Eth-cryptopia
Open in Telegram
✔️Future millionaire Welcome to Eth-Cryptopia🔥 በዚ ቻናል የተለያዩ Airdrops ከብዙ እውቀት ጋር አብረን የምንሰራበት ቤት ነው። ለማንኛውን ጥያቄ ወይም ውይይት ግሩፓችንን መቀላቀል ትችላላቹ @EthCryptopia_Group Buy ads: https://telega.io/c/EthCryptopia
Show more4 988
Subscribers
-524 hours
-47 days
+1130 days
Posts Archive
4 983
🔔Billion Network
✔️በዚ ሊንክ ግቡ
✔️SignUp With Google
✔️Connect EVM Wallet Twitter and complete tasks
✔️ለጊዜው ጨርሳቿል።
4 983
+1
Go to:
https://dashboard.layeredge.io/test-proofs 📋
Write in the text field that you're not a robot
(at least sometimes) 🤖
Send the proof 📨
You're done! 🎉
@EthCryptopia
4 983
🔔Xenea Daily quiz answer March 1
➡️Mainnet And TGE In 2025 Q1🔥
➡️Multi ምትሰሩ Clone Apk ከፈለጋችሁ Download
✔️Complete Xenea x Spur Protocol Mission
✔️Go to mission - Spur Protocol - Complete tasks do daily Check-in Quiz Answers
@EthCryptopia
4 983
🔔KGeN
✔️Complete Time Limited task on Social check-in March
✔️Complete Feb 25 Week 3 POG Task Ends in 12Hrs
✔️ Use Referral Code
OY895P
✔️Join EthCryptopia Clan
✔️አዳዲስ ታስክ ስለሚመጣ ቢያንስ በቀን ውስጥ ሁለቴ ቼክ አድርጉ
@EthCryptopia4 983
✔️Self Thought!
ይሄ ለሊት ላይ የሆነ ነገር አይቼ መጥቼ ጻፍ ጻፍ የሚለኝ ገር አልወደውም ግን አንድ አንድ ግዜ ሰዎችን ወደ አልሆነ አቅጣጫ የሚወስድ ነገር ሳይ አልችልም ይሄንን አንድ ቲክቶክ ቪድዮ ኮሜንት ላይ ነው ያየሁት ነው እና በሚገርም ሁኔታ $SHIB 1$ ይገባል የሚል ሰው አለ። እስኪ %SHIB 1$ ይገባል ማለት ምን ማለት እንደሆነ በትንሽ እናውራው ሺብ አሁን ያለችው $8.9B Market Cap ላይ ነው በ አጠቃላይ ማርኬቱ ላይ የሚዘዋወረው ሰፕላይ ደግሞ 589.5T $SHIB ነው ሰርኩሌት የሚያደርገውም ከዚ ጋር ተቀራራቢ ነው ። አስባቹታል ሺብ 1$ ገባ ማለት $589.5T Market Cap ሊዪዝ ይገባል ይሄ ከየት የሚመጣ ገንዘብ ነው ብላቹ አስቡት የ ኮምዩኒቲ ገንዘብ ወይስ ሺብ ኦውነሮች እየገዙ እዚ ያደርሱታል ?
✔️ok እሺ Burn ይደረጋል ብለን እናስብ ምን ያህል ነው Burn የሚደረገው ሌላው ደግሞ ምን አይነት Burning Mechanism ቢጠቀሙ ነው ይሄ ሰው እያሰበ ያለው ደረጃ ልትደርስ የምትችለው 75% እራሱ burn ይደረግ ቢባል ከዛ በኋላ ሊኖረው የሚችለውን market cap አስቡት $235.8T Market cap ሊይዝ ይገባል አስባቹታል market ላይ 1/4 ቀርቶ ማለት ነው።ይሄ እብደት እንጂ ምንም አይባልም ሰዎች ይሆናል ስላሉን ብች አይሆንም ማንም እየተነሳ የሚሰጠንን አስተያየት አንቀበለው። ይሄ ብቻ አይደለም Pepe , XRP,PI ላይ ያልሆነ ሃሳብ የያዙ ብዙ ሰዎች አሉ
✔️XRP ላይ በጣም Hype ሲፈትሩ የነበሩ ሰዎች ፒክ ላይ ሽጠው ወጥተዋል።ምንም የማያውቀው ማህበረሰብ 10ኬ ይገባል ብሎ ይዟል ጭራሽ አታስቡት ትንሽ ብቻ የራሳቹን ሪሰርች ስሩ።
✔️የግል ሃሳብ እና እውነታ እንለይ እና እናውራ የምንቀበለውንም እንደዛው ለማንኛውም መልካም አዳር🙌
4 983
✔️Metamask Another Level🔥
✔️who needs Another wallet when meta mask is in the house🙌🏾
4 983
Ramadan Kareem, family! 🌙
Just a reminder to keep us in mind when it's time for Sambusa! 🍽️😋
@EthCryptopia
4 983
🔔Herb Genesis
✔️This collection commemorates your participation in the historic launch of Monad's public testnet on February 19, 2025.This NFT is a collaboration between Hedgemony and Backpack 💜🎒
✔️Mint Free you need a little amount just to cover the gas fee
✔️Mint Here https://magiceden.io/mint-terminal/monad-testnet/0x002c8fd766605b609d31cc9764e27289daf033e9
Available now! Telegram Research 2025 — the year's key insights 
