en
Feedback
Eth-cryptopia

Eth-cryptopia

Open in Telegram

✔️Future millionaire Welcome to Eth-Cryptopia🔥 በዚ ቻናል የተለያዩ Airdrops ከብዙ እውቀት ጋር አብረን የምንሰራበት ቤት ነው። ለማንኛውን ጥያቄ ወይም ውይይት ግሩፓችንን መቀላቀል ትችላላቹ @EthCryptopia_Group Buy ads: https://telega.io/c/EthCryptopia

Show more
4 898
Subscribers
-424 hours
-237 days
-2630 days
Posts Archive
We might see some movment on the market
We might see some movment on the market

''ክርስቶስ ተንስአ እሙታን ▸ በዐቢይ ኃይል ወስልጣን ፤ አሰሮ ለሰይጣን አግአዞ ለአዳም ፤ ሰላም ▸ እምይእዜሰ ፤ ኮነ ▸ ፍስሐ ወሰላም'' ''ክርስቶስ በታላቅ በኃይልና ስልጣን ከሙታን ተነሳ ፤
''ክርስቶስ ተንስአ እሙታን ▸ በዐቢይ ኃይል ወስልጣን ፤ አሰሮ ለሰይጣን አግአዞ ለአዳም ፤ ሰላም ▸ እምይእዜሰ ፤ ኮነ ▸ ፍስሐ ወሰላም'' ''ክርስቶስ በታላቅ በኃይልና ስልጣን ከሙታን ተነሳ ፤ ሰይጣንን አሰረው አዳምንም ነጻ አወጣው ፤ ስለዚህም ከእንግዲህ ወዲህ ፍፁም ሰላም እና ደስታ ሆነ''🙏 እንኳን ለጌታችን መድሀኒታችን እየሱስ ክርስቶስ ትንሳኤ በሰላም አደረሳቹ❤️

✔️በመጨረሻም ታስኮቹን አጠናቃቹ በምታገኙት ነጥብ ከነዚ ውስጥ የሚችልላቹን አካውንት መውሰድ ትችላላቹ። ✔️ይሄን ታብ ለማግኘት Quest - Shop የሚለው ውስጥ አለ። ✔️ሰዎችን invite ማድረግ
✔️በመጨረሻም ታስኮቹን አጠናቃቹ በምታገኙት ነጥብ ከነዚ ውስጥ የሚችልላቹን አካውንት መውሰድ ትችላላቹ። ✔️ይሄን ታብ ለማግኘት Quest - Shop የሚለው ውስጥ አለ። ✔️ሰዎችን invite ማድረግ ትችላላቹ ነገር ግን የምታስገቡት ሰው ከ 500 በላይ ነጥብ ሲኖረው ነው ሚቆጥርላቹ። @EthCryptopia 🐣Beki Eth-Cryptopia 📱Eth-Cryptopia

✔️አሁን ታስኮቹን መስራት መጀመር ይቻላል ✔️መጀመርያ በዚ ሊንክ ግቡ ✔️ከላይ Connect to zealy የሚለውን ንኩት እና ታስኮቹን ወደመስራት መሄድ ትችላላቹ ✔️እዛው የመጀምርያ ፔጅ ላይ የሚ
+1
✔️አሁን ታስኮቹን መስራት መጀመር ይቻላል ✔️መጀመርያ በዚ ሊንክ ግቡ ✔️ከላይ Connect to zealy የሚለውን ንኩት እና ታስኮቹን ወደመስራት መሄድ ትችላላቹ ✔️እዛው የመጀምርያ ፔጅ ላይ የሚመጣላቹን ታስኮች ተራ በተራ መስራት ትችላላቹ ወይ ደግሞ ✔️ሁሉንም ታስክ አንድ ላይ ለማግኘት Quest የሚለው ውስጥ ግቡና የመጀመርያው Tab ውስጥ ግቡ (Maven Trading- Join Team Orange) ✔️ታስኮቹን ከሰራቹ በኋላ Screen Shot ማስገባት የሚኖርባቹ ሊኖር ይችላል የ እሱን አሰራር እያንዳንዱ ታስክ ላይ ዴቴይል አለ እሱን እያያቹ ማስገባት ነው። ✔️አንድ አንዱ ታስክ ከሰራቹ በኋላ ቨሪፋይ ለማድረግ የተወሰኑ ሰአት ለያስጠብቃቹ ይችላል በትግስት ጠብቁ። @EthCryptopia 🐣Beki Eth-Cryptopia 📱Eth-Cryptopia

✔️በመቀጠል ከላይ Profile አለ እሱ ውስጥ ትገባላቹ ✔️መጀመርያ Edit profile የሚለው ውስጥ ገብታቹ avatar or photo አስገቡለት በኋላ ላይ ለ ኮንፊርሜሽን ይፈለጋል ማንኛውም መሆ
+1
✔️በመቀጠል ከላይ Profile አለ እሱ ውስጥ ትገባላቹ ✔️መጀመርያ Edit profile የሚለው ውስጥ ገብታቹ avatar or photo አስገቡለት በኋላ ላይ ለ ኮንፊርሜሽን ይፈለጋል ማንኛውም መሆን ይችላል ✔️በመቀጠል Linked Account ውስጥ ገብታቹ Social Account Link አድርጉ። ✔️ለ maven task ከነዚ በተጨማሪ የ Instagram account ክፈቱ @EthCryptopia 🐣Beki Eth-Cryptopia 📱Eth-Cryptopia

🔔Setup Zealy Account ✔️በዚ ሊንክ መጀመርያ ተመዝገቡ ✔️ከዚ በፊት የ Zealy Account ካላቹ log in የሚለውን ንኩት እስከዛሬ የከፈታቹት ከሌለ Create New account
+2
🔔Setup Zealy Account ✔️በዚ ሊንክ መጀመርያ ተመዝገቡ ✔️ከዚ በፊት የ Zealy Account ካላቹ log in የሚለውን ንኩት እስከዛሬ የከፈታቹት ከሌለ Create New account ✔️የምትጠቀሙበትን E-mail አስገቡና ወደ E-mail የሚገባላቹን Code ታስገባላቹ ( Zealy ላይ የሚለከው Confirmation Code ቁጥር አይደለም የተለያዩ ፊደሎች ናቸው እሱን ነው የምታስገቡት) ✔️አዲስ የምትመዘገቡ የሚጠይቃቹን በሙሉ አስገብታቹ ቀጥሉ። @EthCryptopia 🐣Beki Eth-Cryptopia 📱Eth-Cryptopia

🔥OKX Users Keep your eyes open
🔥OKX Users Keep your eyes open

✔️I will post guide every step just got 2 2k account.React if you need the guide🙌

✔️Grass Node still run የምታደርጉ Focus on this.Run Mobile node daily to get Network Points🙌🏽
✔️Grass Node still run የምታደርጉ Focus on this.Run Mobile node daily to get Network Points🙌🏽

✔️I just claim 2K Account i will tell you when they give me they said they will send account details with in 48 hours
✔️I just claim 2K Account i will tell you when they give me they said they will send account details with in 48 hours

ዕለተ ዓርብ ዕለተ ስቅለት እንኳን አደረሳቹ🙏 ለ እለተ ትንሳዬ በሰላም ያድርሰን🙏
ዕለተ ዓርብ ዕለተ ስቅለት እንኳን አደረሳቹ🙏 ለ እለተ ትንሳዬ በሰላም ያድርሰን🙏

🔔Maven X Zealy Quest ✔️Maven stard giving away Funding accounts for Zealy participants ✔️Register With this Link ✔️If you ar
🔔Maven X Zealy Quest ✔️Maven stard giving away Funding accounts for Zealy participants ✔️Register With this Link ✔️If you are new link your social accounts and complete all available tasks ✔️if you already have Zealy before Login and complete Quests ✔️You can use your points to get Accounts ✔️The minimum point you can use is 900 (If you Complete all social quest and Daily Quest you can get 900 without any invite) ✔️Good luck🙌🏽

🔥What a reaction👀 But Don't tell me this is another fake pump😅
🔥What a reaction👀 But Don't tell me this is another fake pump😅

Repost from Pavel Durov
🚀 The TON blockchain just got upgraded and is now 10× faster. ⚡️ Block rate increased 6×. ⏱ Transactions are now instant, subsecond. 🪙 This was step 1 of 7 to Make TON Great Again (MTONGA). Next step: cut the already low transaction fees by . ✂️

✔️Airdrop claim Update their is no official link
✔️Airdrop claim Update their is no official link

✔️Check Wallet
✔️Check Wallet

$OFC LISTED ✔️There is no claim page still now do not interact with any link
$OFC LISTED ✔️There is no claim page still now do not interact with any link

✔️BTW $OFC Pre-sale price was $0.05 per 1 $OFC

Price |MC |FDV