en
Feedback
Hamdu Dawed ❷

Hamdu Dawed ❷

Open in Telegram

لا إلــٰه إلا اللَّه☝️ﷺ םבםב رسول ٱɑɺɺ ﷺ 📚العِـلْمُ قال اللهُ قال رَسُولُـه قال الصَّحابَةُ هم أُولُو العِرْفانِ ما الدينُ نَصْبُكَ للخِلافِ سفاهةً بين الرَّسولِ وبينَ قول فُلانِ🪶💯 ﷽📖 الرَّحْمَٰنُ عَلَى الْعَرْشِ اسْتَوَىٰ

Show more
7 577
Subscribers
-524 hours
-97 days
-4730 days
Posts Archive
📚አዲስ ተከታታይ ትምህርት🖋️ 📚 الأصول الثلاثة وأدلتها لشيخ الإسلام محمد بن عبدالوهاب 🤎 تعالى 📝 *️⃣ ክፍል 1️⃣7️⃣ የኪታቡን 😬 መልክ በዚህ ሊንክ ማግኘት ትችላላችሁ ↓↓↓ https://t.me/hamdudin_dawedi/11544 🇸🇦 📅ደርሱ የሚተላለፍበት ቀናቶች በሳምንት 3 ቀን ነው ሀሙስ ቅዳሜ እሁድ ሰአት ከመግሪብ እስከ ዒሻ 💡 በኡስታዝ ሀምዱ ዳውድ💡 🎖ሀፊዘሁላህ ወረዓህ💡 የቴሌግራም ቻናላችንን በመቀላቀል ተጠቃሚ ይሁኑ📕🖋️ ✈️ t.me/hamdudin_dawedi

▶️የዛሬው ደርስ መጀመሪያ
▶️የዛሬው ደርስ መጀመሪያ

Repost from N/a
ዳሩ ዚክር የቁርአን መድረሳ ‼️ 3ኛ ዙር የምዝገባ ፕሮግራም! ((ቁርአንን ማወቅ የእውቀቶች ሁሉ መሠረት ነው!)) ይህንን ታላቅ መጽሐፍ መቅራት እየፈለጉ በተለያዩ ምክንያቶች አልቻሉም? እንግዲያውስ
ዳሩ ዚክር የቁርአን መድረሳ ‼️ 3ኛ ዙር የምዝገባ ፕሮግራም! ((ቁርአንን ማወቅ የእውቀቶች ሁሉ መሠረት ነው!)) ይህንን ታላቅ መጽሐፍ መቅራት እየፈለጉ በተለያዩ ምክንያቶች አልቻሉም? እንግዲያውስ አሁን ምኞቶን በአላህ ፈቃድ እናሳካልዎት። 📖ዳሩ ዚክር የቁርኣን እና የተጅዊድ ማዕከል📖 በእጅዎ ባለው ስልክ፣ በቀን ጥቂት ደቂቃዎችን ብቻ በመስጠት ካሉበት ቦታ ሆነው ይማሩ። 📈የምንሰጣቸው ትምህርቶች፦ 1️⃣ ቃኢደቱ-ን-ኑራንያ (ለጀማሪዎች) 2️⃣ ቁርኣን በዕይታ (ነዞር) 3️⃣ ቁርኣን በሽምደዳ (ሒፍዝ) ከሙራጃዓ ጋር 4️⃣ የኪታብ ትምህርቶች (ሐዲስ፣ ዐቂዳ፣ ሲራ፣ ፊቅህ፣ ተፍሲር) የምናስተምርባቸው አማራጮች፦ በቴሌግራም፣ ዋትስአፕ፣ ኢሞ፣ ዙም እና በቀጥታ ስልክ ጥሪ። ⏰ የክፍለ-ጊዜ ሰዓታት (ከሰላት ሰዓት ውጪ)፦ • ጠዋት፦ 12:00 – 6:30   • ከሰዓት፦ 7:30 – 9:30 • አመሻሽ፦ 10:00 – 12:00 • ምሽት፦ 1:00 – 5:30 ✅ ልዩ ገጽታዎቻችን፦ • ቁርኣንን ከማንበብ በዘለለ በተጅዊድ መቅራት • ለአንድ ተማሪ አንድ ኡስታዝ (1-on-1) • በቀን ከ25–30 ደቂቃ በተመችዎ ሰዓት • በሳምንት 5 ቀን (ከሰኞ እስከ ጁሙዓ) ለመመዝገብ እና ለበለጠ መረጃ፦ 📌በቴሌግራም፦ @alzikronline 📞 በስልክ፦ 0957577141 0703356515 🌐 የቴሌግራም ቻናላችንን ለመቀላቀል: – https://t.me/+8CAjk9ixGAZiODk0!

Repost from N/a
ኢሕሳን ኦንላይን የቁርአን መድረሳ ባሉበት ሆነው ምዝገባ ጀምረናል! ስልክ፦ 0959186346 በቴሌግራም ለመመዝገብ፦ @HamzaMohammeds

Repost from N/a
photo content

Repost from N/a
🌱❷➎ በነቢዩ(ﷺ)ላይ አንድ ሶለዋት ያወረደ⁉️ ​┈┈•┈┈•⊰✿◇✿⊱•┈┈•┈┈• © 𝐖𝐚𝐯𝐞⚡️@HikmaWave_bot

شرح_لامية_شيخ_الإسلام_ابن_تيمية٢٥.m4a15.49 MB

☄️የSOCIAL MEDIA Followers,        Subscribe,Member,View, Like ማሳደግ ለምትፈልጉ  እነሆ በተመጣጣኝ ዋጋ ሁሉንም                እናስድጎለታለን✔️ 🌐Telegram  Channels and Groups subscribe or members,  View , Reaction Premium⭐️ ከ3ወር ጀምሮ እስከ 1አመት Telegram star⭐️ 🌐Instagram Followers ,Likes 📺Tiktok Followers & Like,Views,Shares Tiktok coin💰 📺 YouTube Subscribers,Views,Likes,live stream Watch time,Comment,Share 🌐 Facebook  Followers,Views ,Reaction የፈለጋቹሁትን ማግኘት ትችላላቹ Fast DM 🐱 @boyikaw ✉️

📚አዲስ ተከታታይ ትምህርት🖋️ 📚 الأصول الثلاثة وأدلتها لشيخ الإسلام محمد بن عبدالوهاب 🤎 تعالى *️⃣ ክፍል 1️⃣6️⃣ የኪታቡን 😬 መልክ በዚህ ሊንክ ማግኘት ትችላላችሁ ↓↓↓ https://t.me/hamdudin_dawedi/11544 🇸🇦 📅ደርሱ የሚተላለፍበት ቀናቶች በሳምንት 3 ቀን ነው ሀሙስ ቅዳሜ እሁድ ሰአት ከመግሪብ እስከ ዒሻ 💡 በኡስታዝ ሀምዱ ዳውድ💡 ሀፊዘሁላህ ወረዓህ የቴሌግራም ቻናላችንን በመቀላቀል ተጠቃሚ ይሁኑ💐 ✈️ t.me/hamdudin_dawedi

📚የኡሱሉ ሰላሳ ኪታብ الأصول الثلاثة 📚 ፋይል ✅የቴሌግራም ቻናል፡- ▫️ t.me/hamdudin_dawedi

😂😘አሁን ቀጥታ ስርጭት ኡሱሉ ሰላሳ ደርስ 🔓 ጀምሯል🖋️ ገባ በሉ ለሌሎችም ሼር አርጉ እህት ወንድሞች https://t.me/hamdudin_dawedi?livestream

Repost from N/a
🌺የአሏህ መልክተኛ( ﷺ) እንዲህ ብለዋል :- "ስስታም ማለት ከርሱ ዘንድ እኔ እየተወሳሁ _ነው። "

🎙አሁንም ያለ አላህ ውሳኔና ፍላጎት ምንም ነገር አይከሰትም!! እስኪገባህ መታገስ ነው አል ኢራደቱል ከውንያ ወል ኢራደቱ ሸርዕያ

Repost from N/a
✅😀☂☄ን ፈተ🌪👀👀❓ ✅ስንት ቁ✅ር ☄ታያችኋል❓ 🅰️🅰️🅰️ 📌✅ 𝐂𝐡𝐚𝐧𝐧𝐞𝐥⤵ 💎𝐖𝐚𝐯𝐞 :-@HudHud_waver🇵🇸
✅😀☂☄ን ፈተ🌪👀👀❓ ✅ስንት ቁ✅ር ☄ታያችኋል❓ 🅰️🅰️🅰️ 📌✅ 𝐂𝐡𝐚𝐧𝐧𝐞𝐥⤵ 💎𝐖𝐚𝐯𝐞 :-@HudHud_waver🇵🇸

Repost from N/a

አስደሳች ዜና አንብበው 1ኛ ከወጡ የቤተሰብ ዑምራ አሸናፊ ይሆናሉ። 🏆 የሽልማት ዝርዝር 🥇 1ኛ ደረጃ: የቤተሰብ ዑምራ 🕋 🥈 2ኛ ደረጃ: iPhone 13 Pro Max 📱 🥉 3ኛ ደረጃ: ብ
አስደሳች ዜና አንብበው 1ኛ ከወጡ የቤተሰብ ዑምራ አሸናፊ ይሆናሉ። 🏆 የሽልማት ዝርዝር 🥇 1ኛ ደረጃ: የቤተሰብ ዑምራ 🕋 🥈 2ኛ ደረጃ: iPhone 13 Pro Max 📱 🥉 3ኛ ደረጃ: ብራንድ ላፕቶፕ 💻 🎁 4ኛ–10ኛ ደረጃ: ልዩ ልዩ ሽልማቶች 🇪🇹 በኢትዮጵያ ለመጀመሪያ  ጊዜ የተዘጋጀው ጛሩ ሒራ ዓለም አቀፍ የንባብ ውድድር ምዝገባ ተጀመረ! 📖 ✨ በ ኢማም ሙሐመድ ቢን ዐብዱልወሃብ የሕይወት ታሪክና ተሞክሮ ላይ የሚያጠነጥን በአራት ቋንቋ በአማረኛ፣ በአረብኛ፣ በኦሮምኛ፣ በኢንግሊዝኛ   የተዘጋጀው የታሪክ መፅሐፍ  ባሉበት ሆነው እንዲያገኙ በአፕልኬሽን አዘጋጅተን  ለንባብ ውድድር ይዘንላችሁ ስለቀረብን እንኳን ደስ አላችሁ 📖✨ 📝 የውድድሩ ሂደት 📌 ለአንድ ወር የተመረጠውን መጽሐፍ ማንበብና ማጥናት 📌 ለአንድ ሳምንት የሙከራ ፈተና መለማመድ 📌 በመጨረሻ የማጠቃለያ ኦንላይን ፈተና ባሉበት ሆኖ መፈተን 📲 ለመመዝገብ https://sulmahira.et/register?ref=121 💻በቴሌግራም ቦት: https://t.me/gharuhirabot?start=ref_121 🏢 በአካል ለመመዝገብ:  አዲስ አበባ አብነት አደባባይ ኖህ ህንፃ 5ኛ ፎቅ ቢሮ በመምጣት 📞 በስልክ: 0942189967  0946248626 📥Inbox:-@Muhadil234 🟢 AZIYARA TOUYRS ( አዚያራ ቱርስ) — የእርስዎን የዑምራ ጉዞ በእምነትና፣ በምቾት የሰከነ ያደርገዋል። አዘጋጅ: Falah Islamic Organization ከሡልማሒራ ተቋም  ጋር በመተባበር 🔗ቻናለችን JOIN 👇👇👇👇 https://t.me/sulmahira_et ©𝐖𝐚𝐯𝐞 :@HudHud_waver