cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

ሐበሻ

Show more
Advertising posts
2 113
Subscribers
-1724 hours
-1107 days
-20530 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

Repost from Maraki News
00:37
Video unavailable
በአሜሪካ ላስ ቬጋስ ነዋሪ የሆኑት አንድ ቤተሰብ ሶስት ሜትር ርዝመት ያለው ሰው መሳይ ነገር በጎሮዋቸው እንደመጣና በደህንነት ካሜራ እንደተቀረፀ ተናግረዋል። በአሜሪካ ታዋቂው የፎረንሲክ ሳይንቲስት ስኮት ሮደር በላስ ቬጋስ ውስጥ ያለውን የባዕድ ቪዲዮ ትክክለኛነት አረጋግጠዋል። ☑️ @MarakiNews ☑️
Show all...
Repost from Maraki News
Photo unavailable
የ Notcoin ዋጋ ዛሬ 9 ሰአት ላይ በተለያዩ የDigital Currency መገበያያ መተግበሪያዎች ላይ ይፋ ይደረጋል። ኖትኮይን በቅርቡ ተወዳጅ እየሆነ የመጣ ጨዋታ ሲሆን የስልክ ስክሪንን በመንካት ሳንቲም የሚያገኙበት ነበር። በዚህ እንቅስቃሴ ወደ 35 ሚሊዮን የሚጠጉ ሰዎች ኖትኮይንን ሰብስበዋል። ዛሬ 9 ሰአት ላይ ባይናንስን ጨምር በተለያዩ Digital Cryptocurrency exchange ሲስተሞች ላይ List የሚደረግ ሲሆን ከዛ በኃላ ወደ ሌላ Crypto መቀየር መሸጥ እና መግዛት እንደሚችሉ ታውቋል። ኖትኮይን ያመለጣችሁ ሌላ ተመሳሳይ verified የሆነ ስላለ በዚህ ሊንክ በመግባት እና ተጫውቶ ሳንቲሞችን በማጠራቀም ይፋ ሲደረግ ወደብር መቀየር እንደሚችሉ እናሳውቃለን። ሊንክ👇👇 https://t.me/tapswap_mirror_bot?start=r_985021045 ☑️ @MarakiNews ☑️
Show all...
Repost from Maraki News
  • Photo unavailable
  • Photo unavailable
2016 ትምህርት ዘመን የ12ኛ ክፍል ማጠናቀቂያ ፈተና መርሐግብር ይፋ ሆኗል፡፡ መርሐግብሩ ከትግራይ ክልል ውጪ በሁሉም ክልሎች እና በሁለቱም የከተማ አስተዳደሮች በወረቀት እና በበይነ መረብ ፈተናውን ለሚወስዱ ተፈታኞች እንደሚያገለግል የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት አሳውቋል። የ2016 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ማጠናቀቂያ ፈተና ከሐምሌ 3-5/2016 ዓ.ም ለማኅበራዊ ሳይንስ ተፈታኞች፤ ከሐምሌ 9-11/2016 ዓ.ም ለተፈጥሮ ሳይንስ ተማሪዎች ይሰጣል። (መርሐግብሩ ከላይ ተያይዟል።) ☑️ @MarakiNews ☑️
Show all...
👍 2
Repost from Maraki News
Photo unavailable
Telegram Premium መግዛት ለምትፈልጉ      1 Month     3 Month     ⭐ 6 Month     ⭐12 Month 📩 •➤ Contact @Adis_pro 0954190018
Show all...
👍 1
Photo unavailable
በስማችሁ ብቻ የሚከፈት ሁሉንም የኦላይን ክፍያ መክፈል የሚያስችል ቨርችዋል Visa Card በቅናሽ እኛ ጋር ያገኛሉ። ✅ከውጪ እቃዎችን ለማዘዝ ✅ለፌስቡክ ቡስት ✅የዩንቨርስቲ ክፍያዎች ✅የቪዛ አፕልኬሽን ክፍያዎችን ✅የኦንላይን ኮርሶችን ክፍያዎች ሁሉንም መክፈል ያስችላል በተጨማሪም Telegram Premium መግዛት ለምትፈልጉ      1 Month     3 Month     ⭐ 6 Month     ⭐12 Month Contact Us 👇👇👇👇 🌐 @Adis_pro 📱 0954190018
Show all...
Repost from Maraki News
Photo unavailable
ዛሬ ልደታ አዲስ አበባ እንኳን አደረሳቹ ☑️ @MarakiNews ☑️
Show all...
👍 2
የቴሌግራም Channel መግዛት ለምትፈልጉ 👇 ¤ ከ 16,400+ በላይ ተከታይ ያለው የዜና ቻነል ¤ ከ3,500 በላይ ተከታይ ያለው የዜና ቻነል ፈጥነው ያናግሩን በተመጣጣኝ ዋጋ ያገኙታል። 📩 @adis_pro
Show all...
Repost from Maraki News
Photo unavailable
የዩኒቨርሲቲ መውጫ ፈተና ከሰኔ 14 እስከ ሰኔ 21 ቀን 2016 ዓ.ም እንደሚሰጥ ትምህርት ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ ፈተናውን 250 ሺህ ለሚደርሱ ተማሪዎች ለመስጠት ዝግጅት መደረጉንም ገልጿል፡፡ በሚኒስቴሩ የአካዳሚክ ጉዳዮች መሪ ሥራ አስፈጻሚ ዶክተር ኤባ ሚጀና እንዳሉት፥ የዩኒቨርሲቲ መውጫ ፈተና ተማሪዎች ትምህርታቸውን አጠናቀው ሲወጡ ሊኖራቸው የሚገባውን እውቀት፣ ክህሎትና አመለካከት ለመለካት የሚሰጥ ነው፡፡ የሚወጡ ጥያቄዎችም የየትምህርት ክፍሎች ምሩቃን እንዲኖራቸው የሚጠበቀውን እውቀት፣ ክህሎትና አመለካከት መሠረት አድርገው የሚዘጋጁ ናቸው ብለዋል። ሚኒስቴሩ ፈተናውን ለመስጠት አስፈላጊውን ዝግጅት ማጠናቀቁን ጠቅሰው፤ፈተናው ተዘጋጅቶ እንዲገመገም ተደርጓል ነው ያሉት።ከግል የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ፈተናውን የሚወስዱ ተማሪዎች ዝርዝር በትምህርትና ስልጠና ባለስልጣን ተረጋግጦ ነው ወደ ሚኒስቴሩ የሚላከው ብለዋል፡፡ በፈተናው ሞባይል ይዞ የሚመጣና መታወቂያ ሳይዝ የሚመጣ ተማሪ ፈተናውን መውሰድ እንደማይችል ጠቅሰው፥ ተማሪዎች ይህን አውቀው ተገቢውን ጥንቃቄ ማድረግ ይገባቸዋል ማለታቸውን ኢፕድ ዘግቧል። ☑️ @MarakiNews ☑️
Show all...
Repost from Maraki News
Photo unavailable
በራሳችሁ ስም እና ኢሜይል የሚከፈት ቪዛ ካርድ በቅናሽ እኛ ጋር አለ ✅ከውጪ እቃዎችን ለማዘዝ ✅ለፌስቡክ ቡስት ✅የዩንቨርስቲ ክፍያዎች ✅የቪዛ አፕልኬሽን ክፍያዎችን ✅የኦንላይን ኮርሶችን ክፍያዎች ሁሉንም መክፈል ያስችላል በተጨማሪም Telegram Premium መግዛት ለምትፈልጉ      1 Month     3 Month     ⭐ 6 Month     ⭐12 Month 📩 •➤ Contact @Adis_pro 0954190018
Show all...
Repost from Maraki News
Photo unavailable
የአሜሪካ ዲቪ ሎተሪ (Diversity Visa) 2025 አሸናፊዎች ይፋ ተደርጓል። ዲቪ (Diversity Visa) 2025 ማመልከቻ የሞሉ በ dvprogram.state.gov/ESC/ ብቻ Confirmation Number በማስገባት ውጤቱን መመልከት ይችላሉ። መልካም እድል ☑️ @MarakiNews ☑️
Show all...
1