en
Feedback
4-3-3 ስፓርት በኢትዮጵያ

4-3-3 ስፓርት በኢትዮጵያ

Open in Telegram

እንኳን ወደ 4-3-3 ስፖርት በ ኢትዮጵያ በሰላም መጡ ➩ በ ቻናልችን ትኩስ ትኩስ ዜናዎች ይዘገባሉ ➩ ዝውውር ዳሰሳ ታሪኮች ይቀርባሉ ➩ ጨዋታዎችን በቀጥታ እናቀርባለን ➩ የተለያዩ በቻናሉ ስር የሚካሄዱ ጥያቄና መልሶችም ይኖራሉ JOIN US FOR MORE INFORMATION 🔥🔥👇👇 https://t.me/sport433ethi

Show more
595
Subscribers
-124 hours
-107 days
+4430 days
Posts Archive
🔮 𝗣𝗥𝗘𝗗𝗜𝗖𝗧𝗜𝗖𝗧𝗜𝗢𝗡: ብሬንትፎርድ ማንቸስተር ዩናይትድን ዛሬ ካሸነፈ ኤሪክ ቴን ሃግ የሚባረር ይመስላችዋል ? @sport433ethi @sport433ethi
🔮 𝗣𝗥𝗘𝗗𝗜𝗖𝗧𝗜𝗖𝗧𝗜𝗢𝗡: ብሬንትፎርድ ማንቸስተር ዩናይትድን ዛሬ ካሸነፈ ኤሪክ ቴን ሃግ የሚባረር ይመስላችዋል ? @sport433ethi @sport433ethi

ለ ቼልሲም ለ ሊቨርፑልም የተጫወቱ ተጫዋቾች @sport433ethi @sport433ethi
+2
ለ ቼልሲም ለ ሊቨርፑልም የተጫወቱ ተጫዋቾች @sport433ethi @sport433ethi

ኤሪክ ቴን ሃግ በ ማክቶሚናይ ላይ ፡ "እንዲሄድ አልፈለኩም ነበር ነገር ግን ህጉ ነው" "ክለቦቹ ከፋይናንሺያል ፌር ፕሌይ ህግጋት ጋር መስራት አለባቸው እና ህጎቹ ጥሩ አይደሉም" "ህጎቹ መጥፎ ናቸ
ኤሪክ ቴን ሃግ በ ማክቶሚናይ ላይ ፡ "እንዲሄድ አልፈለኩም ነበር ነገር ግን ህጉ ነው" "ክለቦቹ ከፋይናንሺያል ፌር ፕሌይ ህግጋት ጋር መስራት አለባቸው እና ህጎቹ ጥሩ አይደሉም" "ህጎቹ መጥፎ ናቸው እላለሁ ... ይህን ውሳኔ እንድናደርግ አስገድዶናል." @sport433ethi @sport433ethi

አርኔ ስሎት በአሊሰን ጉዳት ላይ: " ከገና በፊት ተመልሶ ይመለሳል ብዬ እጠብቃለሁ, … ግን አይታወቅምም" "በመጀመሪያዎቹ ደረጃዎች ላይ ጉዳት እንዴት በምን አይነት ሁኔታ ዉስጥ እንድምያልፍ ማወቅ
አርኔ ስሎት በአሊሰን ጉዳት ላይ: " ከገና በፊት ተመልሶ ይመለሳል ብዬ እጠብቃለሁ, … ግን አይታወቅምም" "በመጀመሪያዎቹ ደረጃዎች ላይ ጉዳት እንዴት በምን አይነት ሁኔታ ዉስጥ እንድምያልፍ ማወቅ ሁልጊዜ አስቸጋሪ ነው, ስለዚህ በሁለት ወይም በሶስት ሳምንታት ውስጥ ይህንን ጥያቄ በተሻለ ሁኔታ መመለስ እንችላለን." @sport433ethi @sport433ethi

ዛሬ የሚደረጉ ጨዋታዎች 🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿በእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ 08:30 | ቶተንሀም ከ ዌስትሃም 11:00 | ፉልሀም ከ አስቶን ቪላ 11:00 | ኢፕስዊች ከ ኤቨርተን 11:00 | ማንችስተ
ዛሬ የሚደረጉ ጨዋታዎች 🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿በእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ 08:30 | ቶተንሀም ከ ዌስትሃም 11:00 | ፉልሀም ከ አስቶን ቪላ 11:00 | ኢፕስዊች ከ ኤቨርተን 11:00 | ማንችስተር ዩናይትድ ከ ብሬትፎርድ 11:00 | ኒውካስትል ከ ብራይተን 11:00 | ሳውዛሀፕተን ከ ሌስተር ሲቲ 01:30 | በርንማውዝ ከ አርሰናል 🇪🇹በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 10:00 | ሀዲያ ሆሳዕና ከ ሀዋሳ ከተማ 01:00 | ሲዳማ ቡና ከ ኢትዮጵያ መድን 🇪🇸በስፔን ላሊጋ 09:00 | አትሌቲክ ቢልባዎ ከ ኢስፓኞል 11:15 | ኦሳሱና ከ ሪያል ቤቲስ 01:30 | ጅሮና ከ ሪያል ሶሴዳድ 04:00 | ሴልታ ቪጎ ከ ሪያል ማድሪድ 🇩🇪በጀርመን ቡንደስሊጋ 10:30 | ሞንቼግላድባህ ከ ሃይደናየም 10:30 | ባየር ሌቨርኩሰን ከ ፍራንክፈርት 10:30 | ፍራይበርግ ከ ኦግስበርግ 10:30 | ሆፈናየም ከ ቦኩም 10:30 | ሜንዝ ከ RB ሌፕዚግ 01:30 | ባየር ሙኒክ ከ ስቱትጋርት 🇫🇷በፈረንሳይ ሊግ 1 12:00 | ብረስት ከ ሬንስ 02:00 | ሴንት ኢተን ከ ሌንስ 04:00 | ፒኤስጂ ከ ስታርስበርግ 🇮🇹በጣልያን ሴሪ ኤ 10:00 | ኮሞ ከ ፓርማ 10:00 | ጄኖዋ ከ ቦሎኛ 01:00 | ኤሲ ሚላን ከ ዩድንዜ 03:45 | ጁበንቱስ ከ ላዚዮ 🇺🇸በሜጀር ሊግ ሶከር 06:00 | ኢንተር ማያሚ ከ ኒው ኢንግላንድ Revolution @sport433ethi @sport433ethi

ትላንት የተደረጉ ጨዋታዎች 🇪🇸በስፔን ላሊጋ አላቬስ 2-3 ቫላዶሊድ 🇩🇪በጀርመን ቡደስሊጋ ዶርትሙንድ 2-1 ሴንት ፓውሊ 🇫🇷በፈረንሳይ ሊግ 1 ሞናኮ 0-0 ሊል 🇸🇦በሳውዲ ፕሮ ሊግ አል ሸባብ 1-2አልናስር @sport433ethi @sport433ethi

የ ሮናልዶን ጎል ለመመልከት https://t.me/highlight36

🇸🇦 የሳውዲ ፕሮፌሽናል ሊግ 7ኛ ሳምንት ጨዋታ ⏰ ተጠናቀቀ! 🇸🇦 አል ሻባብ 1-2 አል ናስር 🇸🇦 #ላፖርት69' #ሮናልዶ PK 90+5' 🏟️ አል ሻባብ ክለብ ስታድየም @sport433et
🇸🇦 የሳውዲ ፕሮፌሽናል ሊግ 7ኛ ሳምንት ጨዋታ                     ⏰ ተጠናቀቀ!        🇸🇦 አል ሻባብ 1-2 አል ናስር 🇸🇦                        #ላፖርት69'                        #ሮናልዶ PK 90+5'                   🏟️ አል ሻባብ ክለብ ስታድየም @sport433ethi @sport433ethi

ጎልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል አልናስር ሮናልዶ በፔናሊቲ አስቆጠረረረ!

ጎልልልልልልልልልልልልል ሮናልዶ

🇸🇦 የሳውዲ ፕሮፌሽናል ሊግ 7ኛ ሳምንት ጨዋታ                     ⏰ 85'        🇸🇦 አል ሻባብ 0-1 አል ናስር 🇸🇦 #ላፖርት 69' 🏟️ አል ሻባብ ክለብ ስታድየም

🇸🇦 የሳውዲ ፕሮፌሽናል ሊግ 7ኛ ሳምንት ጨዋታ                     ⏰ 20'        🇸🇦 አል ሻባብ 0-0 አል ናስር 🇸🇦 🏟️ አል ሻባብ ክለብ ስታድየም

ነገ አመሻሽ 11:00 ሰዓት ላይ ማን ዩናይትድ ከ ብሬንትፎርድ የሚያደርጉት የ8ኛ ሳምንት የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ጨዋታ በ ETV መዝናኛ HD በቀጥታ ይተላለፋል ! 🖥 ETV ENT HD 🛰 NSS 12 57°E 📶 11105 H 45000 @sport433ethi @sport433ethi

ዛሬ የሚደረጉ ጨዋታዎች 🇪🇸በስፔን ላሊጋ 04:00 | አላቬስ ከ ቫላዶሊድ 🇩🇪በጀርመን ቡደስሊጋ 03:30 | ዶርትሙንድ ከ ሴንት ፓውሊ 🇫🇷በፈረንሳይ ሊግ 1 03:45 | ሞናኮ ከ ሊል 🇸
ዛሬ የሚደረጉ ጨዋታዎች 🇪🇸በስፔን ላሊጋ 04:00 | አላቬስ ከ ቫላዶሊድ 🇩🇪በጀርመን ቡደስሊጋ 03:30 | ዶርትሙንድ ከ ሴንት ፓውሊ 🇫🇷በፈረንሳይ ሊግ 1 03:45 | ሞናኮ ከ ሊል 🇸🇦በሳውዲ ፕሮ ሊግ 03:00 | አል ሸባብ ከ አል ናስር @sport433ethi @sport433ethi

🇦🇷✨ ሊዮ ሜሲ፡ "በእግርኳስ ምን ቀረኝ? እግዚአብሔር ይመስገን ያየሁትን ህልም ሁሉ እንዳሳካሁ መናገር እችላለሁ" ትልቁ ህልሜ የአለም ዋንጫን ማሸነፍ ነበር። "ለባርሳ ሁሉንም ነገር አሸንፌያለሁ
🇦🇷✨ ሊዮ ሜሲ፡ "በእግርኳስ ምን ቀረኝ? እግዚአብሔር ይመስገን ያየሁትን ህልም ሁሉ እንዳሳካሁ መናገር እችላለሁ" ትልቁ ህልሜ የአለም ዋንጫን ማሸነፍ ነበር። "ለባርሳ ሁሉንም ነገር አሸንፌያለሁ፣ በፒኤስጂም ዋንጫ አሸንፌያለሁ። ሌላ ምንም ነገር መጠየቅ አልችልም" ሲል ለማርካ ተናግሯል። @sport433ethi @sport433ethi

ጎልደን ቦይ ሽልማት የመጨረሻ 20 እጩዎች @sport433ethi @sport433ethi
ጎልደን ቦይ ሽልማት የመጨረሻ 20 እጩዎች @sport433ethi @sport433ethi

🚨 ኑሴየር ማዝራዊ ፣ አሌሃንድሮ ጋርናቾ እና አማድ ወደ ማንቸስተር ዩናይትድ ልምምድ ተመልሰዋል። 🔙 @sport433ethi @sport433ethi
🚨 ኑሴየር ማዝራዊ ፣ አሌሃንድሮ ጋርናቾ እና አማድ ወደ ማንቸስተር ዩናይትድ ልምምድ ተመልሰዋል። 🔙 @sport433ethi @sport433ethi

ኦማር ማርሙሽ የመስከረም ወር የቡንደስሊጋው ምርጥ ተጫዋች ተብሎ ተመርጧል። 🇪🇬💫
ኦማር ማርሙሽ የመስከረም ወር የቡንደስሊጋው ምርጥ ተጫዋች ተብሎ ተመርጧል። 🇪🇬💫

BREAKING: ሉዊስ ኤንሪኬ ኮንትራቱን በሁለት ተጨማሪ የውድድር ዘመናት ለማራዘም ከፒኤስጂ ጋር ስምምነት ላይ ደርሷል! 🤝
BREAKING: ሉዊስ ኤንሪኬ ኮንትራቱን በሁለት ተጨማሪ የውድድር ዘመናት ለማራዘም ከፒኤስጂ ጋር ስምምነት ላይ ደርሷል! 🤝