cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

ፍቅርን በግጥም ❤️

እዚህ ቻናል ላይ ፍቅር በግጥም እንገልፃለን እናስረዳለን እንገልፃለን ይህንን ቻናል ለምትወዷቸው ሰዎች ሼር በማድረግ ይህ ቻናል ለብዙሀኑ እንዲደርስ ማድረግ ትችላላችሁ On this channel, we express love through poetry. By sharing this channel with your loved ones, you can make this channel reach the masses.

Show more
Ethiopia13 956Amharic9 829The category is not specified
Advertising posts
201
Subscribers
No data24 hours
-17 days
+230 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

4_5886539385414880849.ogg8.61 KB
Track06.mp34.70 MB
10 በእህትነት.mp34.37 MB
ምን አይነት ውበት ነው ዕፁብ ቁንጅናዋን እግዚሄሯ ሲፈጥራት እንደ ፅጌረዳ አስውቦ ያሳመራት የሀገር ቅብ ማዛን አላብሶ የሰራት       . ምን አይነት ውበት ነው በውበቷ ድምቀት አዋፋት ተገርመው በግቢዋ አጥር ላይ በደጇ በር ቆመው ሀረጋትን ፅፈው መጥነው ቀመሩ ለሷ ዜማን ሰርተው ለፍቅሯ ዘመሩ     ምን አይነት ውበት ነው ጨረቃና ፀሀይ ኩባኩብት ጨምረው ፍፁም አይደርሷትም ከሷ ተወዳድረው መልኳ ፊደል ሰርቶ ጎልቶ ይነበባል እልፍ ቅኔን ፅፎ ቃላትን ያዘንባል         ፊደልን ከፊደል ሰምና ወርቅ አርጎ አዋዝቶ ያግባባል ሰንደቅ አይሰቀል ትኑር በመቅደሷ       የሀገርን ቀለም ጎልታ ለማሳዬት ትበቃለች እሷ በሀገር ውብ ቀለም የተሰራው ልብሷ ከሩቅ ጎልቶ ሚታይ ሰንደቋ ነው ለሷ
Show all...
               
እንዳትጎጂ
   እኔ ባየሁሽ ልክ: እነሱ አላዩሽም በለካሁሽ ልኬት: እነሱ አለኩሽም ምን ይሄ ብቻ አንቺ እኮ ለእነሱ: ሚዛን አልደፋሽም እኔ ነኝ አሳቢሽ: አልሰማ አልሽኝ እንጂ ነይ ግዴለሽም: ሌላ አትልመጂ ልቤን ሳትመልሺ: ሌላ አትውደጂ! እንዳትጎጂ
Show all...
1
የተማሪ ሚዛን በጣም ረቀቀ.. .. ለገበሬ ሰብል፡ ተሠራ ኮባይነር፣ ለተማሪ ደግሞ፡ታብሌት 'ሚባል ነገር፣ .. ኮባይነር ሲለያይ፡ ምርትን ከገለባ፣ የታብሌት ክፋቱ፡ ያበዛል ጠረባ፣ ኦንላይን ነው ፈተናው፡ ለተማሪ እርዳታ😂😂 እንግዲህ ተፈታኝ፡ዐይንህን አፍታታ፣ .. ታብ ታብ ማድረግ ነው፡ዘንድሮ ፈተና፣ እርሳስ ለመዋዋስ፡የለም ጎንበስ ቀና፣ .. የሀገርን ዕድገት ለማየት አሻግሮ፣ ፈተና ያወጣውም፡ይፈተን ዘንድሮ😜 .. መስመር ተዘርግቷል፡አዕምሮ ሊመዘን፣ ተሜም ጠንክርና፡ፈጣሪን ተማፀን!!     መልካም ፈተና ለተፈተኞች በሙሉ!!              
Show all...
ደውለህ ነበረ . . ከተኛው በኋላ እንቅልፍ ከወሰደኝ ከሀሳብ አርፌ ሸለብ እዳረገኝ ደውለህ ነበረ . . ድምፅህን የመስማት ፍላጎቴን ሳጣ ከትዝታህ ባህር ከናፍቆት ስወጣ ደውለህ ነበረ . . ለምን ደወልክ ?? 🤔 ሄድ መለስ እያልክ ኑሮዬን ልታውክ አስበህ ከሆነ ዛሬም መደወልክ ትናንት የምታውቃት ያቺ ያቃለልካት ፍፁም ተቀይራ ዛሬ ሌላ ሴት ናት ህመሟን አክማ ቁስሏንም አድርቃ መኖር ጀምራለች ከራሷ ጋር ታርቃ ስለዚህ እባክህ ምንም ላትቀይር አትድከም አደውል ተቀዳዶ ወድቋል ያብሮነታችን ውል 😁
Show all...
👍 1🥰 1
ምኔን ነው የወደድሽው.m4a1.43 MB
የዝምታ ሕመም ሕመሜ ሲጠና ለመዳን ስታትር ትዝ አለኝ አንድ ቃል የአያቴ ንግግር የዝምታን ህመም ሰው አላስተዋለውም "በሽታውን የደበቀ መድሀኒት የለውም"    እንድህ ከሆነማ ከህመሜ እንድሽር    ምናልባት ቢሻለኝ በሽታየን ልንገር    ስሚኝ የኔ ፍቅር... ሲመሽም ሲነጋ ስተኛ ስነሳ በፍቅርሽ ታምሜ ሰውነቴም ከሳ ያልሄድኩበት የለም መድሀኒት ፍለጋ አምላኬን ስማጸን በጸሎት ስተጋ ጸበልም ሞከርኩኝ ሲያሻኝም ሆስፒታል ለኔ 'ሚሆን ፈዋሽ ሁሉስ ቦታ የታል? አለማወቅ እንጂ ለካስ መድሀኒቱ እጄ ላይ ነበረ አፌ ቃል አውጥቶ ልቤ የሆነውን ቆርጦ ተናገረ መናገር ስጀምር ዝምታዬን ትቼ ደስተኛ ሆንኩኝ ጤናዬን አግኝቼ ምንም ታሞ ቢሽር ቁስሉን አያውቀውም ከባለቤቱ ውጭ የዝምታን ሕመም
Show all...
Choose a Different Plan

Your current plan allows analytics for only 5 channels. To get more, please choose a different plan.