en
Feedback
Remedial 2018 University

Remedial 2018 University

Open in Telegram

✅በዚህ ቻናል ውስጥ📚On this channel you will get free📝University info📚Worksheets🗃️2015 remedial exam📑2016,2017 remedial online exam📘 Reference books📒Entrance exam questions and answer different short notes ✅Buy ads👉https://telega.io/c/R2EMEDIAL2018

Show more
Buy Ad
5 558
Subscribers
-724 hours
-877 days
-13930 days
Posts Archive
✅ውጤት እንዴት ነበር ውዶቼ

📌ስለ Remedial ምንም ያሉት ነገር የለም የዘንድሮ የRemedial ተማሪዎችን መኖራቸውን እራሱ ሳይረሱት አይቀርም🔑

✅Remedialዎች ያኮረፋችሁ ትመስላላችሁ ፤ ስለእናንተም አዲስ ነገር  መነገሩ የማይቀር ነው ። እስካሁን የእናንተ ቶሎ ይለቀቅ ነበር  ዘንድሮ በጣም ቆይቷል

photo content

photo content

የሪሚዲያል ፕሮግራም ተፈታኞች ቅሬታ በ2018 ዓ.ም አገር አቀፍ የሪሚዲያል ፕሮግራም ፈተና የወሰዱ ተማሪዎች ውጤት ሳይገለፅ በመዘግየቱ ቅሬታቸውን እያቀረቡ ነው። "ፈተናውን ወስደን ከጨረስን ድፍን ሁለት ወራት ሊሞላን ነው" ያሉት ተማሪዎቹ፤ "ይህን ያህል ጊዜ ውጤት ሳይገለፅ መቆየቱ ተገቢ አይደለም" ሲሉ ቅሬታቸውን አቅርበዋል። "ውጤት ሳይገለፅ 57 ቀናት ማለፉ ተገቢ አይደለም፣ ለድባቴና ያልተገባ ጫና ተዳርገናል" ያሉት ተማሪዎቹ፤ "መንግሥት በአስቸኳይ ውጤታችንን ያሳውቀን" ሲሉ ተደጋጋሚ ቅሬታቸውን ለቲክቫህ ዩኒቨርሲቲ አድርሰዋል። ቲክቫህ የሪሚዲያል ፈተና ወጤት መቼ ይለቀቃል ሲል የሚመለከታቸውን የመንግሥት አካላት ለመጠየቅ ያደረገው ሙከራ አልተሳካም። የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት እንዲሁም ትምህርት ሚኒስቴር ከሪሚዲያል ፈተና ውጤት ጋር የተያያዘ የሚያወጡትን መረጃ የምናደርሳችሁ ይሆናል። ከ53 ሺህ በላይ ተፈታኞች ከግንቦት 27/2018 ዓ.ም እስከ ሰኔ 03/2018 ዓ.ም የተሰጠውን የሪሚዲያል ፈተና መውሰዳቸውን ይታወቃል።  

🤑አሪፍ በደንብ የምሰራበትን ስራ ልልቀቅላችሁ እስከ 300$ በ ሳምንት ሰራበታለሁ እኔ Admin ነኝ እናንተ ቢያንስ Face verification ሰታችሁ እንደገባችሁ ከ 7-8$ ይሰጣችሗል ከኔ ጋር መስራት የምትፈልጉ ልጆች አውርዳችሁ አሻራ እንደሰጣችሁ የኔን ሩም ልክላችሗለሁ🤑🤑🤑 https://os8.me/AJYrWP

✅ሰላም እንዴት ናቹህልኝ👏ቤተሰብ እረፍት እንዴት ነው 🔑ውጤት ከEntrance በፊት ይለቀቃል ብለን እንጠብቃለን ❤

ትምህርት መስከረም 5 ይጀመራል‼ የትምህርት ሚኒስቴር በመላው ሀገሪቱ ወጥነት ያለው የማስተማር ሂደት እንዲኖር ለማስቻል ያዘጋጀውን የ2019 ዓ.ም አጠቃላይ የትምህርት ዘመን ዓመታዊ የጊዜ ሰሌዳ (ካ
+5
ትምህርት መስከረም 5 ይጀመራል‼ የትምህርት ሚኒስቴር በመላው ሀገሪቱ ወጥነት ያለው የማስተማር ሂደት እንዲኖር ለማስቻል ያዘጋጀውን የ2019 ዓ.ም አጠቃላይ የትምህርት ዘመን ዓመታዊ የጊዜ ሰሌዳ (ካላንደር) ለክልሎች እና ለከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮዎች አስተላልፏል። ​በወጣው የጊዜ ሰሌዳ መሰረት፦ 📌​ ከነሐሴ 26 እስከ ጳጉሜ 5 ቀን 2018 ዓ.ም ይከናወናል። 📌​ መስከረም 5 ቀን 2019 ዓ.ም በይፋ ትምህርት ይጀምራል። @Remdial_Student @Remdial_Student

Bu'aan Qormaata Remedial bara 2018 A.L.I Qormaanni biyyoolessaa kutaa 12ffaa erga xumuramee booda gad lakkifame jedhama jira  kanaaf hanga sanatti obsaan eega👐

🔥ስራው taka ይባላል 🤷 📶App download ታደርጉ እና ከዛ create account በgoogle or በስልክ ታደርጋላችሁ then ME የሚለው ጋር verify የሚል አለ እሱን በመንካት verify በፊታችሁ ካደረጋችሁ በኋላ 📸 ከላይ photo ላይ እንደምታዩት task center ላይ ትገቡና go to earn ብላችሁ spin ታደርጋላችሁ እድለኛ ከሆናችሁ ባንዴ 8$ ወይም 7$ ይሰጣችኋል 🔥 Withdrawal 10$=100k Beans ነው ምንም invest አይጠይቅም ኑ አብረን እንስራ🤝Degmo Game የምትችሉ ልጆች እመኑኝ እስከ 400k ይበላል🤝 🗓በየቀኑ በመግባት ለ5 ደቂቃ party ላይ mic on አርጋችሁ በመቀመጥ 1spin daily ማግኘት ትችላላችሁ 1 ሰው ስጋብዙ ደግሞ 2 spin 🍎 App download link https://os8.me/AJYrWP https://os8.me/AJYrWP Join agency 👉 595538902

✨እንዴት ናችሁ ውዶቼ👐 ⭐እረፍት እንዴት ነው ከ ፋም ጋር👏 🔐ክረምት Online አሪፍ ስራ ከኔ ጋር መስራት የምትፈልጉ ካላችሁንገሩኝ👏

🔥ስራው taka ይባላል 🤷 📶App download ታደርጉ እና ከዛ create account በgoogle or በስልክ ታደርጋላችሁ then ME የሚለው ጋር verify የሚል አለ እሱን በመንካት v
+1
🔥ስራው taka ይባላል 🤷 📶App download ታደርጉ እና ከዛ create account በgoogle or በስልክ ታደርጋላችሁ then ME የሚለው ጋር verify የሚል አለ እሱን በመንካት verify በፊታችሁ ካደረጋችሁ በኋላ 📸 ከላይ photo ላይ እንደምታዩት task center ላይ ትገቡና go to earn ብላችሁ spin ታደርጋላችሁ እድለኛ ከሆናችሁ ባንዴ 8$ ወይም 7$ ይሰጣችኋል 🔥 Withdrawal 10$=100k Beans ነው ምንም invest አይጠይቅም ኑ አብረን እንስራ🤝Degmo Game የምትችሉ ልጆች እመኑኝ እስከ 400k ይበላል🤝 🗓በየቀኑ በመግባት ለ5 ደቂቃ party ላይ mic on አርጋችሁ በመቀመጥ 1spin daily ማግኘት ትችላላችሁ 1 ሰው ስጋብዙ ደግሞ 2 spin 🍎 App download link https://os8.me/3yb5Ns https://os8.me/3yb5Ns

2018 የ Remedial ፈተና መስጠት ተጠናቀቀ ‼️ ✍️MOE አንዳንድ ከ ፈተና ጋር ተያይዞ የሚያወጣው መግላጫ ከ አለ ወደ እናንተ የምናደርስ ይሆናል👋 አስጀምሮ ለ አስጨረሳቹ ፈጣሪ ክብር ምስጋና ውጤቱ ያመረ እንዲሆን ከወዲዉ እንመኛለን🙏🙏🙏 @R2EMEDIAL2018

✳️Social science Remedial exam ተጠናቋል 🙏🙏 እንኳን ደስ አላችሁ @R2EMEDIL2018

🔐የተፈተናችሁ መረጃ አጋሩ ላልተፈተኑት👐

photo content
+5

photo content
+1

photo content
+9