en
Feedback
ابـــو فـــريـــحـــــن الــــسَــــلَـــــفــــي

ابـــو فـــريـــحـــــن الــــسَــــلَـــــفــــي

Open in Telegram

https://t.me/abufrihhan أهل السنة والجماعة هي منهج السلف الصالح.

Show more
1 668
Subscribers
-224 hours
+127 days
-1530 days

Data loading in progress...

Similar Channels
No data
Any problems? Please refresh the page or contact our support manager.
Tags Cloud
No data
Any problems? Please refresh the page or contact our support manager.
Incoming and Outgoing Mentions
---
---
---
---
---
---
Attracting Subscribers
September '26
September '26
+25
in 8 channels
August '26
+25
in 13 channels
Get PRO
July '26
+87
in 26 channels
Get PRO
June '26
+65
in 11 channels
Get PRO
May '26
+87
in 34 channels
Get PRO
April '26
+112
in 33 channels
Get PRO
March '26
+112
in 18 channels
Get PRO
February '26
+36
in 10 channels
Get PRO
January '26
+19
in 2 channels
Get PRO
December '25
+38
in 24 channels
Get PRO
November '25
+30
in 17 channels
Get PRO
October '25
+54
in 6 channels
Get PRO
September '25
+198
in 12 channels
Get PRO
August '25
+115
in 35 channels
Get PRO
July '25
+560
in 35 channels
Get PRO
June '25
+78
in 23 channels
Get PRO
May '25
+98
in 25 channels
Get PRO
April '25
+147
in 35 channels
Get PRO
March '25
+196
in 23 channels
Get PRO
February '25
+150
in 45 channels
Get PRO
January '25
+141
in 19 channels
Get PRO
December '24
+28
in 15 channels
Get PRO
November '24
+48
in 13 channels
Get PRO
October '24
+61
in 17 channels
Get PRO
September '24
+122
in 21 channels
Get PRO
August '24
+98
in 26 channels
Get PRO
July '24
+81
in 21 channels
Get PRO
June '24
+264
in 13 channels
Date
Subscriber Growth
Mentions
Channels
09 September0
08 September+1
07 September+2
06 September+1
05 September+4
04 September+12
03 September+1
02 September+4
01 September0
Channel Posts
🔺...የከተማ ቻናሎች ስብስብ...🔺 🔺......🔺.......🔺.......🔺.......🔺 السلام عليكم ورحمةالله وبركاته 👌ውድ የተከበራችሁ ኡስታዞችና ወንድሞች እንደምን አላችሁ እያልኩኝ ካሁን በፊት እንደሚታወቀው የከተማ ቻናሎች  የመጀመሪያ ዙር ሚንበራቸው ከአንድሺ በታች ያላቸውን በጦሳ ከዛ በላይ ያሉትን በሌላ ቻናል እንዳስተዋወቅን ይታወቃል..ስለዚህ አሁንም ሁለተኛ ዙር እነሆ ተጋበዙልን 🔻.......ማሳሰቢያ........🔻 👌የከተማ ቻናል የተከፈተበት አላማ ወንድምና እህቶችን አንድ ለማድረግና በየቦታው እየሄዱ በሹብሀ እንዳይጠለፉ ለአንድነት አቅምና ጉልበት እንድኖራቸው የሚረዳ ሲሆን  የደርስ ፕሮግራምና ሳምንታዊ የዳዕዋ ፕሮግራምም እንድካሄድበት ተብሎ የተዘጋጀ ውድ የሰለፍዮች ቻናል ነው 👌ስለዚህ እባካችሁ የጀማችሁን ቻናል ተንከባከቡ የግላችን ቻናል ላይ እንደምንሯሯጠው የከተማውንም ቻናል ለማሳደግ እንልፋ ምንአልባት የግላችሁ ይቅር ማለት ሳይሆን እኩል በኩል የሚሆንበትን ደረጃ ታገሉና አድርሱት 🔺..............................🔺 🔻https://t.me/AbuNibrase_and_Namuse 🔺......................🔺 👉ዳዕዋ ሰለፍያ በሰሜኑ ጎራርባhttps://t.me/Deawaselefiyabegorarba012 🔻......................🔻 🔺.....................🔺 🔺ዳዕዋ ሰለፍያ በጊንባ በጭሮ 🔺https://t.me/ALMZREA_1233 🔻.....................🔻 🔺....................🔺 🔺ዳዕዋ ሰለፍያ በኢሶላ 🔺https://t.me/dawaselefyabeesola 🔻....................🔻 🔺.....................🔺 🔺ዳዕዋ ሰለፍያ በሚዛን ሱሉልታ 🔺https://t.me/Daewa_selfya_sulultaa 🔻......................🔻 🔺.......................🔺 🔺ዳዕዋ ሰለፍያ በራያ ቆቦ 🔺https://t.me/Daewaberayakobo 🔻........................🔻 🔺........................🔺 🔺ዳዕዋ ሰለፍያ በሩፋ ሊባኖስ 🔺https://t.me/DEAWASELEFYARUFA 🔻.........................🔻 🔺........................🔺 🔺ዳዕዋ ሰለፍያ በለሚ 🔺https://t.me/httpdaewaselefyalemi54321 🔻.......................🔻 🔺.......................🔺 🔺ዳዕዋ ሰለፍያ በዛቁናት ተንታ 🔺https://t.me/DaewaselefyabeAbaboruZakunat 🔻........................🔻 🔺........................🔺 🔺ዳዕዋ ሰለፍያ በደገር 🔺https://t.me/daewa_selefya_be_deger 🔻.......................🔻 🔺......................🔺 🔺ዳዕዋ ሰለፍያ በሰንዳፋ 🔺https://t.me/sendafa_medresa 🔻......................🔻 🔺.....................🔺 🔺ዳዕዋ ሰለፍያ በአምባሰል ሮቢት 🔺https://t.me/furqan999 🔻.....................🔻

2
🔺 አህባሽንና ጫትን ሰርስረህ ንቀል 🔺 🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻 የለም ትውልዱማ እየገባው ነው አቦ ። ጎራርቦችና ጎረቤት ከተሞች ተለኮሱበትማ እሰሰይ ። መጠጥ ካጀዘበው በላይ ጫት ያጀ
🔺 አህባሽንና ጫትን ሰርስረህ ንቀል 🔺 🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻 የለም ትውልዱማ እየገባው ነው አቦ ። ጎራርቦችና ጎረቤት ከተሞች ተለኮሱበትማ እሰሰይ ። መጠጥ ካጀዘበው በላይ ጫት ያጀዘበው ይበልጣል ። ማሻ አላህ ይህ በጎረቤታችን ሀገር ጎሊኖ ጫት ነቀላ ነው ። የህን ቆሻሻ የሆነ ቅጠል እደጂል ጥርስ መንጉለው ጣሉት በጣም ብዙ ነው ጫት የወጣት አቅም የሚቀማ የሚያጀዝብ ውሸታም የሚያደርግ የሚያጠነዛ የወጣቶች ማሰሪያ የሸይጧን ወህኒ ነው ። ከሚስትጋ እንኳ ግንኙነትን የሚገል መርዘኛ ቅጠል ነው። 👌መቸም እደህ ተፈንግሎ ብታይ አህባሺ ፍየል አይቀድማትም ነበረ ስትሮጥ ለመብላት  ክክክክ... ==== قال البيحاني رحمة الله إنما القات حشيش أخضر ليس يحتاج إليه البشر إن أكلته أمة فاعذرهم إنهم بقر  ሳ ይ ጋ ነ ን 👇 👌ጫት ቃሚዎች ማለት ጅራትና ቀንድ ያላበቀሉ ሁለት እግር ዘመናዊ ከብቶች ናቸው ። ... ከውዱ ወንድሜ ከአቡ ሑስና ዓብዱላህ ጎራርባ ያገኘሁት መረጃ ነው ... https://t.me/AbuNibrase_and_Namuse/17526 https://t.me/AbuNibrase_and_Namuse/17526
22
3
»»»»»»»»»ስሙኝማ«««««««« 👌እናንተ ከላላ ላይ ያላችሁ የለተሞ መንጋዎች ሆይ ራሳችሁን ችላችሁ መልስ ስጡ ወደኛ ጠጋ ጠጋ አትበሉ። እኛና እናንተን የሚያገናኘን ነገር ባብች። እነሱም ይታሰሩ ብሎ መለፍለፍ ቦቅቧቃነት ነው። በቃ ራሳችሁን ቻልልልልልል  አድርጉ። ይልቁንም ባለ ሃኪምያዎቹ ቂሎች መጥተው የቅሪያችሁን የእንጀራ እንቅብ እየተሸከሙ ነው። አሁንም እየደራረባችሁ ጫኗቸው ድሮውንም መንሃጅ ሳይሆን የስልጣን ፍለጋ ነበር አላማቸው።  እሰይ እንኳንም የቦል እንጀራ የማቅረብ ስራ  ሰጣችኋቸው። የወጥ ማራቢያም  ጨምሯቸው። ስለዚህ ጀምዕዮች ሆይ በማታውቁት ሙያ  አቡክታችሁ እንጀራውን እያነኮራችሁ ነው። ስለዚህ ስትያዙ ለምን ሰለፍዮችስ አይዙም እያላችሁ  አትለፍልፉ  እዛው ራሳችሁን  ቻሉ። እኛ የመሃይማን ጥርቅሞች አይደለንም‼ https://t.me/abuamrullah
47
4
መከነሰላም እና ወግድ ትዕዛዝ አለኝ ሌሎችም የምትፈልጉ ካላችሁ አናግሩኝ የፈለጋችሁትን እናደርሳለን ለቤተሰብ አስቤዛ ዳዕዋንም ለመጋበዝ ለምትፈልጉ ጅፓሶች አሉ ፓወር ባንክ ቀለም ቁርአን ኪታብ ያልተ+2
መከነሰላም እና ወግድ ትዕዛዝ አለኝ ሌሎችም የምትፈልጉ ካላችሁ አናግሩኝ የፈለጋችሁትን እናደርሳለን ለቤተሰብ አስቤዛ ዳዕዋንም ለመጋበዝ ለምትፈልጉ ጅፓሶች አሉ ፓወር ባንክ ቀለም ቁርአን ኪታብ ያልተዘረዘሩ ሌሎችንም እዘዙ እናደርሳለን @Abuferihane 0914354588 ወደ ግሩፓችን ተቀላቀሉ     👇👇👇👇 👉https://t.me/abumensuredris
116
5
👉ልዩ የሆነ የማይጠገብ ቲለዋ በሚያምር ድምፅ🔗    ተጋበዙልኝ   ቁርአን ሁነኛ የልባችን መድሀኒታችን ነው 👉መልካም ውሎ ይሁንላችሁ                    Like, share, join           አትቁረጧት👇 👉https://t.me/abufrihhan 👉https://t.me/abufrihhan
132
6
አባቴ ቂርአት አልቀራም እናቴ ቂርአት አልቀራችም ምን ይሻለኛል መስጅድም ሂደው መቅራት አይችሉም ማለት ቀረ መፍትሄው ይሄው ይሄው እራሱ ከቃኢዳ ጀምሮ ማቅራት የሚችል ስጦታን መስጠት ብቻ ነው ይሄን+3
አባቴ ቂርአት አልቀራም እናቴ ቂርአት አልቀራችም ምን ይሻለኛል መስጅድም ሂደው መቅራት አይችሉም ማለት ቀረ መፍትሄው ይሄው ይሄው እራሱ ከቃኢዳ ጀምሮ ማቅራት የሚችል ስጦታን መስጠት ብቻ ነው ይሄን ከስጦታ ሁሉ በላጭ የሆነውን የአላህን ቃል ቁርአንን መስጠት ትልቅ የሆነም አጅር አለው                እዘዙን በፈለጋችሁበት እናደርሳለን 👇👇👇 @Abuferihane 0914354588 ወደ ግሩፓችን ተቀላቀሉ     👇👇👇👇 👉https://t.me/abumensuredris
193
7
السلام عليكم ورحمةالله وبركاته 👉አስደሳች ብስራት مـنـهـج الـفـرقـة الـنـاجـيـة 👌--- ዛሬ ሰኞ ከምሽቱ 3:00 ጀምሮ የሙራጅዓ ፕሮግራማችን ይጀምራል ። ከ 4
السلام عليكم ورحمةالله وبركاته 👉አስደሳች ብስራት مـنـهـج الـفـرقـة الـنـاجـيـة 👌--- ዛሬ ሰኞ  ከምሽቱ 3:00  ጀምሮ  የሙራጅዓ ፕሮግራማችን  ይጀምራል ። ከ 4.00 ቡሀላ ወንድማችን አባ ሰልማን ወደፊት ያለውን ቂርአት ይቀጥላል ላልሰሙ አሰሙ ቂርአት ያለ ሙራጅአ ድንጋይ ላይ ውሀ እንደማፍሰስ ነውና ሙራጅአ ማድረግ አለብን ስለዚህ ሸር ሽር እያደረጋችሁ ላልሰሙ ንገሩ በጊዜ ወደ ሙራጅአ ከች በሉ 👆-----👆-----👆   👌-- إن شا ءالله بارك الله  فيكم -------- ቂርአት የሚቀራበት ቻናል ወደዚች ጎራ በሉ 👇👇👇👇 👌---https://t.me/dawaselefyabeesola
143
8
السلام عليكم ورحمةالله وبركاته 👌ውድ የግሩፓችን ቤተሰቦች እንደት ናችሁ በያለችሁበት አላህ ይጠብቃችሁ 👁ኪታቦችን ;ቁርአን ;ተፍሲር ለጀማሪ የሚሆኑ ቃኢዳ ቁርአን; ለዳዕዋ የሚሆ+7
السلام عليكم ورحمةالله وبركاته 👌ውድ የግሩፓችን ቤተሰቦች እንደት ናችሁ በያለችሁበት አላህ ይጠብቃችሁ 👁ኪታቦችን ;ቁርአን ;ተፍሲር ለጀማሪ የሚሆኑ ቃኢዳ ቁርአን; ለዳዕዋ የሚሆኑ ጅባሶችን; ፓወር በንኮችን ;ለምትፈልጉ ለቤተሰብ; ለጓደኛ ;ለዘመድ የምትፈልጉ እዘዙ በፈለጋችሁበት ቦታ እናደርሳለን ሌሎች ሌሎችንም የምትፈልጉትን ሁሉ ከኛጋ ታገኛላችሁ 👉ሸር አድርጉት ማንኛዉንም ማዘዝ ከፈለጋችሁ አናግሩኝ በቴሌግራም👇     @Abuferihane ስ/ቁ.0914354588     👉ወደ ግሩፓችን ተቀላቀሉ     👇👇👇👇 👉https://t.me/abumensuredris
531
9
ሳምታዊ ፕሮግራማችን ተጀመረ ተጀመረ ተጀመረ ወንድማች አቡ አዩብ ገብቷል
35
10
የአጨኋት ጮኛየ አባቷ እናቴን ጠብቷል መላ ካላችሁ አላህ ይውደዳችሁ አለ መልስ በሸይኻችን አቡ ኒብራስ ምንም መላ የለኝም አጎት ነህ አላህ ሌላ ይተካህ 👉
የአጨኋት ጮኛየ አባቷ እናቴን ጠብቷል መላ ካላችሁ አላህ ይውደዳችሁ አለ መልስ በሸይኻችን አቡ ኒብራስ ምንም መላ የለኝም አጎት ነህ አላህ ሌላ ይተካህ 👉
778
11
ኡሰታዝ አቡ አብደረዛቅ ገብቷል https://t.me/ldewaselefiya_liguama
130
12
ጀግና ያው ጀግና ነው تلاوة رائعة.    تلاوة رائعة.    تلاوة رائعة.    #የምሽት ግብዣዬ ነው 🎙 ኡስታዝ አቡ አብደል ፈታህ  አላህ ይቀበለው https://t.me/qenat_mohammed_surur_dessie
122
13
ሳምንታዊ ዕሁድን በከላላ ፉርቃን ከአሱር ሶላት በኋላ» »»» https://t.me/abuamrullah
78
14
السلام عليكم ورحمة الله وبركاته ⭕️⭕️⭕️⭕️⭕️⭕️⭕️⭕️⭕️⭕️⭕️          ሳምንታዊይ የዳእዋ ኘሮግራም 💫 ለልጓማ ሰለፍዮች እና መሳተፍ  ለሚችል                             ማሃበረሰብ     ⏩ ሳምንታዊ የደዕዋ ፕሮግራም              🎧ከመغሪብ ቡሃላ       👉የሚሆነው  በመስጂደ  ሱና ነው    https://t.me/ldewaselefiya_liguama
102
15
የጧት ግብዣየ ቃሪዕ ከረም ሙሀመድ ደሴ አላህ ይጠብቀው ማነው እደኔ የሰለፍዮችን ቃሪዕ ሲሰማ ደስ የሚለው💯 https://t.me/Abu_Abdel_Fetah_genete/2423
231
16
ኢላሂ የቁርአን ሰው አድርገን ያረብብብ 🎧ቢደመጥ የማይሰለች      የአላህ ቃል ብቻ ነው ባማረ ድምፅ ⭕️ጣፋጭ ቲላዋ የምሽት ግብዣዬ «ቁርአንን አብዝታ የምታነብ፣ የምታዳምጥና ቁርአንን ጓደኛዋ ያደረገች ቀልብ፦ ➜ አትረበሽም ➜ አትጨነቅም ➜ አታዝንም ➜ ሁሌም ደስተኛ ናት «ከቁርአን ጋር እንኑር  👉https://t.me/abufrihhan 👉https://t.me/abufrihhan
169
17
✍️ለፈገግታ ያክል ✍️አንድ መስጂድ ውስጥ ተሰብስበው  ሀዲስ እያዳመጡ እያለ ዳዒው እስቲ ከናተ ውስጥ  ሚስቶቻችሁ አዛ ያደረጓችሁ ተነሡ ቁሙ ሲላቸው ሁሉም ተነስተው ቆሙ አንዱ ብቻ ቁጭ አለ ከዛ ማሻ አሏህ አንተ ብቻ ቀረህ እንደው ምንም ሳትጣሉ እንደት ከሚስትህ ጋ ኖርክ ብሎ ሲጠይቀው?!?!? 💫👌ምን ብሎ ቢመልስለት ጥሩነው አይ ያልቆምኩት ሚስቴ ወገቤን ሰብራኝ መቆም ስለማልችል ነው ብሎ አልመለሠለትም መሠላችሁ ክክክክክክክክክክክክክክክ ተው እህቶች ሰለፍዮች አብዛሀኞቹ ቀጫጭን ናቸው እንዲህ አይነት ስራ መሥራት ካላቆማችሁ የሚያገባችሁ አታገኙም ክክክክክክክክክክክክኪኪኪኪኪ ✍️أبو صابر  الأثري ሊንክ መቁረጥ❌ መጨመር ✅ 💫ቻናሏን ሸርር እያደረግን እናሳድጋት💫 👌💫ጆይን👌💫🇸🇦 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 🟢https://t.me/al_selefiya_latehmilul_meyit 🟢https://t.me/al_selefiya_latehmilul_meyit https://t.me/abu_al_abas_al_atseriy
122
18
يا من تخاف من زوجتك.. استمع إلى فضيلة الشيخ صالح الفوزان ​ 👈هل من تمنع زوجها عن التعدد آثمة أم لا شيء عليها؟ وهل من توجيه لأ
يا من تخاف من زوجتك.. استمع إلى فضيلة الشيخ صالح الفوزان ​ 👈هل من تمنع زوجها عن التعدد آثمة أم لا شيء عليها؟ وهل من توجيه لأمثال هؤلاء النسوة؟ ​◍"سبحان الله! المرأة تمنع زوجها من التعدد؟! هذا ليس بزوجٍ الذي تمنعه زوجته من التعدد! الله أباح له التعدد ولكن بشرط العدل: ﴿فَإِنْ خِفْتُمْ أَلَّا تَعْدِلُوا فَوَاحِدَةً﴾، فإذا كان يستطيع العدل في النفقة والكسوة والمسكن والمبيت؛ فإن له أن يعدد ولا يمنعه أحدٌ من العالمين.. ما أحدٌ يمنعه من شيءٍ أباحه الله له، لا زوجة ولا غيرها ​ሚስትህን የምትፈራው ሆይ.. የታላቁ ሼኽ ሳሊሕ አል-ፈውዛንን ንግግር አዳምጥ ባሏ ሌላ ሚስት እንዳያገባ የምትከለክል ሴት ወንጀለኛ ናት ወይስ ምንም የለባትም? ለእንደዚህ ዓይነቶቹ ሴቶች የሚሰጥ ምክር አለዎት? ሱብሐነልላህ! ሴት ልጅ ባሏን ከአንድ በላይ እንዳያገባ ትከለክላለች?! ሚስቱ ከአንድ በላይ እንዳያገባ የምትከለክለው ሰው 👉ይሄ ባል አይደለም! 👈 አላህ ከአንድ በላይ ማገባትን ፈቅዶለታል፤ 👌ነገር ግን በፍትሐዊነት መስፈርት ነው፡ (ፍትሐዊ አንሆንም ብላችሁ ከፈራችሁ ግን አንዲትን ብቻ) ። በወጪ፣ በልብስ፣ በመኖሪያ እና በማደሪያ ፍትሐዊ መሆን የሚችል ከሆነ፣ ከአንድ በላይ ማገባት ይችላል፤ በዓለም ላይ ማንም ሊከለክለው አይችልም። አላህ የፈቀደለትን ነገር ማንም ሊከለክለው አይችልም—ሚስቱም ብትሆን ወይም ሌላ። ​ 👉የአጅሩ ተካፋይ ይሆኑ ዘንድ👈 ✅share ያድርጉ ✅ join ይበሉ! 👇👇👇👇👇 https://t.me/nur1alhabeshi
109
19
🔺...የከተማ ቻናሎች ስብስብ...🔺 🔺......🔺.......🔺.......🔺.......🔺 السلام عليكم ورحمةالله وبركاته 👌ውድ የተከበራችሁ ኡስታዞችና ወንድሞች እንደምን አላችሁ እያልኩኝ ካሁን በፊት እንደሚታወቀው የከተማ ቻናሎች  የመጀመሪያ ዙር ሚንበራቸው ከአንድሺ በታች ያላቸውን በጦሳ ከዛ በላይ ያሉትን በሌላ ቻናል እንዳስተዋወቅን ይታወቃል..ስለዚህ አሁንም ሁለተኛ ዙር እነሆ ተጋበዙልን 🔻.......ማሳሰቢያ........🔻 👌የከተማ ቻናል የተከፈተበት አላማ ወንድምና እህቶችን አንድ ለማድረግና በየቦታው እየሄዱ በሹብሀ እንዳይጠለፉ ለአንድነት አቅምና ጉልበት እንድኖራቸው የሚረዳ ሲሆን  የደርስ ፕሮግራምና ሳምንታዊ የዳዕዋ ፕሮግራምም እንድካሄድበት ተብሎ የተዘጋጀ ውድ የሰለፍዮች ቻናል ነው 👌ስለዚህ እባካችሁ የጀማችሁን ቻናል ተንከባከቡ የግላችን ቻናል ላይ እንደምንሯሯጠው የከተማውንም ቻናል ለማሳደግ እንልፋ ምንአልባት የግላችሁ ይቅር ማለት ሳይሆን እኩል በኩል የሚሆንበትን ደረጃ ታገሉና አድርሱት 🔺..............................🔺 🔺https://t.me/deawaselefiyabealansha 🔻..............................🔻 🔺......................🔺 👉ዳዕዋ ሰለፍያ በሰሜኑ ጎራርባ ⭕https://t.me/Deawaselefiyabegorarba012 🔻......................🔻 🔺.......................🔺 👉ዳዕዋ ሰለፍያ በሃይቅ ሰማይ ስር ⭕https://t.me/daewaselefyahaik 🔻........................🔻 🔺...................🔺 🔺ዳዕዋ ሰለፍያ በዋይተክሎ 🔺https://t.me/Dawa_Selefiya_bewaytklo 🔻....................🔻 🔺.....................🔺 🔺ዳዕዋ ሰለፍያ በጊንባ በጭሮ 🔺https://t.me/ALMZREA_1233 🔻.....................🔻 🔺.....................🔺 🔺ዳዕዋ ሰለፍያ በቀይ መብራት 🔺https://t.me/+Nhp-2ybEMrE1YTQ8 🔻....................🔻 🔺.....................🔺 🔺ዳዕዋ ሰለፍያ በወሎ በከላላ 🔺https://t.me/kelalaFurqan 🔻.....................🔻 🔺....................🔺 🔺ዳዕዋ ሰለፍያ በኢሶላ 🔺https://t.me/dawaselefyabeesola 🔻....................🔻 🔺.....................🔺 🔺ዳዕዋ ሰለፍያ በሚዛን ሱሉልታ 🔺https://t.me/Daewa_selfya_sulultaa 🔻......................🔻 🔺.......................🔺 🔺ዳዕዋ ሰለፍያ በራያ ቆቦ 🔺https://t.me/Daewaberayakobo 🔻........................🔻 🔺........................🔺 🔺ዳዕዋ ሰለፍያ በዳውንት 🔺https://t.me/Alfirketu_nagiya 🔻........................🔻 🔺........................🔺 🔺ዳዕዋ ሰለፍያ በሩፋ ሊባኖስ 🔺https://t.me/DEAWASELEFYARUFA 🔻.........................🔻 🔺........................🔺 🔺ዳዕዋ ሰለፍያ በለሚ 🔺https://t.me/httpdaewaselefyalemi54321 🔻.......................🔻 🔺.......................🔺 🔺ዳዕዋ ሰለፍያ በዛቁናት ተንታ 🔺https://t.me/DaewaselefyabeAbaboruZakunat 🔻........................🔻 🔺........................🔺 🔺ዳዕዋ ሰለፍያ በደገር 🔺https://t.me/daewa_selefya_be_deger 🔻.......................🔻 🔺......................🔺 🔺ዳዕዋ ሰለፍያ በሰንዳፋ 🔺https://t.me/sendafa_medresa 🔻......................🔻 🔺.....................🔺 🔺ዳዕዋ ሰለፍያ በአምባሰል ሮቢት 🔺https://t.me/furqan999 🔻.....................🔻
76
20

1