7 556
Subscribers
+324 hours
+3277 days
+2 23730 days
- Subscribers
- Post coverage
- ER - engagement ratio
Data loading in progress...
Subscriber growth rate
Data loading in progress...
Repost from ትዳር እና ኢስላም 🌷🌹🥀
ቁርዓን ጀማሪ የሆናቹና የተጅዊድ ትምህርት
መማር የምትፈልጉ ይህን ቻናል ተቀላቀሉ
ተጅዊድ ለጀማሪዎች
👇👇👇👇👇👇👇
t.me/+7Kp-FMYlzaVhMjk0
t.me/+7Kp-FMYlzaVhMjk0
👍 10
አሰላሙ ዐለይኩም ወረሕመቱሏሂ ወበረካቱሁ ዳታዬ በቀኑ ይመጣል ይቋረጣል። ስለዚህ ዛሬ በኔት ምክንያት ደርስ አይኖርምም። በጣም ይቅርታ። ኔቴ ሲስተካከል እመለሳለሁኝ። ለማካካስ እሞክራለሁ ኢንሻአሏህ።
👍 63🏆 6
ጥያቄ 👇
1⃣✍ ረሱል ﷺ ዲን መመካከር ነው አሉ። ሰሀቦች ለማን በማለት ሲጠይቋቸው ለማን በማለት ነበር የመለሱት??
መልስ ስትመልሱ የሚያመጣላችሁን ንኩ
👍 15
ሀ// ለሙስሊሞች
ለ// ለሙስሊም መሪዎች
ሐ// ለመፀሀፉ
ሠ// ሁሉም መልስ ነው
https://t.me/MenhajuAsselefiya?livestream=805dc6dc96803db1c1
አጁሩምያ በ10 ደቂቃ ብቻ"