Eth-cryptopia
Open in Telegram
✔️Future millionaire Welcome to Eth-Cryptopia🔥 በዚ ቻናል የተለያዩ Airdrops ከብዙ እውቀት ጋር አብረን የምንሰራበት ቤት ነው። ለማንኛውን ጥያቄ ወይም ውይይት ግሩፓችንን መቀላቀል ትችላላቹ @EthCryptopia_Group Buy ads: https://telega.io/c/EthCryptopia
Show more4 951
Subscribers
-4024 hours
-587 days
-2530 days
Posts Archive
4 943
🐝OGC
➡️OGC ላይ Exchange Bind ስታደርጉ መሳሳት የሌለባቹ ነገር በመጀመርያ የ Bitget UID then Deposit Address ሲሆን ሶስተኛው ደግሞ Bitget Exchange የከፈታቹበትን Email Address ነው የምታስገቡት ሌላ Email ካስገባቹ ያላቹን Token ልታጡት ትችላላቹ።
@EthCryptopia
4 943
🐹Hamster Kombat
➡️Hamster Kombat Team እንዳሳወቁት ከሆነ በቅርቡ TON Blockchain ላይ የተመሰረተ የራሳቸውን Layer 2 Blockchain እንደሚኖራቸው ዛሬ አሳውቀዋል።
4 943
4 943
🔔Midas Yielder Mini App
በዚህ ሊንክ ግቡ➡️https://t.me/MidasRWA_bot/app
➡️Start በሉት
➡️በቀን 3 ጊዜ Tap አድርጉ
➡️Daily Check-in እንዳያመልጣችሁ
➡️Task Section ላይ ያሉትን ታስኮች ጨርሱ
➡️Total Fundraised $13M And Backed by 📈CoinBase and Other Big Investors
@EthCryptopia
4 943
⏳በቃላችን መሰረት እንዴት password'አችንን save📝 እንደምናደርግ እና ምን አይነት tool🛠እንደምንጠቀም እነግራቹሀለሁ።
📌 እንደምታቁት ብዙ application⚙️ አሉ password save ለማድረግ ምንጠቀምበት ለምሳሌ ያክል Dashlane, Bitwarden, 1Password, nordpass እና የመሳሰሉት አሉ።
📌 ነገር ግን በዚህ 1 ወር በሰራሁት Research መሰረት የትኛው አሪፍ እንደሆነ እና ብዙ rating ያለውን tool እነግራቹሀለሁ ከናንተ ሚጠበቀው አምኖ መቀበል ነው።
🎉 በዚህ መሰረት NORDPASS ቀዳሚ ሁኖ አገኝቼዋለሁ👍
✅ Nordpass XChaCha20 encryption⏳ ሚባል encryption algorithm ሚጠቀም እጅግ በጣም Secure Tool ነው። መረጃ break ይደረጋል ማለት ሞኝነት ነው።
😵💫Nordpass በ ስልክ App, windows, Mac, Chrome extension ምናገኘው versatile tool ነው። ታድያ እንዴት እንጠቀመው?
➡️መጀመሪያ በዚህ Link ግቡ (CLICK_ME)እና "Redeem your code" የሚል አለ እዛ ላይ email አስገቡ ፤ Activation Code ላይ ደሞ
GXHCF! አስገቡ። verification ይላክላቹሀል Active አድርጉ አለቀ።
➡️ በምትፈልጉት Platform እዛው ላይ ያስመርጣቹሀል ደስ ባላችሁ አውርዱ።
➡️ Nordpass Premium እና Free Plan አለው Premium ክፍያ ይጠይቃል ግን Free መጠቀም ትችላላችሁ
❏ Tip: ፫ ወር premium ማግኘት ከፈለጋችሁ አንድ ሰው invite አድርጋችሁ መጠቀም ትችላላችሁ። (ደሞ ኤርድሮፕ ነው እንዴ እንዳትሉ😂)✍️ተጨማሪ ጥያቄ🤔? COMMENT SECTION ክፍት ነው👍 @EthCryptopia
4 943
✔️ Today's $HRUM quote of the day answer
Answer:
Michel de Montaigne
Also there is a new task
አሰራሩን ለማወቅ➡️ CLICK_ME
@EthCryptopia4 943
💥 $PX TON captcha
በ Captcha ብዙ 🤖 በ bot farm ሲያረጉ የነበሩትን እንዳሶገዱ ተናግረዋል፡፡
ለ አሁን ለ 50% User ብቻ 🔓 ክፍት ያደረጉት ሲሆን እስካሁን 350K Users ✅ Verified ሆነዋል፡፡
ደጋግማቹ request ካደረጋችሁ 🔁 refunded ይደረጋል፡፡
So እስካሁን Captcha 🚀 available ያልሆነላቹ ታገሱ፡፡
@EthCryptopia
Available now! Telegram Research 2025 — the year's key insights 
