cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

ጠልሀ ጀዕፈር

ما قلت لهم الا ما امرتني به ان اعبدوا الله ربي وربكم وكنت عليهم شهيدا ما دمت فيهم فلما توفيتني كنت انت الرقيب عليهم وانت على كل شيء شهيد

Show more
Advertising posts
206
Subscribers
No data24 hours
No data7 days
+730 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

Photo unavailableShow in Telegram
👍 1
🔮የዳሩል ሒጅራተይን ኢስላማዊ ኮሌጅ የዒልም መጅሊስ የኪታብ ደርሶችን ሲጋብዛቹ በታላቅ ደስታ ነው። 🗓ሰኞ  ምሽት ከ3:30 ጀምሮ 📗ቢዳየቱል ሂዳያ 📝የኪታቡ ፀሐፊ ኢማም ሑጀቱል ኢስላም አቡ ሓሚድ አልገዛሊይ (ረሒመሁላህ) 🎤ሸርህና ታዕሊቅ በኡስታዝ ካሚል ሰልማን (ሐፊዘሁላሁ ተዓላ) 🗓ማክሰኞ ምሽት ከ3:30_4:00 📗አቢ ሹጃዕ 📝የኪታቡ ፀሐፊ ኢማም አሕመድ ቢን አልሑሰይን አልአስፈሃኒይ (ረሒመሁላህ) 🎤ሸርሕና ታዕሊቅ በኡስታዝ ሪድዋን (ሐፊዘሁላሁ ተዓላ) 🗓ረቡዕ ምሽት ከ3:30 ጀምሮ 📗ቢዳየቱል ሂዳያ 📝የኪታቡ ፀሐፊ ኢማም ሑጀቱል ኢስላም አቡ ሓሚድ አልገዛሊይ (ረሒመሁላህ) 🎤ሸርህና ታዕሊቅ በኡስታዝ ካሚል ሰልማን (ሐፊዘሁላሁ ተዓላ) 🗓ሀሙስ ምሽት ከ3:30_4:00 📗አቢ ሹጃዕ 📝የኪታቡ ፀሐፊ ኢማም አሕመድ ቢን አልሑሰይን አልአስፈሃኒይ (ረሒመሁላህ) 🎤ሸርሕና ታዕሊቅ በኡስታዝ ሪድዋን (ሐፊዘሁላሁ ተዓላ) 🗓ቅዳሜ ምሽት ከ4:00_5:00 📗 ሰፈሓት ሚን ሰብሪል ዑለማእ 📝የኪታቡ ፀሐፊ ሸይኽ ዐብዱል ፈታሕ አቡ ጉዳህ (ረሒመሁላህ) 🎤ሸርህና ታዕሊቅ በኡስታዝ ዐ/ሐሚድ (አቡ ሱሀይል) (ሐፊዘሁላሁ ተዓላ) 🗓እሁድ ምሽት ከ4:00 ጀምሮ 📗ፊቅሁ ኒካሕ ከዑምደቱ ሳሊክ 📝የኪታቡ ፀሐፊ ኢማም ሺሀቡዲን አሕመድ ቢን ሉእሉእ (ረሒመሁላህ) 🎤ሸርሕና ታዕሊቅ በኡስታዝ ሙሐመድ አሚን (ሐፊዘሁላሁ ተዓላ) 📲ደርሶቹ የሚተላለፉት በዳሩል ሒጅራተይን ኢስላማዊ ኮሌጅ ዋናው ቻናል👇 https://t.me/DARULHIJRATEYNISLAMICCOLLEGE 📚ኪታቦቹ በኮሌጃችን መክተባ👇 ያገኛሉ። https://t.me/Darulhijrateyn_islamic_BOOK ✍ይህን በቅንነት ሼር በማድረግ የአጅር ተካፋይ ይሁኑ። ሙእሚን ከኸይር ስራ አይጠግብም።
Show all...
DARUL HIJRATEYN ISLAMIC COLLEGE

{وَمَنْ أَحْسَنُ قَوْلًا مِّمَّن دَعَا إِلَى اللَّهِ وَعَمِلَ صَالِحًا وَقَالَ إِنَّنِي مِنَ الْمُسْلِمِينَ} [ወደ አላህ ከጠራና መልካምንም ከሰራ፣ እኔ ከሙስሊሞች ነኝ፣ ካለም ሰው ይበልጥ ቃሉ ያማረ ማን ነው?]💚

https://t.me/joinchat/noA9IyljNEpmNjZk

👍 2
اللَّهُمَّ أَنْتَ رَبِّي لاَ إِلَهَ إِلَّا أَنْتَ، خَلَقْتَنِي وَأَنَا عَبْدُكَ، وَأَنَا عَلَى عَهْدِكَ وَوَعْدِكَ مَا اسْتَطَعْتُ، أَعُوذُ بِكَ مِنْ شَرِّ مَا صَنَعْتُ، أَبُوءُ لَكَ بِنِعْمَتِكَ عَلَيَّ، وَأَبُوءُ لَكَ بِذَنْبِي فَاغْفِرْ لِي، إِنَّهُ لاَ يَغْفِرُ الذُّنُوبَ إِلَّا أَنْت
Show all...
1
✍ሙናፊቅነት አለብኝ ብሎ መፍራት ያለመኖሩ ማሳያ ሲሆን ደህንነት ደግሞ የመኖሩ ማሳያ ነው!። 🟢ኢብኑ አቢ ሙለይካ አላህ ይዘንላቸውና እንዲህ ብለዋል፡- “በአላህ እምላለሁ ከአላህ መልእክተኛ ሰለላሁ ዓለይሂ ወሰለም ባልደረቦች ውስጥ ሰላሳን (30) አግኝቻለው። ሁሉም በራሳቸው ላይ ሙናፊቅነትን ይፈሩ ነበር!። 🟢አል-ሐሰን አል-በስሪ አላህ ይዘንላቸውና እንዲህ ብለዋል፡- “(ሙናፊቅነት) ከሙዕሚን በስተቀር ማንም የሚፈራው የለም። ሙናፊቅ ካልሆነ በቀር ማንም ከኒፋቅ ደህንነት የሚሰማው የለም!" ኢላሂ ሰሊም ሰሊም… https://t.me/Ustaz_ebin_Selman
Show all...
👍 2
03:26
Video unavailableShow in Telegram
3
ዱዓ ( ፀሎት )   የአላህ መልዕክተኛ ( ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም ) " አንድ ሙስሊም ዱዓ ካደረገ  ; ሐጢአት ለመፈፀምና : ዝምድናን ለመቁረጥ እስካልጠየቀ ድረስ -  አላህ ከሶስት ነገሮች አንዱን አይነፍገውም ፤ ዱዓው በፍጥነት ምላሽ ያገኛል : ወይም ( አላህ ) በመጪው ዓለም ( በመልካም ሥራ ምንዳነት )   ያቆይለታል : ወይም ዱዓውን የሚመጥን መጥፎ ነገር ከበላዩ  ያስወግድለታል ::  ሲሉ ተናገሩ ::      ስለዚህ ዱዓ እናብዛ ማለት ነውን ? ባልደረቦቻቸው ጠየቋቸው :-   " አዎ " ፥  ( የ ) አላህ  ( ውዳሴ ) ብዙ ነውና ( ከፀሎት አትቦዝኑ ) የሚል ምላሽ ሰጡ ።      (  ቲርሚዚ ፡  አሕመድ ) እንደዘገቡት ። በቁርአን ፡ - " ጌታቹሁም አለ :-  ለምኑኝ እቀበላቹሃለሁና     እነዚያ እኔን ከመገዛት የሚኮሩት ተዋራጆች     ሆነው ገሃነምን በእርግጥ ይገባሉ ።           ( አል - ሙእሚን : 60)
Show all...
00:07
Video unavailableShow in Telegram
💔 2
የእስራኤል ወራሪ ወታደሮች በጋዛ ሰርጥ ላይ ባደረጉት ተከታታይ ወረራ ወቅት መስጊዶችን እና ቤቶችን ጨምሮ የሲቪል ተቋማትን ሲያቃጥሉ የሚያሳይ ፎቶግራፎችን በማህበራዊ ሚዲያዎቻቸው ላይ አሳትመዋል።
Show all...
የተከበራቹ የዒልም ፈላጊ የዳሩል ሒጅራተይን የመክተባችን አባላት ሰላማችሁ ይብዛ እያልን… መክተባችን እየላካቸው ያሉ ኪታቦች እጅግ አስፈላጊ መሆናቸው ብዙሀኑ የማይብቃቃቸው ሁሉን አቀፍ መክተባ ነው። እኛ ጋር ከ20 ሺ በላይ የተለያዩ ኩቱቦች አሉ። ለሁሉም ተደራሽ እንዲሆኑ የሁላችሁንም ትብብር እንጠይቃለን። በቅንነት ሰዎችን አድ በማድረግና የቻናሉን ሊንክ ሼር በማድረግ ትተባበሩን ዘንድ በአክብሮት እንጠይቃለን🙏 📚የግሩፓችን ሊንክ https://t.me/mektebah 📚የቻናላችን ሊንክ https://t.me/Darulhijrateyn_islamic_BOOK
Show all...
Photo unavailableShow in Telegram
አሏህ እኛ ሙስሊሞችን ወደ በላጬ ቀን ጁመዓ መራን። አልሐምዱሊላህ 🤲🏻 🤍በዚህ ታላቅና በላጭ ቀን ከሱ ከሚያርቁን መጥፎ ነገሮች ይጠብቀን🤲🏻 ወደርሱ የሚያቀርቡንን መልካም ነገሮች ይወፍቀን🤲🏻 ሀዘን ሲሰማን ፈገግ እንድንል ፣ጭንቀት ሲሰማን እንድንረጋጋ እና የጠፋን አይነት ሲሰማን በአላህ ላይ እምነት እንዲኖረን አላህ ፅናቱን ይስጠን🤲🏻🤲🏻🤲🏻 🤍አሏሁመ ሰሊ አላ ነቢይና ወሀቢቢና ሙሀመድ 🤲🏻 ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም። اللهـم صلِ وسلـم على حبيبنا محمـد .....
Show all...
🥰 3 1