get caught by a cheater! Telemetrio finds and tags such channels 👉 If you want to see the tag, subscribe

قناة للْمࢪأة السلفية 𐙚

قناة للْمࢪأة السلفية 𐙚

Open in Telegram

https://t.me/https_Aselefya وَمَن جَاهَدَ فَإِنَّمَا يُجَاهِدُ لِنَفْسِهِ ۚ إِنَّ اللَّهَ لَغَنِيٌّ عَنِ الْعَالَمِينَ

Show more
1 548
Subscribers
No data24 hours
-67 days
No data30 days
Posts Archive
🧷ፊርዓውን ስልጣኑን ለማስጠበቅ በሚል በርካታ ሺህ ህፃናቶች አርዷል። ሙሳ በስህተት አንድን ሰው ገደለ። ከዝያም ፊርዓውን ለሙሳ እንዲህ ይለዋል፦ 📖{وَفَعَلْتَ فَعْلَتَكَ الَّتِي
🧷ፊርዓውን ስልጣኑን ለማስጠበቅ በሚል በርካታ ሺህ ህፃናቶች አርዷል። ሙሳ በስህተት አንድን ሰው ገደለ። ከዝያም ፊርዓውን ለሙሳ እንዲህ ይለዋል፦ 📖{وَفَعَلْتَ فَعْلَتَكَ الَّتِي فَعَلْتَ وَأَنتَ مِنَ الْكَافِرِينَ}   {ያቺ የሰራሃትን አልሰራህምን? አንተ ከውለታ ቢስ (ከከሀዲዮች) ነህ።}        [አል_ሹዓራእ:¹⁹]   እውነታን መገልበጥ፤ ራስን አጥርቶ ሌሎች መወንጀል ሁሌም የሙጅሪሞች አካሄድ ነው።

🧷 الْحَمْدُ لِلَّهِ الَّذِي هَدَانَا لِهَٰذَا وَمَا كُنَّا لِنَهْتَدِيَ لَوْلَا أَنْ هَدَانَا اللَّهُ 🍂

🧷ሸይኽ አብዱረዛቅ አሏህ ይጠብቀውና እንድህ ይላል - እድለኛ ብሎ ማለት ከሰዎች የተመከረ ነው -እድለቢስ ብሎ ማለት ደግሞ ከሱ ውጭ ያሉ ሰዎች በሱ የሰመከሩበት ነው።መውዒዞቱ ኒሳእ-36- የኔ ውድ
🧷ሸይኽ አብዱረዛቅ አሏህ ይጠብቀውና እንድህ ይላል - እድለኛ ብሎ ማለት ከሰዎች የተመከረ ነው -እድለቢስ ብሎ ማለት ደግሞ ከሱ ውጭ ያሉ ሰዎች በሱ የሰመከሩበት ነው።መውዒዞቱ ኒሳእ-36- የኔ ውድ እህት በአሏህ ታግዘሽ ሰበቡን አድርሽ-ሁሌም ቢሆን-በሰዎች የምትመከሪ ጮሌ ሁኚ- መቸም ቢሆን ሰዎች ባንቺ የሚመከሩብሽ እንዳትሆኚ። https://t.me/https_Aselefya

🧷ሀሰኑል በስሪይ ቀብር አጠገብ ቆመው አጠገባቸው ያለን ሰው እንዲህ ሲሉ ጠየቁት ይህ የተቀበረ ሰው ወደ ዱኒያ ቢመለስ ምን የሚሰራ ይመስልሃል? ብለው ጠየቁት ሰውዬውም -በዒባዳ ይጠመድ ነበር አላቸ
🧷ሀሰኑል በስሪይ ቀብር አጠገብ ቆመው አጠገባቸው ያለን ሰው እንዲህ ሲሉ ጠየቁት ይህ የተቀበረ ሰው ወደ ዱኒያ ቢመለስ ምን የሚሰራ ይመስልሃል? ብለው ጠየቁት ሰውዬውም -በዒባዳ ይጠመድ ነበር አላቸው- ይህ ዕድል እሱን አምልጦታል አንተም እንዳያመልጥህ አሉት። https://t.me/https_Aselefya

Repost from N/a
💯በእስልምና ሐይማኖት አስተምህሮ መሰረት ዒሳ (ኢያሱስ) አልተሰቀልም ⁉️

🌴ኢማም ኢብኑል ቀይም አላህ ይዘንላቸውና እንዲህ ብለዋል፡- ❝ዱኒያ ጥንብ ናት አንበሳም በጥንብ ላይ አይወድቅም።❞ 📚الفوائد لابن القيم ٨٠ ══════ ❁ ══════ https://t.m
+1
🌴ኢማም ኢብኑል ቀይም አላህ ይዘንላቸውና እንዲህ ብለዋል፡- ❝ዱኒያ ጥንብ ናት አንበሳም በጥንብ ላይ አይወድቅም።❞ 📚الفوائد لابن القيم ٨٠ ══════ ❁ ══════ https://t.me/Mohammedseid21

🧷لَّقَد كُنت فِي غَفْلَةٍ مِّنْ هَـٰذَا فَكَشَفْنَا عَنكَ غِطَاءَكَ فَبَصَرُكَ الْيَوْمَ حَدِيدٌ «ከዚህ ነገር በእርግጥ በዝንጋቴ ውስጥ ነበርክ፡፡ ሺፋንህንም ካንተ ላይ ገለጥንልህ፡፡ ስለዚህ ዛሬ ዓይንህ ስለታም ነው» (ይባላል)፡፡ [ ሱረቱ ቃፍ - 22 ] በዝንጋቴ ውስጥ ሆነን እንጅ የአኸይራው ጉዳይ የበለጠ አሰፈሪ ነው። ሞት በዛው መቅረት ፥ ሳይመጣ በድንገት፣ ቆሞ መጠባበቅ ፥ ይሻል መዘጋጀት!! وَاعْبُدْ رَبَّكَ حَتَّىٰ يَأْتِيَكَ الْيَقِينُ ❝ እውነቱም (ሞት) እስኪመጣህ ድረስ ጌታህን ተገዛ፡፡ ❞ [ ሱረቱ አል-ሒጅር - 99 ] كُلُّ نَفْسٍ ذَائِقَةُ الْمَوْتِ ۖ ثُمَّ إِلَيْنَا تُرْجَعُونَ ❝ ነፍስ ሁሉ ሞትን ቀማሽ ናት፡፡ ከዚያም ወደኛ ትመለሳላችሁ፡፡ ❞ [ ሱረቱ አል-ዐንከቡት - 57 ] قُلْ إِنَّ الْمَوْتَ الَّذِي تَفِرُّونَ مِنْهُ فَإِنَّهُ مُلَاقِيكُمْ ۖ ثُمَّ تُرَدُّونَ إِلَىٰ عَالِمِ الْغَيْبِ وَالشَّهَادَةِ فَيُنَبِّئُكُم بِمَا كُنتُمْ تَعْمَلُونَ ❝ ያ ከእርሱ የምትሸሹት ሞት እርሱ በእርግጥ አግኛችሁ ነው፡፡ ከዚያም ሩቁንና ቅርቡን ዐዋቂ ወደ ኾነው ጌታ ትመለሳላችሁ፡፡ ትሠሩትም የነበራችሁትን ሁሉ ይነግራችኋል» በላቸው፡፡ ❞ [ ሱረቱ አል- ጁሙዓህ - 8 ] وَجَاءَتْ سَكْرَةُ الْمَوْتِ بِالْحَقِّ ۖ ذَٰلِك مَا كُنتَ مِنْهُ تَحِيدُ ❝ የሞትም መከራ እውነቱን ነገር ታመጣለች፡፡ (ሰው ሆይ)፡- «ይህ ያ ከርሱ ትሸሸው የነበርከው ነው» (ይባላል)፡፡ ❞ [ ሱረቱ ቃፍ - 19 ] ~

🔖አድስ የሙሀደራ ፕሮግራም! 🎙በኡስታዝ ሙሀመድ አብዲላህ ባቲ ~ የአላህ ስምና ባህሪያት ተ       ጀ             መ                    ረ ~ t.me/Online_Eslamawiy_Market

🧷የተለያዩ ጂልባቦች እና ኒቃቦቺን ለማዘዝ እና ዋጋውን ለማወቅ 🍃ቴሌግራም👇 @Zuzu_bint_Hasen_Aselefya 🍃በዋትሳፕ ወይም በመስመር +966592170031 ~
+4
🧷የተለያዩ ጂልባቦች እና ኒቃቦቺን ለማዘዝ እና ዋጋውን ለማወቅ 🍃ቴሌግራም👇  @Zuzu_bint_Hasen_Aselefya 🍃በዋትሳፕ ወይም በመስመር +966592170031 ~

🧷የተለያዩ ጂልባቦች እና ኒቃቦቺን ለማዘዝ እና ዋጋውን ለማወቅ 🍃ቴሌግራም👇 @Zuzu_bint_Hasen_Aselefya 🍃በዋትሳፕ ወይም በመስመር +966592170031 ~
+4
🧷የተለያዩ ጂልባቦች እና ኒቃቦቺን ለማዘዝ እና ዋጋውን ለማወቅ 🍃ቴሌግራም👇  @Zuzu_bint_Hasen_Aselefya 🍃በዋትሳፕ ወይም በመስመር +966592170031 ~

🧷 አራዳ ብሎ ማለት ለምን እንደተፈጠረ እና ማን እንደፈጠረው አውቆ አምኖ ተቀብሎ በብቸኝነት አሏህን የሚገዛ ነው። https://t.me/https_Aselefya
+1
🧷 አራዳ ብሎ ማለት ለምን እንደተፈጠረ እና ማን እንደፈጠረው አውቆ አምኖ ተቀብሎ በብቸኝነት አሏህን የሚገዛ ነው። https://t.me/https_Aselefya

🧷አራዳ ብሎ ማለት ለምን እንደተፈጠረ እና ማን እንደፈጠረው አውቆ አምኖ ተቀብሎ በብቸኝነት አሏህን የሚገዛ ነው። https://t.me/https_Aselefya
🧷አራዳ ብሎ ማለት ለምን እንደተፈጠረ እና ማን እንደፈጠረው አውቆ አምኖ ተቀብሎ በብቸኝነት አሏህን የሚገዛ ነው። https://t.me/https_Aselefya

🧷በምትወደው ነገር ላይ አላህ እንዲያዘወትርህ የምትፈልግ ከሆንክ አላህ በሚወደው ነገር ላይ ዘውትር። /ኢማሙ አሕመድ/ https://t.me/https_Aselefya
🧷በምትወደው ነገር ላይ አላህ እንዲያዘወትርህ የምትፈልግ ከሆንክ አላህ በሚወደው ነገር ላይ ዘውትር።        /ኢማሙ አሕመድ/ https://t.me/https_Aselefya

🔖አድስ የዳዕዋ ፕሮግራም ! የፊታችን ቅዳሜ በኢትዮጵያ ሰዓት አቆጣጠር ከምሽቱ 3:30ላይ በonline ልዩ የሆነ የዳዕዋ ፕሮግራም አዘጋጅተናል፤ ተወዳጅ መሻይኾች እና ኡስታዞች የሚታደሙበት ይሆናል
🔖አድስ የዳዕዋ ፕሮግራም ! የፊታችን ቅዳሜ  በኢትዮጵያ ሰዓት አቆጣጠር ከምሽቱ 3:30ላይ በonline  ልዩ የሆነ የዳዕዋ  ፕሮግራም አዘጋጅተናል፤ ተወዳጅ መሻይኾች እና ኡስታዞች የሚታደሙበት ይሆናል። ►የፕሮግራሙ ተጋባዥ እንግዶች :- ❶»ሸይኽ አወል አሕመድ  (አቡ ዓማር)    ርዕስ፦ በስአቱ ይነገራል ➋»ሸይኽ ሁሰይን ኢንድሪስ( አቡ ሐኒፋ)       ርዕስ፦ባወቁት አለመስራት ያለዉ አደጋ ❸»ኡስታዝ አብዱረዛቅ «ባጂ»     ርዕስ፦ለደረቁ ልቦች መዲሀኒት..! ❹»ኡስታዝ ሙሐመድ አብዲላህ «ባቲ»    ርዕስ፦ የአላህ ስምና ባህሪያት  ❺»ኡስታዝ አብዱሽኩር «አቡ ፈዉዛን»    ርዕስ፦ አኼራን ማስታወስ ➏አቡ ሐፍሷ «ይማም»   ርዕስ ፦ ለስደተኛ እህቶች ...! ❼አቡ ሒበቲላህ «ሁሴን» ርዕስ፦የትዳር ፀጋ ❽አቡ አይመን «ጀማል»   ርዕስ፦ የሴት ልጅ ሀያዕ መጥፋት    ✓የፕሮግራሙ መሪዎች :- ➀ )አቡ ማሪያህ    ➁ )አብዱል ከሪም ☞«ፕሮግራሙ የሚተላለፍበት ግሩፕ»።    || t.me/Online_Eslamawiy_Market t.me/Online_Eslamawiy_Market

🧷አብደላህ ኢብኑ መስዑድ አላህ መልካም ስራውን ይውደድለትና እንዲህ ይላል- 'አላህን በማስታወስ ላይ የሚያግዝህን ቢሆን እንጂ ጓደኛ አትያዝ'። ምንጭ;-📚الزهد لأبي داود ١٢٦/١ http
🧷አብደላህ ኢብኑ መስዑድ አላህ መልካም ስራውን ይውደድለትና እንዲህ ይላል- 'አላህን በማስታወስ ላይ የሚያግዝህን ቢሆን እንጂ ጓደኛ አትያዝ'። ምንጭ;-📚الزهد لأبي داود ١٢٦/١                   https://t.me/https_Aselefya

አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ። ይህ ኪታብ ገዝታችሁ ያዙት። አላህ ካለ በዚህ ሁለት ቀን ውስጥ እንጀምረዋለን። የተጅዊድ ህግጋት አጠር ባለ መልኩ አቅፎ የያዘ ጥሩ ኪታብ ነው። ቀርተን ከጨረ
አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ። ይህ ኪታብ ገዝታችሁ ያዙት። አላህ ካለ በዚህ ሁለት ቀን ውስጥ እንጀምረዋለን። የተጅዊድ ህግጋት አጠር ባለ መልኩ አቅፎ የያዘ ጥሩ ኪታብ ነው። ቀርተን ከጨረስነው በኋላ ከመጀመሪያ ጀምረን ቁርአን ላይ ትኩረት ያደረገ ትምህርት በልዩ ሁኔታ ዘወትር የሚሰጥጥ ይሆናል። https://t.me/Sadik_Ibnu_Heyru/14416