$FX Finance
Open in Telegram
💹Master high-stakes finance trading through daily market practice and live interactive challenges.
Show more2 256
Subscribers
+324 hours
+97 days
+2730 days
Posts Archive
2 258
በዚህ ርእስ ደግመን አንመለስም
ሶስት አማራጭ አለ
1. ወደ ቴሌግራም Verifier ወደ ሚል ቦት ወስዷቹ ቬሪፋይ እያደረጋቹ መጨረስ
2. በዛ ከደበራቹ ካልፈለጋቹ በPhantom ዋሌት ኮኔክት ባደረጋቹበት ቬሪፋይ ማድረግ ትችላላቹ
3. በሁለቱም ካልፈለጋቹ ደግሞ በቶን ኮኔክት ባደረጋቹትም ቬሪፋይ ማድረግ ትችላላቹ
ሶስት አማራጭ አስቀምጠዋል ሁሉም ሰው የፓውስ አካውንቱን በቀላሉ የሚያገኝባቸው ። ከሶስቱ 1 እና 2 የተሻሉ ናቸው እነሱን ተጠቀሙ
2 258
Tapswap countdown ጀምሯል
Less than 22 hours to $TAPS listing 🔥
Good luck eligible ለሆናቹ🤞
Price ገምቱ👇
2 258
⚠️ IMPORTANT EVENTS
February 17 – Token claim begins
February 22 – Token claim ends
February 25, 12:00 UTC — Listing
Mark your calendars!
2 258
+1
Seed bot ውስጥ በመግባት ከዛም "check your airdrop" የሚለውን ከነካችሁ በኃላ ከላይ ያከበብኩትን "take your role" የሚለውን በመምረጥ ወደ discord app redirect ያደርጋችሁና accept invite የሚለውን ንኩት
ያው ይህን ብታደርጉ መልካም ነው!
2 258
🐾Paws ከዚህ በኋላ አዲስ Task እንደማይመጣ እና Farming እንደተጠናቀቀ ገልፀዋል
ምናልባትም አንድ የመጨረሻ Task ሊመጣ እንደሚችል አሳወቀዋል
እንዲሁም Final Check (Activity check) አሁንም Websitu ላይ እንዳለና Check አድርጋችሁ እንድታጠናቅቁ እንድታደርጉ ብለዋል
2 258
Paws
ኦልሞስት 800 ሚልየን paws በርን ተደርጓል ፤ የpaws ቲም ከ2600 ሰዎች የገዛቸውን እያንዳንዱን የ 300 ሺህ ቮውቸር በርን ማድረጋቸውን ይፋ አድርገዋል ።
በሌላ በኩል ባይናንስን ጨምሮ ከትልልቅ ኤክስቼንጆች ድርድር ላይ መሆናቸውንም ይፋ አድርገዋል ፓውሶች.........🫡🔥
2 258
Tapswap ወደ ቢትጌት withdraw ማድረግ ተጀምሯል። እስከአሁን ቢትጌት ብቻ ነው የwithdraw አማራጭ ያለው ... address እና uid በመጠቀም withdraw ማድረግ ትችላላችሁ።
