cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

ሥላሴን አመስግኑ

ስብሀት ለእግዚአብሔር በሰማያት ወሰላም በምድር ስምረቱ ለሰብእ

Show more
Advertising posts
465
Subscribers
-324 hours
+77 days
+2730 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

ድንግል ማርያም ዓለም ሳይፈጠር በፊት በእግዚአብሔር ህሊና ታስባ የነበረች ለስው ልጅ መፍጠር ምክንያት የሆነች ንጹሕት ቅድስት ናት፡ አዳም በጥፈቱ ከገነት በተባረረ ጊዜ ቅዱስ እግዚአብሔር ከልጅ ልጅህ ተወልጄ አድንሃለሁ ብሎ ቃል ገብቶለት ነበር፤ እናም ቃሉ ይፈፀም ዘንድ ግድ ነው እና ከቅድስት ድንግል ማርያም ተወልዶ አዳነን እና ማርያምን መውደዳችን ✝️ለድነታችን ምክንያት ሆነን ነው ✝️ለ5500 ዘመን ይዞን የነበረው የሞት ቀንብር በእሷ ስለ ተስበረልን ነው ✝️ከሴቶች ሁሉ ለይቶ ቅዱስ እግዚአብሔር ስለ መረጣት ነው ✝️ መልዕክት እንኳን ከብርሃኑ የተነሳ ልቀርቡት የማይችሉትን እሳተ መለኮትን ስለ ተቀፈች ✝️የማይቻለውን ቻለች፥ የማይወስናውን ወስነች ✝️ ፍጹም ድንቅ በሆነ ምሥጥር በድንግልና ስለ ወለደች "ጌታ ሆይ እናትህን ማን ብለን እንጥራት፥ እናት ብቻ እንዳንላት ድንግል ሆነ አይነት ድንግል ብቻ እንዳንላት ልጅ ታቅፋ አየናት" እንደለ ቅዱስ ኤፍሬም "ሥስት ነገሮች ያስደንቁኛል አባት የማይቀድመው ልጅ ፥ እናቱን የፈጠረ ልጅ ፥ የፈጠራትን የወልደች እናት፥" አባ ጊዮርጊስ ዘጋስጫ ለስም አጠረሩ ክብር ይግባውና ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ በመስቀል ላይ ሆኖ እሷን እናታችን ጽዮንን ሳጥን ድንግል ማርያም የኛ የ ኃጥአን ተስፋችን ናት። እሷን የመረጠ ይክበር መለኮት 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏 ስኔ 21/2016... https://t.me/silase
Show all...
ሥላሴን አመስግኑ

ስብሀት ለእግዚአብሔር በሰማያት ወሰላም በምድር ስምረቱ ለሰብእ

4👍 1
01:11
Video unavailableShow in Telegram
4.40 MB
🙏 6
01:15
Video unavailableShow in Telegram
share enadrg
Show all...
ማስታወቂያ ትምህርት.mp433.14 MB
4
Photo unavailableShow in Telegram
ሰኔ 21 ለሚከበረው የእመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ዓመታዊ ክብረ በዓል በሰላም አደረሳችሁ። #ሰኔ_20_እና_21 👉 ከእመቤታችን 33ቱ በዓላት አንዱ ነው፤ ህንጸተ ቤተክርስቲያን ይባላል። የመጀመሪያዋ ቤተክርስቲያን የታነጸው በዛሬዋ ቀን ነው አናጺውም እራሱ ባለቤቱ ጌታችን መድሐኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ነው፤ ቦታው ፊልጰስዩስ ነው፤ ቤተክርስቲያኗ የተሰየመችው ደግሞ በእመቤታችን ስም ነው። ጴጥሮስ፤ ዮሐንስ በርናባስና ሌሎችም ሐዋርያት በፊልጰስዩስ ተሰብስበው ሳለ ጌታችን መድሐኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ በኪሩቤል ጀርባ ላይ ሆኖ እልፍ አእላፍ መልአክትን አስከትሎ ይወርዳል እመቤታችን በቀኙ ነበረች፤ 3 ድንጋዮችን አንስቶ ጎተታቸው እንደ ሰም ተለጠጡ እንደ ግድግዳም ሆኑ ዳግመኛም የብርሃን ምሰሶ ወረደ በሰማያዊቷ እየሩሳሌም አምሳያ አድረጎ አነጻት ሁለንተናዋም ተጠናቀቀ፤ ዳግመኛ በበነጋው ሰኔ 21 ቀን እመቤታችንን እና ቅዱሳን መልአክትን አስከትሎ ይወርዳል ቅዳሴ ቀድሶ ለሐዋርያቱ አቆረባቸው ፍጹም ደስታም ሆነ። ከዚህ በኃላ ሐዋርያት ከጌታ እንዳዩት በዓለም ዞረው ቤተክርስቲያን አንጸዋል። ከዚያ በፊት የነበረው የነሶሎሞን ቤተ መቅደስ የአይሁድ ምኩራብ የአይሁድ ስርዓተ አምልኮ መፈጸሚያ እንጂ የአዲስ ኪዳን የቁርባንም ሆነ የጥምቀት ስርዓት መፈጸሚያ አልነበረም፤ ታዲያ ሐዋርያት የት ነበር ህዝቡን የሚያጠምቁት የሚያቆርቡት ካሉ በየሰው ቤት ነበር። ዳግመኛ በዛሬዋ ቀን ታላቁ ነብይ ኤልሳዕ አረፈ። ይህ ነብይ በ 12 ጥማድ በሬ ሲያርስ ቴስቢያዊው ነብዩ ኤልያስ ተከተለኝ አለው ምንም ሳያቅማማ ሀብት ንብረቱን ትቶ ተከተለው፤ ኤልያስ በእሳት ሰረገላ ከማረጉ በፊት ምን እንዳደርግልህ ትፈልጋለህ ይለዋል ባንተ ላይ ያደረ ጸጋ መንፈስ ቅዱስ እጥፍ ድርብ ሆኖ ይደርቢኝ ይለዋል፤ እንደ ቃሉ ሆነለት ተደረገለት፤ ኤልያስ አንድ ሙት ሲያስነሳ ኤልሳዕ ሁለት ሙት አስነስቷል፤ ኤልያስ አንድ ጊዜ ባህር ሲከፍል ኤልሳዕ ሁለት ጊዜ ባህር ከፍሏል። የእምቤታችንን የኤልሳዕ ጋን ይላታል ኤልሳ የመረረውን ውኃ እንዳጣፈጠ እመቤታችንም ይህን መራራ ዓለም ጌታን በመውለዷ አጣፍጣዋለች፤ የዚህ ነብይ ድንቅ ታሪኩ 2ኛ ነገስት ላይ በስፋት ተጽፏል ሰኔ 20 ቀን እረፍቱ ነው ቤተክርስቲያን የዛሬውን ቀን እመቤታችንን እና ነብዩን አስባ ትውላለች። ከበዓሉ ያሳትፈን የእመቤታችን ምልጃና ረዳትነት አይለየን!
Show all...
5
👆👆 #ወደ #ላይ #እይ  👀              --------------------- ሌባው ከአንድ ግቢ ይገባል።ጊዜው ጨለማ ነው። የግቢው ባለቤት እግቢው ከሚገኘው ዛፍ 🌴🌴ላይ ወጥቶ ሌባውን ይመለከታል። ሌባው እሮጦ መጥቶ ዛፉ ሥር ቆመ። አሁን ባለቤት ከላይ ሌባ ከታች ሆነዋል። ሌባው አያይም ባለቤት ግን ሌባውን ያየዋል። ሌባው ዛፉ ሥር እንደቆመ ቅኝት ይጀምራል። ወደ ፊት፣ ወደ ኋላ ወደ ቀኝና ወደ ግራ እየተዟዟረ ዐየ.......ይሄኔ የቤቱ ባለቤት እዛፍ ላይ ሆኖ አንዲት የዛፍ ፍሬ ወደ ታች ለቀቀበትና ፍሬዋም የሌባውን አናት ዳብሳ ወደቀች። ይሄኔ ሌባው ቀና ብሎ ወደ ላይ ዐየ። ከቤቱ ባለቤት ጋርም ተፋጠጠ ......የቤቱ ባለቤትም "ሁሌ ልትሰርቅ ባሰብክ ጊዜ "ወደ ቀኝና ወደ ግራ ብቻ ሳይሆን ወደ ላይም ማየት እንዳለብህ ላስታውስህ ፈልጌ ነው" አለው ይባላል። 🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻 #ሰው አያውቅብንምና ዐያየንም ብለን የምን ሠራውን መጥፎ ሥራ ሁሉ #እግዚአብሔር ያውቅብናል ብለን ልንተወው ይገባል። ክርስቲያን በሁሉ ቦታ ታማኝ ነው። ዐይነ ስጋችንንም ሆነ ዐይነ ልቡናችንን ሁልጊዜ ወደ ላይ ወደ እግዚአብሔር ልዕልናና ክብር ሊያይ ይገባል። 🌟🌟🌟🌟🌟🌟🌟🌟🌟🌟 ትምህርቱን YouTube ላይ 👇🏽🔻 𝒔𝒖𝒃𝒔𝒄𝒓𝒊𝒃𝒆 𝒏𝒐𝒘 🔻👇🏽          የይቱብ ቻናላችን              🔔   🔺 𝒔𝒖𝒃𝒔𝒄𝒓𝒊𝒃𝒆 𝒏𝒐𝒘🔺‌‌ ❤️በናታኒም ቲዩብ❤️          👇🏽👇🏽 https://youtu.be/MsXeCVCPxX4 https://youtu.be/MsXeCVCPxX4 https://youtu.be/MsXeCVCPxX4
Show all...
በሥጋ መራብ በመንፈስ የመጥገብ ምስጢር የሚሆነው በጾም ነው ። ይህን እውን ለማድረግ ደግሞ በጾም የኃጢአትን ሥር ነቅለህ ለመጣል መጣር ይኖርብሃል ። ጾም በርሃብ ተወስኖ እንዳይቀርብህ ጾምን ከንሥሐ አስተባብረህ ያዝ ። ከተራበ ሰውነት ይልቅ የተሰበረ መንፈስ እግዚአብሔርን ያስደስተውልና ዋጋህን ላለማጣት በሕይወትህ ውስጥ እነዚህ ሁለቱ ማለትም ጾምና ንሥሓ ተባብረው ይገኙ (ኢዩ.፪፥፲፭)                              ብፁዕ አቡነ ሺኖዳ https://t.me/silase
Show all...
ሥላሴን አመስግኑ

ስብሀት ለእግዚአብሔር በሰማያት ወሰላም በምድር ስምረቱ ለሰብእ

7
Photo unavailableShow in Telegram
‹‹እኔ በእግዚአብሔር ፊት የምቆመው ገብርኤል ነኝ›› (ሉቃ.፩፥፲፱) ቅዱስ ገብርኤል ከክፉ ነገር ይጠብቀን [@SILASE ]
Show all...
7
እግዚአብሔር – አልችልም ስትል – በሰው ዘንድ የማይቻል በኔ ዘንድ ይቻላል ይልሀል:: (ሉቃ 18:27) - ደክሞኛል ስትል – አሳርፍሃለሁ ይልሃል። (9. 11:28-30) -ማንም አይወደኝም ስትል - እወድሃለሁ ይልሃል። (3:16) –አቅቶኛል መቀጠል አልችልም ስትል – ጸጋዬ ይበቃሃል ይልሃል። (2 ቆሮ 12:9) –መንገድ መለየት ከብዶኛል ስትል - በምትሄድበት መንገድ እመራሃለሁ ይልሃል። (መዝሙር 32፥8) –ማድረግ አልችልም ስትል – ኃይልን በምሰጥህ በእኔ ሁሉን ትችላለህ ይልሃል። (ፊል 4፡19) -ብቃት የለኝም ስትል - ብቃት አለህ ይልሃል። (24.9:8-9) -ይሄ ለኔ አይገባኝም ነበር፣ ለምን እኔ ላይ ሆነ ስትል – ነገር ሁሉ ለበጎ ነው ይልሃል። (ሮሜ 8፡28) –ራሴን ይቅር ማለት አልችልም ስትል – እኔ ይቅር እልሃለሁ ይልሃል። (1 ዮሐ 1:9) -ኑሮ ከብዶኛል ስትል – የሚያስፈልግህን ሁሉ እምላልሃለሁ ይልሃል ። (ፊል. 4፡19)
Show all...
8
Share
Join
Choose a Different Plan

Your current plan allows analytics for only 5 channels. To get more, please choose a different plan.