Eth-cryptopia
Open in Telegram
✔️Future millionaire Welcome to Eth-Cryptopia🔥 በዚ ቻናል የተለያዩ Airdrops ከብዙ እውቀት ጋር አብረን የምንሰራበት ቤት ነው። ለማንኛውን ጥያቄ ወይም ውይይት ግሩፓችንን መቀላቀል ትችላላቹ @EthCryptopia_Group Buy ads: https://telega.io/c/EthCryptopia
Show more4 897
Subscribers
-224 hours
-187 days
-2830 days
Posts Archive
4 897
3 fighter Jets shot down by Kuwaits Military force mistakenly 😅This incident occurs on March 1
4 897
🔔BLUM
✔️BLUM ዛሬ በቴሌግራም ገጻቸው እንዳሳወቁት ከሆነ እስካሁን የነበረውን የ Trading Platform ለመዝጋት ተገደዋል ያቀረቡት ምክኛትም ካለው የ ማርኬት ኮንዲሽን ተነስተን ነው ያሉ በሆንም ሁኔታው ግን አይመስልም።BLUM ተጠቃሚ ማጣት ከጀመረ ቆየት ያለ ቢሆንም አሁን ላይ ግን ጭራሽ ፈላጊ ያለውም አይመስልም
$BLUM Market cap $833K
$BLUM Total supply 971.34M
$BLUM circulating supply 172.21M
4 897
😅ይቅርታ አድርጉልኝ እና ይሄንን ነገር ልደግመው ነው። የ ኢትዮጵያ ህዝብ አማክኝ የ IQ መጠን የወረደ ነው ብዙ ነገር ላይ ማየት ትችላላቹ ይሄን ሁለት ቀን በነ USA , Israel , Iran የተነሳውን ጦርነት የ እኛ ሃገር ተንታኞች የ ሃይማኖት አድርገውታል ምን ይባላል አሁን ይሄ እውነት ጎራ ከፍለው ይቀጣቀጣሉ እዚ 😭እኔ ማወቅ የምፈልገው ነገር ከልባቹ ነው ወይንስ ለ ኢንጌጅመንት እየተጠቀማቹት ነው 💬
4 897
Repost from Nexira Announcements
Heads up! 🚨
📅 Nexira TGE is scheduled for March 9, 2026.
As previously shared, we are focused on building long-term value. If you are looking to make quick bucks, you may be disappointed.
We will also roll out the Builder Program reserved for top DAEP scorers, with benefits including:
🛠 Exclusive Discord role
🎮 Early access to new games
💡 Ability to propose campaign ideas
💱 Preferential exchange rates
Please continue your engagement & stay tuned for announcements.
🎁 Commemoration Bonuses will be ready very soon.
Looking forward! 🚀
💬 Join the Nexira discussion community: @NexiraOfficial
👉 Boost now: https://t.me/boost/NexiraAnnouncements
4 897
ለማንኛውም ይሄ ዜና መነጋገርያ የነበረው የዛሬ ሁለት አመት አካባቢ ነው ።
https://www.timesofisrael.com/head-of-iranian-unit-countering-mossad-was-israeli-agent-says-ex-president-ahmadinejad/
