ዲነል ኢስላም
Open in Telegram
♡_ወደ መልካም ነገር ያመላከተ ሰው የሰራ ሰውን አጅር ያህል ያገኛል"(አመላካች የሰሪውን ምንዳ ያገኛል)ﷻ (ﷺ) « ከናንተም ወደ በጎ ነገር የሚጠሩ ፣ በመልካም ስራም የሚያዙ ከክፉ ነገርም የሚከለክሉ ሕዝቦች ይኑሩ ፣ ...» ቁርኣን[ 3:104 ] መወያያ ግሩፓችን ☞ @darul_islam_Media ✔ ሀሳብ አስተያየት ካሎት 👉 @darulePromotion1
Show more2 787
Subscribers
No data24 hours
-77 days
-4130 days
Posts Archive
2 787
የሰው ልጅ ረሺ ነውና እኛም ሙሀመድ ሰኢድን ነበር ብለን መርሳታችን አይቀርም :: አራት ልጆቹ ግን የማይረሱት ሁኖ ያጎድላቸዋል:: አሁን ያለንበት ሀዘን ስሜት ሳይተንፍስ ማንንም ሳንጠብቅ አሻራችንን አሁን እናሳርፍ
የአካውንት ስም:- ነጃት አብዱልመናም ጡሃ (ሚስቱ)
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ:- 1000458278297
ሼር ፖስት በማድረግ በዋትስአፕም በቴሌግራም ግሩፕም ለሰዎች በመላክም በዚህ ኸይራ ስራ አሻራችንን እናሳርፍ
2 787
ሴት ከሆንሽ እባክሽን ተጠንቀቂ!
፡
ወንድ ከሆንክ ለምታውቃቸው የ ሴት ወዳጆችክ ሼር አድርግ እና የበኩልህን
ተወጣ...
:
ወላሂ ውሸት አይደለም ገብተው ይመልከቱ።
😱 Open||ክፈት
2 787
+1
ይህን ህፃን ያያችሁ ወይም ስለሱ የሰማችሁ ካላችሁ ተባበሩን ያጀመአ ከመግሪብ ሰላት በፊት በፊት ከ ከታ አካባቢ ጠፍቶብናል ወላጆች ተጨንቀዋል የበኩላችሁን ሼር በማድረግና በመፈለግ ተባበሩን
ስሙ ማሂር ይባላል
0920208015
የአባቱ ሰልክ ነው በዚህ አሳውቁን 🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽
2 787
ሴት ከሆንሽ እባክሽን ተጠንቀቂ!
፡
ወንድ ከሆንክ ለምታውቃቸው የ ሴት ወዳጆችክ ሼር አድርግ እና የበኩልህን
ተወጣ...
:
ወላሂ ውሸት አይደለም ገብተው ይመልከቱ።
😱 Open||ክፈት
2 787
በጣም መንገብገብ፣ በጣም ክፍት መሆን፣ በጣም ራስን መስጠት ብዙ ጊዜ በጣም ያዋርዳል። ሁለተኛ ሰው ወይም አማራጭ የሚታይበት ሰው ያስደርጋል። ሁሉንም ነገር ሰጥቶ አንድ ነገር እንዲሰጡት የሚለምን አይነት ሰው ያስደርጋል። ሰዎች ያልተዘጋጁበትና ያላሰቡት ዓይነት ቦታ ስትመጣላቸው ይኮራሉ። በእጅ ያለወርቅ እንደመዳብ የሚሉትን ዓይነት እንዲሆኑ እናደርጋቸዋለን… በራሳችን እጅ። አንዳንዴ "አይመቸኝም" ያስፈልጋል። አንዳንዴ "ፈልገው ይደውሉ" ብሎ መተውም ያስፈልጋል። … ሲመስለኝ።
@WAVER_ISLAMIC
@WAVER_ISLAMIC
2 787
Repost from ኢላፍ _ familly™
💎💎🚨💐🌸 ይፍጠኑ በዘንድሮው ርመዳን ቁርዐንን ያልቀራችሁ መቅራት እንድትችሉ እንድሁ ተጅዱን በጠበቀ መልኩ ለመማር እንድሁም ለመሀፍዝ ይፈልጋሉ ፈጥነው ይመዝገቡ
ለመመዝገብ ከፈለጉ👇
📚 ለመመዝገብ
የዳሩል ኢልም አባሎች #ነዘር
##ሂፍዝ
###ቃኢዳ
####ኪታብ
##ሴት በሴት ወንድ በውንድ በግል በግሩፕ በፈለጉት ፈጥነው ይመዝገቡ
#መማር እምትፈልጉ ብቻ ፡፡
መመዝገቢያ ፎርም ለሴትም ለውንድም
1 { ስም--------------------- }
2 { ፆታ --------------------}
3 { ሀገር-------------------- }
4 { ስልክ ቁጥር--------------- }
5 { ለቅራአት የሚመችባቸውን ሰአት------ }
6 {ቁርአን ሂፍዝ -------}
7 {ነዘር በተጅሁድ አስተካክሉ ለመማር-}
8 { ቃኢዳ አድስ ለመጀመር----}
ይሄን ፍርም ሞልተው ከስር ያለውን ሊንክ በመንካት መመዝገብ ይችላሉ ። 🎉
👇👇👇
💌 @darule_Memezegebiya 🔐
