en
Feedback
Eth-cryptopia

Eth-cryptopia

Open in Telegram

✔️Future millionaire Welcome to Eth-Cryptopia🔥 በዚ ቻናል የተለያዩ Airdrops ከብዙ እውቀት ጋር አብረን የምንሰራበት ቤት ነው። ለማንኛውን ጥያቄ ወይም ውይይት ግሩፓችንን መቀላቀል ትችላላቹ @EthCryptopia_Group Buy ads: https://telega.io/c/EthCryptopia

Show more
4 966
Subscribers
+224 hours
+157 days
+6030 days
Posts Archive
😅አስባቹታል እስከዚ ደቂቃ ቀይ ካርድ አያለው ብሎ ቆምሮ የሚገባ ተጫዋች 😂
😅አስባቹታል እስከዚ ደቂቃ ቀይ ካርድ አያለው ብሎ ቆምሮ የሚገባ ተጫዋች 😂

photo content

🎟 COMMUNITY AIRDROP TICKET HOLDERS 🎟 The time has come for you to claim your prize. Head to the link below to claim your ai
🎟 COMMUNITY AIRDROP TICKET HOLDERS 🎟 The time has come for you to claim your prize. Head to the link below to claim your airdropped tokens. 🪂: http://claim.beamable.network ✔️Many peoples eat well and also many people scammed by this project😊

$MON Token Unlock After 10 Days 100% Token unlock for ✔️Eco System Token ✔️Pre-sale ✔️Airdrop Team and Investors token will l
$MON Token Unlock After 10 Days 100% Token unlock for ✔️Eco System Token ✔️Pre-sale ✔️Airdrop Team and Investors token will lock for 365 days at TGE

Repost from Ethio ቴክ'ˢ
‼️Attention Scam Alert ✔️በጣም ብር ካልተረፋቹ በስተቀር TikTok ወይንም ሌላም Social Media ላይ የተለጠፉ ማስታወቅያዎችን አይታቹ ገንዘብ ለመላክ እንዳታስቡ በቅርቡ በጣም እየበዛ ያለው የ ማጭበርበር አይነት ደግሞ የተለያዩ Product Post በማድረግ Specific ቦታ እንደሌላቸው እና Delivery እንዳላቸው በመናገር የመረጣቹትን product ገንዘብ ከላካቹ በኋላ Block እያደረጉ መጥፋት ነው። ይሄ ነገር ከዚ በፊትም ያለ ነገር ቢሆንም አሁን ደግሞ በጣም በብዛት እየተስፋፋ ያለ ነገር ሆኗል። እንደዚ አይነት ግብይቶችን ለማድረግ ከ Social Media ይልቅ በ አካል ብታደርጉት ይበልጥ ተመራጭ ነው አንድም Scam ከመደረግ ትተርፋላቹ ተጨማሪ ደግሞ ገበያ ላይ ያሉትን product አወዳድራቹ ከ ዋጋም ከ ጥራትም አንጻር የተሻለ የምትሉትን ለመግዛት ይረዳቿል። አብዛኛው Online Platform ላይ የምታገኟቸው Product እንደምታዩት አይሆንም ✔️ሌላው ደሞ በቀላሉ የሚለጠፉ ምስሎችን Google Image Search ላይ በመፈለግ ትክክለኛውን Source ማየት ትችላላቹ። Stay Safe✌🏽                    🦋#Share🦋 👩‍💻 @ethio_techs 👨‍💻 @ethio_techs 👩‍💻

Repost from TIKVAH-ETHIOPIA
" 519 የባንክ አካውንቶች ታግደዋል " - አገልግሎት መ/ቤቱ ➡ " 112 ኢትዮጵያውያንና የተለያዩ የውጭ ሀገር ዜግነት ያላቸው ተጠርጣሪዎች በቁጥጥር ሥር ውለዋል። " ⚫ " የክሪፕቶ ከረንሲ መተግ
+2
" 519 የባንክ አካውንቶች ታግደዋል " - አገልግሎት መ/ቤቱ ➡ " 112 ኢትዮጵያውያንና የተለያዩ የውጭ ሀገር ዜግነት ያላቸው ተጠርጣሪዎች በቁጥጥር ሥር ውለዋል። " ⚫ " የክሪፕቶ ከረንሲ መተግበሪያን በመጠቀም በሕገ ወጥ መንገድ የውጭ ምንዛሪን ሲያዘዋውሩ የነበሩ አካለት ላይ ርምጃ ተወስዷል። " የብሔራዊ መረጃና ደኅንነት አገልግሎት (NISS) ፤ በተቀናጀ መንገድ ሕገ ወጥ የውጭ ምንዛሪ አሻጥሮችን ሲፈጽሙ ተደረሰባቸው ያላቸውን 112 ተጠርጣሪዎች በቁጥጥር ሥር መዋላቸውን ገለጸ። የብሔራዊ መረጃና ደኅንነት አገልግሎት ፥ ከፋይናንስ ደኅንነት አገልግሎት፣ ከኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ፣ ከክልል የፀጥታ አካላት ጋር በመሆን በሕብረተሰቡ ጥቆማ በፋይናንስ አሻጥር ላይ በተሰማሩ አካላት ላይ ስምሪት መደረጉን አመልክቷል። በዚህም 112 ኢትዮጵያውያንና የተለያዩ የውጭ ሀገር ዜግነት ያላቸው ተጠርጣሪዎች በቁጥጥር ሥር መዋላቸው ገልጿል፡፡ ከሕገ ወጥ ተግባሩ ጋር ትስስር የነበራቸው 519 የባንክ አካውንቶች መታገዳቸውን የተለያዩ ኤግዚቢቶች መያዛቸውንም ጠቅሷል፡፡ ° ሕገ ወጥ ሃዋላዎች ፣ ° የገንዘብ ዝውውሮች፣ ° የውጭ ምንዛሪ ስወራዎች ፣ ° የግብር ስወራዎች፣ ° ሕገ ወጥ ገንዘብን ሕጋዊ የማስመሰልና ሌሎች ተመሳሳይ ወንጀሎች በሀገር ኢኮኖሚ ላይ ከፍተኛ ጉዳት ሲያስከትሉ እንዲሁም አሸባሪዎችንና የታጠቁ ቡድኖችን ለመደገፍ ሲውሉ መቆየታቸውን አመልክቷል። በተለይም ፦ - ሕገ ወጥ በሆኑ ዓለም አቀፍ የገንዘብ አስተላላፊ ድርጅቶች፣ - ሕገ ወጥ የውጭ ምንዛሪ ማስተላለፊያ መተግበሪያዎች፣ - የክሪፕቶ ከረንሲ መተግበሪያዎች፣ - ሕገ ወጥ የሃዋላ አዘዋዋሪዎችና ደላላዎች፣ - በወጪና ገቢ ንግድ ላይ አሻጥር የፈፀሙ አስመጪዎችና ላኪዎች እንዲሁም ሕጋዊ ንግድ ሳይኖራቸው በሕገ ወጥ ሃዋላ ላይ በመሰማራት ከፍተኛ ገንዘብ በማንቀሳቀስ በሀገር ኢኮኖሚ ላይ ከፍተኛ ጉዳት ባደረሱ አካላት የማያዳግም ሕጋዊ ርምጃ መወሰዱን ጠቁሟል። በተለያዩ ዓለማት የሚገኙ ኢትዮጵያውያን የሚልኩት ከፍተኛ የውጭ ምንዛሪ ወደ ሀገር ውስጥ እንዳይገባ የብሔራዊ ባንክን መመሪያ በሚጥስ ሁኔታ በሀገር ኢኮኖሚ ላይ ከፍተኛ ጉዳት ሲያስከትሉ የቆዩ ሕጋዊ ፈቃዳቸው በፈጸሙት ተደጋጋሚ ጥፋት በኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ የተሰረዘባቸው ዓለም አቀፍ የሃዋላ አስተላላፊዎችና ሕገ ወጥ የሃዋላ ድርጅቶችም ርምጃው እንደተወሰደባቸው አሳውቋል። በተጨማሪም በሀገር ውስጥ ሕገ ወጥ የውጭ ምንዛሪ ማስተላለፊያ መተግበሪያዎችን በመጠቀም ሀብትን ከሀገር በማሸሽ ላይ ያሉ ድርጅቶች ባለቤቶችም በቁጥጥር ሥር እንደዋሉ አመልክቷል። የብሔራዊ ባንክ ሕግን በሚጥስ ሁኔታና ያለምንም ፈቃድ የክሪፕቶ ከረንሲ መተግበሪያን በመጠቀም በሕገ ወጥ መንገድ የውጭ ምንዛሪን ሲያዘዋውሩ የነበሩ አካለት ላይም ርምጃ እንደተወሰደ አመልክቷል። አሁንም የሚወሰደው ርምጃ ተጠናክሮ እንደሚቀጥል አገልግሎቱ በላከልን መግለጫ አሳውቋል። ቲክቫህ ኢትዮጵያ አዲስ አበባ @tikvahethiopia

I LIKE THIS ONE 😅 @EthCryptopia
I LIKE THIS ONE 😅 @EthCryptopia

ህዝብ : ስለ ህግ እና ስርዐት ማውራት Also ህዝብ : ታክሲ ሰልፍ ላይ ከፊት ካለው ሰው ቀድም ለመግባት🏃‍♂🏃‍♂🏃‍♂ 😂 @EthCryptopia 🐣Beki Eth-Cryptopia 📱Eth-Cryptopia

🙌🏾BTW Guys You Still learning or fade it they are teaching a lot of things from the scratch Do not miss this opportunity its free for all🙌🏾

🙌🏾wasup mates you guys still have appetite to participate on projects👀 @EthCryptopia 🐣Beki Eth-Cryptopia 📱Eth-Cryptopia

Repost from Watcher Guru
BREAKING: Bitcoin falls under $100,000 @WatcherGuru
+1
BREAKING: Bitcoin falls under $100,000 @WatcherGuru

Market on fear
Market on fear

24Hr Liquidation Over $900M
24Hr Liquidation Over $900M

Market Dumping
Market Dumping

Btw Kite complete another round from Coinbase Ventures on October 27 FUND TBA
Btw Kite complete another round from Coinbase Ventures on October 27 FUND TBA

This guy Ranked 294 with 90k pts and 3 Discord Guess what he isn't
+2
This guy Ranked 294 with 90k pts and 3 Discord Guess what he isn't

🔔KITEAI UPDTE The Kite Airdrop Checker is Live⬇️ kite.foundation/claim Log in to view your airdrop allocation. Claims will o
🔔KITEAI UPDTE The Kite Airdrop Checker is Live⬇️ kite.foundation/claim Log in to view your airdrop allocation. Claims will open on November 3rd at 12:00pm UTC. ✔️Airdrop eligiblity status will not be changed means if your are not eligible they are not going to recheck

If you cought with issue while submit wallet the team is aware of this problem and working on it ‼️Deadline nto submit ADDRES
If you cought with issue while submit wallet the team is aware of this problem and working on it ‼️Deadline nto submit ADDRESS TOMORROW NOV2

🔔 BINANCE Announcement on P2P
🔔 BINANCE Announcement on P2P