Adama Immigration and Citizenship Service
Open in Telegram
5 128
Subscribers
No data24 hours
+117 days
+6330 days
Data loading in progress...
Similar Channels
Tags Cloud
No data
Any problems? Please refresh the page or contact our support manager.
Incoming and Outgoing Mentions
---
---
---
---
---
---
Attracting Subscribers
November '24
November '24
+7
in 0 channels
October '24
+74
in 0 channels
Get PRO
September '24
+145
in 0 channels
Get PRO
August '24
+160
in 5 channels
Get PRO
July '24
+274
in 0 channels
Get PRO
June '24
+279
in 0 channels
Get PRO
May '24
+459
in 0 channels
Get PRO
April '24
+1 385
in 0 channels
Get PRO
March '24
+1 329
in 0 channels
Get PRO
February '24
+1 607
in 0 channels
| Date | Subscriber Growth | Mentions | Channels | |
| 02 November | +4 |
Channel Posts
| 2 | ለመላ የክርስትና እምነት ተከታዮች
እንኳን ለስቅለት በዓል በሰላም አደረሳችሁ!
መልካም በዓል!
የኢሚግሬሽንና ዜግነት አገልግሎት
__
Telegram: https://t.me/ethiopia_passportservice
https://t.me/Icsofficialservice
Facebook: https://www.facebook.com/ethiservice
https://facebook.com/groups/407755744744039/ | 6 815 |
| 3 | Tajaajila Paaspoortii Warra Barbaaddan Hundaaf:-
👍 Paaspoortii haarawa baasuuf
- waraqaa eenyummaa gandaa haarome
- waraqaa dhalootaa
- haala fuudhaa fi heerumaa
- iddoo jireenyaa
- lakk.bilbilaa
👍 Haaromsuuf
- suuraa gabaabaa(white baground) kan qabu
- paaspoortii kooppii
- lakk.bilbilaa
👍 Kan bade ykn kan hatame baasuuf
- waraqaa eenyummaa gandaa
- suuraa gabaabaa
- waraqaa ragaa waajjira poolisii irraa
- lakk.bilbilaa
👍 Umrii waggaa 18 gadiif
- waraqaa eenyummaa maatii
- waraqaa dhalootaa daa'imaa
- lakk.bilbilaa
👍 Umrii sirreessuf
- warqaa dhalootaa
- suuraa gabaabaa
- paaspoortii kooppii
- lakk.bilbilaa
👍 Maqaa jijjiiruuf ykn sirreessuf
- suuraa gabaabaa
- Paaspoortii kooppii
- waraqaa mana murtii
- lakk.bilbilaa
ODEEFFANNOO DABALATAAF:-
Chaannalii keynaa laaluu dandesuu
👩💻🧑💻👨💻
https://t.me/ethiopia_passportservice
✍️✍️✍️
https://t.me/Icsofficialservice | 6 677 |
| 4 | ቅዳሜ፣ ሚያዚያ 19.pdf | 8 221 |
| 5 | በ19/08/2016 ዓ.ም ፓስፓርት የምትወስዱ ደንበኞቻችን በ 7876 አጭር የፅሁፍ መልዕክት የላክን ሲሆን ቅዳሜ ሚያዚያ 19/2016 ዓ.ም ከጠዋቱ 3:00-08፡00 ሰዓት ጎተራ በሚገኘው ኢሚግሬሽን ቢሮ በመገኘት ፓስፖርታችሁን መውሰድ የምትችሉ መሆኑን እየገለፅን ወደ ተቋማችን ስትመጡ ኦንላይን ያመለከታችሁበትን ፕሪንት አውት ይዛችሁ እንድትመጡ እናሳስባለን።
የኢሚግሬሽንና ዜግነት አገልግሎት
We've sent a text message to our customers scheduled for passport collection on April 27, 2024. If you've received a text message from us via 7876, please visit our Gotera Office in Addis Ababa on Sunday, April 21, 2024. Our offices will be open from 9:00 AM to 2:00 PM for passport collection. Remember to bring a printout of your online application form when you visit us.
Immigration And Citizenship Service
__
Telegram: https://t.me/Icsofficialservice
https://t.me/ethiopia_passportservice
Facebook: https://www.facebook.com/ethiservice
https://facebook.com/groups/407755744744039/
TikTok:
https://vm.tiktok.com/ZM622h9yg/ | 7 966 |
| 6 | ለክቡራን ደንበኞቻችን
ፓስፖርት ደርሷችሁ ለመውሰድ ወደተቋማችን ስትመጡ የተለያዩ ህገወጦች በለሊት መጣችሁ እንድትሰለፉ እና ለአላስፈላጊ ወጭ እንድትዳረጉ የተሳሳተ መረጃ እየሰጡ መሆኑን የተለያዩ ጥቆማዎች እየደረሱን ይገኛሉ፡፡
ስለሆነም በመንግስት ስራ ሰዓት ብቻ ወደተቋማችን በመምጣት መስተናገድ የምትችሉ መሆኑን እያሳወቅን ወደተቋማችን ስትመጡ በስም መነሻ ፊደላችሁ መሰረት የምትስተናገዱ ስለሆነ በለሊት መሰለፍ የማይጠበቅባችሁ መሆኑን እናሳውቃለን፡፡
የኢሚግሬሽንና ዜግነት አገልግሎት
__
Telegram: https://t.me/Icsofficialservice
https://t.me/ethiopia_passportservice
https://www.facebook.com/ethiservice
https://t.me/Digitalinveaics
https://t.me/Ics_ethiopiaservice
https://vm.tiktok.com/ZM622h9yg/ | 7 192 |
| 7 | 👉ማሳሰቢያ: እባክዎን ጥያቄውን ካቀረቡ በኋላ በ 3 ሰዓታት ውስጥ ትክክለኛውን ክፍያ መፈጸምዎን ያረጋግጡ ። ክፍያ ከፈጸሙ በኋላ በ 2 ሰዓት ውስጥ ምንም የኤስኤምኤስ ወይም የኢሜል ማረጋገጫ ካላገኙ እባክዎን በዚህ ኢሜይል አድራሻ: support@ethiopianpassportservices ያግኙን። gov.et ስልክ ቁጥር፡ 8133 በክፍያ ማዘዣ ብቻ መክፈል ተቀባይነት አለው (በቀጥታ ገንዘብ ማስገባት እና ወደ ሂሳብ ማስተላለፍ ተቀባይነት የለውም)
👉N.B : Please ensure that you make the exact payment within 3 hours after
making the request order.If you do not get any SMS or email confi rmation in 2
hours after making the payment, please contact us by this email
address:support@ethiopianpassportservices.gov.et
Phone Number : 8133
Only payment through payment order is acceptable (direct depositing and
transferring a payment to the account is not acceptable)
https://t.me/Icsofficialservice | 8 525 |
| 8 | ⭕️ ፓስፖርት ለማሰደስ እና አዲስ አገልግሎት ፈላጊዎች በሙሉ:-
⭐️@PassportOnlineOrder_bot
〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️
1️⃣. አዲስ ፓስፖርት ለማውጣት
- ❖ የታደሰ የቀበሌ መታወቂያ
- ❖ የልደት ካርድ
- ❖ ስልክ ቁጥር
2️⃣. ለማሳደስ
-❖ ጉርድ ፎቶግራፍ
-❖ ፓስፖርት ኮፒ
-❖ ስልክ ቁጥር
3️⃣. የጠፋ / የተሰረቀ ለማውጣት
-❖ የቀበሌ መታወቂያ
-❖ ጉርድ ፎቶግራፍ
-❖ የፖሊስ ማስረጃ ደብዳቤ
-❖ ስልክ ቁጥር
4️⃣. ከ18 ዓመት በታች
-❖ የወላጅ መታወቂያ
-❖ የልጅ የልደት ካርድ
-❖ ስልክ ቁጥር
5️⃣. እድሜ ለማስተካከል
-❖ የልደት ካርድ
-❖ ጉርድ ፎቶግራፍ
-❖ ፓስፖርት ኮፒ
-❖ ስልክ ቁጥር
6️⃣. ስም ለመቀየር ውይም ለማስተካከል
-❖ ጉርድ ፎቶግራፍ
-❖ ፓስፖርት ኮፒ
-❖ የፍርድ ቤት ወረቀት
-❖ ስልክ ቁጥር
🔴ወረፋ ለማስያዝ ከታች ባለው user name ይላኩልን:-
📩
⭐️t.me/ethiopia_passport
Official channel
👇👇👇
https://t.me/Icsofficialservice
t.me/PassportOnlineOrder_bot | 8 528 |
| 9 | https://t.me/Icsofficialservice | 8 712 |
| 10 | ከ7️⃣8️⃣7️⃣6️⃣ ስለ ሰነድዎ ዝግጁነት አጭር የጽሁፍ መልዕክት ከደረስዎ ማንነትዎን የሚገልጽ የታደሰ መታወቂያ እና ያመለከቱበትን መረጃ በመያዝ እንዲገኙ በትህትና እንጠይቃለን።
If you receive a text message from 7876 alerting you of your document's readiness for collection, kindly ensure you bring a valid ID as well as a print out of your application.
—
✅የኢሚግሬሽንና ዜግነት አገልግሎት
✅ ለተሻለ ለውጥ እንተጋለን!!🏪
⬇️⬇️
✅𝑰𝒎𝒎𝒊𝒈𝒓𝒂𝒕𝒊𝒐𝒏 𝒂𝒏𝒅 𝑪𝒊𝒕𝒊𝒛𝒆𝒏𝒔𝒉𝒊𝒑 𝑺𝒆𝒓𝒗𝒊𝒄𝒆 𝑶𝒇𝒇𝒊𝒄𝒊𝒂𝒍𝒔️
❤️Official Telegram Channel
⬇️⬇️
✅https://t.me/ethiopia_passportservice
https://t.me/Icsofficialservice
✅Tiktok https://vm.tiktok.com/ZM622h9yg/
✅ Join our chat community
✅https://t.me/Ics_ethiopiaservice | 8 512 |
| 11 | አስቸኳይ ፓስፖርት ለማውጣት፡
👉 የህክምና ማስረጃ
👉 የትምህርት ዕድል ማስረጃ
👉 ለመንግስት ስራ ጉዳይ ለስብሰባ፣ ለወርክሾኘ
👉 ጊዜው ያላለፈ የመኖሪያ ፈቃድ ያለው ለባል/ለሚስት/ለልጅ
👉 ለአስመጭና ላኪ /ከፍተኛ ግብር ከፋይ/
👉 ፓስፖርት ላይ ጊዜው ያላለፈ የተመታ ቪዛ ካለ /ለማሳደስ/
ከእነዚህ ሰነዶች በአንዱ ዋናው ቢሮ በአካል በመገኘት ብቻ የተሟላ ማስረጃ በመያዝ በአስቸኳይ መስተናገድ የሚቻል ሲሆን ክፍያም የሚከፈለው በቢሯችን ብቻ መሆኑን አውቃችሁ በተለያየ ሶሻል ሚዲያ አስቸኳይ ፓስፖርት እናወጣለን ከሚሉ ህገወጦች ራሳችሁን እንድትጠብቁ እና በኦን ላይን ምንም አይነት አስቸኳይ ፓስፖርት የማንሰጥ መሆኑን አውቃችሁ ጥንቃቄ እንድታደርጉ እናሳስባለን፡፡
https://t.me/Icsofficialservice
https://t.me/ethiopia_passportservice
https://www.facebook.com/ethiservice
https://t.me/Digitalinveaics
https://vm.tiktok.com/ZM622h9yg/
https://facebook.com/groups/407755744744039/ | 8 007 |
| 12 | 👍 ፓስፖርት ለማሰደስ እና አዲስ አገልግሎት ፈላጊዎች በሙሉ:-
〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️
✅ #ማሳስቢያ:እባክዎ ትክክለኛ ክፍያ በ3ሰአታት ውስጥ እንደሚደረግ እርግጠኛ ይሁኑ ትዕዛዝ እንዲሰጥ ማድረግ ይኖርቦታል።
🔶🔶🔶
✅ ወርፋ ማስያዝ ከፈለጉ መርጃውን ያንብቡ የሚስፈልገዉን ይላኩልን!!!
🌈🌈🌈🌈🌈🌈🌈
🔴ወረፋ ለማስያዝ ከታች ባለው user name ይላኩልን:-
??
Https://t.me/ethiopia_passport
#Join our channel
📩
https://t.me/ethiopia_passportservice
https://t.me/Icsofficialservice | 6 085 |
| 13 | አዳማ፣ ጥር 2016.pdf | 3 111 |
| 14 | በ20/05/2016 ዓ.ም ፓስፓርት የምትወስዱ ደንበኞቻችን ስም ዝርዝራችሁን ከዚህ በታች የገለፅን ሲሆን ከሰኞ እስከ አርብ ከ9፡00 -12፡00 ሰአት አዳማ ኢሚግሬሽን ቢሮ በመገኘት ፖስፓርታችሁን መውሰድ የምትችሉ መሆኑን እየገለፅን ወደ ተቋማችን ስትመጡ ኦንላይን ያመለከታችሁበትን ፕሪንት አውት ይዛችሁ እንድትመጡ እናሳስባለን።
የኢሚግሬሽንና ዜግነት አገልግሎት
We've sent a text message to our customers scheduled for passport collection on January 29, 2024. If you've received a text message from us via 7876, please visit our Adama Immigration Office on Monday, January 29, 2024. Be sure to go to the location specified in the text message you received. Our offices will be open from 9 AM to 6 PM for passport collection. Remember to bring a printout of your online application form when you visit us.
Telegram: https://t.me/Icsofficialservice ✅
Facebook: https://t.me/ethiopia_passportservice ✅
TikTok: https://vm.tiktok.com/ZM622h9yg/ ✅ | 3 011 |
| 15 | ✅የኢሚግሬሽንና ዜግነት አገልግሎት
✅ ለተሻለ ለውጥ እንተጋለን!!🏪
⬇️⬇️
✅𝑰𝒎𝒎𝒊𝒈𝒓𝒂𝒕𝒊𝒐𝒏 𝒂𝒏𝒅 𝑪𝒊𝒕𝒊𝒛𝒆𝒏𝒔𝒉𝒊𝒑 𝑺𝒆𝒓𝒗𝒊𝒄𝒆 𝑶𝒇𝒇𝒊𝒄𝒊𝒂𝒍𝒔️
❤️Official Telegram Channel
⬇️⬇️
✅https://t.me/AdamaIcs
https://t.me/Icsofficialservice
✅Tiktok https://vm.tiktok.com/ZM622h9yg/
✅ Join our chat community
✅https://t.me/Ics_ethiopiaservice | 5 046 |
| 16 | +2 አዳማ፣ ህዳር 23.pdf | 6 675 |
| 17 | ✓ Iyyattoonni paaspoortii haaromsuu, Haarawa fi passportii Bade Baasuf tajaajila haaraa argachuuf iyyattoonni hundi:-
1, paaspoortii haaraa Baasuf
❖Waraqaa Enyumma haaromfame
❖ waraqaa Dhalota /lidati kardi/
❖ Lakkoofsa Bilbilaa
2. Haaromsuuf
❖ Suuraa Gurd
❖ Koppii paaspoortii
❖ Lakkoofsa bilbilaa
3. Passport Bade / hatame deebifachuuf
❖ ID keebelee Suuraa Gurd
❖ Xalayaa ragaa poolisii
❖ Lakkoofsa bilbilaa
4. Waggaa 18 gadi
❖ Waraqaa Eenyummaa Mati
❖ Kaardii guyyaa dhaloota daa'imaa
❖ Lakkoofsa bilbilaa
5 Umurii sirreessuuf
❖ Kaardii guyyaa dhalootaa
❖ Suuraa Gurd
❖ Koppii paaspoortii ~
❖ Lakkoofsa bilbilaa
6. Maqaa jijjiiruuf ykn sirreessuuf
❖ Suuraa Gurd
❖ Koppii paaspoortii
❖ Waraqaa mana murtii
❖ Lakkoofsa bilbilaa
Tajaajila Paaspoortii Itoophiyaa ni kennina
- Lakkoofsa paaspoortii
- Koppii paaspoortii
"Haaromsa Paaspoortii."
* Paaspoortii bade argachuu - haaraa kennuu
✅ t.me/ethiopia_passport
Nu waliin haasa'aa
✅Channel Join
✅ https://t.me/ethiopia_passportservice
✅ https://t.me/Icsofficialservice | 6 118 |
| 18 | 🔠🔠🔠
✅የኢሚግሬሽንና ዜግነት አገልግሎትና የኢትዮጵያ አርቲፊሻል ኢንተለጀንስ ኢንስቲትዩት የመግባቢያ ስምምነት ተፈራረሙ፡፡ ስምምነቱ በሲስተም ዝርጋታ፣ በሰው ኃይል ስልጠና እና በቴክኖሎጂ ሽግግር ዘርፍ ሁለቱ ተቋማት አብሮ ለመስራት ያስችላቸዋል፡፡ በዚህም የኢሚግሬሽንና የዜግነት አገልግሎት ለዜጎች የሚሰጠውን አገልግሎት በቴክኖሎጂ የታገዘ እንዲሆን የኢትዮጵያ አርቲፊሻል ኢንተለጀንስ ኢንስቲትዩት እገዛ ለማድረግ እንደሚያስችለው ተመላክቷል፡፡ የመግባቢያ ሰነዱን የኢሚግሬሽና ዜግነት አገልግሎት ዋና ዳይሬክተር ወ/ሮ ሰላማዊት ዳዊት እና የኢትዮጵያ የአርቲፊሻል ኢንተለጀንስ ኢንስቲትዩት ዋና ዳይሬክተር ወርቁ ጋቸና (ኢንጅነር) ተፈራርመዋል፡፡ በፊርማ ሥነ-ስርዓቱ ላይ የኢንስቲትዩቱ ዋና ዳይሬክተር ወርቁ ጋቸና (ኢንጅነር) ባስተላለፉት መልዕክት ተቋሙ ለዜጎች የሚሰጠዉን ዘርፈ ብዙ አገልግሎት በቴክኖሎጂ የታገዘ ለማድርግ ኢንስቲትዩቱ አስፈላጊዉን እገዛ ለማድረግ ቁርጠኛ ነው ብለዋል ፡፡ የአገልግሎቱ ዋና ዳይሬክተር ወ/ሮ ሰላማዊት ዳዊት በበኩላቸው ከአርቲፊሻል ኢንተለጀንስ ኢንስቲትዩት ጋር በጋራ ለመስራት መስማማታቸዉ እንዳስደሰታቸዉ በመግለጽ፤ ተቋማቸው የሚሰጠውን አገልግሎት ለማዘመን ከኢንስቲትዩቱ ጋር መስራት አስፈላጊ ነዉ ብለዋል፡፡
✅የኢሚግሬሽንና ዜግነት አገልግሎት
😀 ለተሻለ ለውጥ እንተጋለን!!
📢መረጃውን #ሼር አድርጉልን ብዙዎች እየተንገላቱ ነው በመረጃ እጥረት።
✅𝑰𝒎𝒎𝒊𝒈𝒓𝒂𝒕𝒊𝒐𝒏 𝒂𝒏𝒅 𝑪𝒊𝒕𝒊𝒛𝒆𝒏𝒔𝒉𝒊𝒑 𝑺e𝒓𝒗𝒊𝒄𝒆 𝑶𝒇𝒇𝒊𝒄𝒊𝒂𝒍𝒔️
❤️Official Telegram Channel
⬇️⬇️
📱Telegram:
https://t.me/Icsofficialservice
📱 https://t.me/ethiopia_passportservice
https://t.me/AdamaIcs
✅Facebook: https://www.facebook.com/ethiservice | 4 810 |
