en
Feedback
ASTU Network ®️

ASTU Network ®️

Open in Telegram

🛜 ASTU Network ®️ ➲ Join us || @ASTU_Network || || @ASTU_Network_Group || 📚 Library: @ASTU_Network_Library 👁‍🗨 We are here to keep you updated! ➲ Admin 📩 👤 @NS_Nazu Ⓝ Ŋazarene Ŝon [🥷] |➲| @ASTU_Network

Show more
4 804
Subscribers
+324 hours
+467 days
+28130 days
Posts Archive
📢 DSA Tutorial Alert — Queues & Trees! 💻 Join us this Sunday, December 7th for a focused session on two essential data stru
📢 DSA Tutorial Alert — Queues & Trees!
💻 Join us this Sunday, December 7th for a focused session on two essential data structures every programmer must master.
We’ll break down the core concepts that boost your coding efficiency:
🔷 Queues -> FIFO principle -> Circular & Priority Queues 🌳 Trees -> How tree structures organize data efficiently -> BSTs, AVL Trees, and key traversal methods
This session is perfect for anyone improving their DSA skills or preparing for coding interviews. Come learn, practice, and build a stronger programming foundation. 🗓 Date: Dec 7 (Sunday) ⏰ Time: 3:00 LT 📍 Location: B513
⚠️Remember : NO PAYMENT — it’s totally FREE!
See you there 🚀 👥 Join us: 🔗 CSEC ASTU - LinkedIn 💬 CSEC ASTU - Telegram ▶️ CSEC ASTU - YouTube #DataStructures #Queues #Trees #Algorithms #CodingCommunity #ASTU #TechSkills

በሚቀጥሉት ቀናት የሙቀት መጠኑ ከ0 ዲግሪ ሴንቲግሬድ በታች ሊወርድ እንደሚችል ተገለጸ‼️ የኢትዮጵያ ሚቲዎሮሎጂ ኢንስቲትዩት በሚቀጥሉት 10 ቀናት ውስጥ በአንዳንድ የሀገሪቱ አካባቢዎች ከዜሮ ዲግሪ
በሚቀጥሉት ቀናት የሙቀት መጠኑ ከ0 ዲግሪ ሴንቲግሬድ በታች ሊወርድ እንደሚችል ተገለጸ‼️ የኢትዮጵያ ሚቲዎሮሎጂ ኢንስቲትዩት በሚቀጥሉት 10 ቀናት ውስጥ በአንዳንድ የሀገሪቱ አካባቢዎች ከዜሮ ዲግሪ ሴንቲግሬድ በታች የሆነ የሙቀት መጠን እንደሚመዘገብ አስታውቋል። ይህንን ከባድ ቅዝቃዜ ተከትሎ፤ በተለይም በሌሊትና በማለዳ ከፍተኛ ጥንቃቄ ማድረግ እንደሚገባ ማስጠንቀቂያ ተሰጥቷል። የኢንስቲትዩቱ የሚቲዎሮሎጂ ትንበያ ቅድመ ማስጠንቀቂያ ምርምር ዘርፍ ምክትል ዋና ዳይሬክተር አሳምነው ተሾመ (ዶ/ር) ለአሐዱ ሬዲዮ እንዳስታወቁት፤ ከፍተኛ የሆነው የሌሊቱ እና የማለዳው ቅዝቃዜ በሚቀጥሉት 10 ቀናት የሚስተዋል ይሆናል። ይህ ቅዝቃዜ በኢትዮጵያ ከጥቅምት እስከ ጥር ያለውን ጊዜ በሚያጠቃልለው እና "በጋ" ተብሎ በሚታወቀው ወቅት የሚከሰት የተለመደ የአየር ሁኔታ ቢሆንም፤ የዘንድሮው መጠን ከፍተኛ ስለመሆኑም ተናግረዋል። ምክትል ዋና ዳይሬክተሩ እንዳሉት፤ በአብዛኛው አካባቢዎች ማለትም በምስራቅ አማራ፣ በደቡብ ትግራይ፣ እንዲሁም በመካከለኛው የሀገሪቱ ክፍል አዲስ አበባን ጨምሮ ደረቅ፣ ነፋሻማ እና ፀሐያማ የአየር ሁኔታዎች እየተስተዋሉ ነው። ባለፉት ጥቂት ቀናት ውስጥም ቢሆን በአዲስ አበባን ጨምሮ በደብረ ብርሃን፣ በአምባ ማርያም፣ በባቲ እና በደቡብ የሀገሪቱ ክፍሎች፤ የቀኑ ዝቅተኛ የሙቀት መጠን ከ5 ዲግሪ ሴንቲግሬድ በታች ሆኖ መመዝገቡ ተገልጿል። በአዲስ አበባም ከፍተኛ ቅዝቃዜ እየተስተዋለ ነው። ለዚህ ከፍተኛ ቅዝቃዜ መከሰት ምክንያት የሆነው የአየር ሁኔታ ከሳይቤሪያ በመነሳት ወደ ኢትዮጵያ የሚነፍሰው ደረቅ እና ቀዝቃዛ ነፋስ መሆኑ ተነግሯል። የአንድ ሀገር የአየር ሁኔታ የሚወሰነው በሀገር ውስጥ ሁኔታዎች ላይ ብቻ ሳይሆን፤ ከከባቢ አየር፣ ከውኃ አካላት እና ከየብስ የሚነሱ ሁኔታዎች ላይ በመመሥረት እንደሆነ ተጠቅሷል። ኢንስቲትዩቱ ባቀረበው ትንበያ መሠረት፤ በዚህ ወቅት አንዳንድ የሀገሪቱ አካባቢዎች ላይ የዝናብ ስርጭት እንደሚኖር ተገልጿል። በተለይም ለደቡብ አጋማሽ የሀገሪቱ ክፍሎች 45 ከመቶ የሚሆነውን የሁለተኛ የዝናብ ስርጭት የሚያገኙበት ወቅት እንደሆነ ተጠቁሟል። ==========≠============ 💎⬇️⬇️👇👇👇👇👇👇👇👇 የቴሌግራም ቻናላችንን join በማድረግ ወቅታዊ መረጃዎችን በቀላሉ ይከታተሉ፣ሊንክ👇 https://t.me/+Vl6V8k9V3YNEOp2s https://t.me/+Vl6V8k9V3YNEOp2s

💁🏻‍♂️ Check out what's on ASTU Marketplace, order what you want, and get free delivery! 🤗 ✅ Headset 🎧 P9 Headset 🎧 JBL H
💁🏻‍♂️ Check out what's on ASTU Marketplace, order what you want, and get free delivery! 🤗 ✅ Headset 🎧 P9 Headset  🎧 JBL Headset 🎧 U - Neckband 🎧 Sports 🎧 TUNE YG07 🔉 JBL Wireless Speaker 🔰 Mouse 🖱️ Wired Mouse  🖱️ Wireless Mouse  🔌 Dividers      ➦ Divider 1      ➦ Divider 2      ➦ Divider 3  🎧 AirPods      ➦ Pro70 Digital AirPod      ➦ Pro 5S      ➦ Pro 6S      ➦ Pro 5S 🆕 🎧 Earphones     ➦ Vivo     ➦ RuggasSamsungYodC-Type Earphone 💾 OTG, Flash & Cables      ➦ Dual OTG Flash      ➦ USB Flash      ➦ Cables (C-C, USB-C, USB-B)      ➦ OTG  🔌 Mobile Chargers ⚡  Model PL12 (USB-C)  3 USB Outputs  Samsung 45W Super Fast ChargerT-max ChargerT-max iPhone ChargeriPhone Charger Original 🏷️ Stickers 🛃 ORDER NOW! 🤗         👉  Contact Us  👈               👇🏽 Click here & Join us 👇🏽 🇦 🇸 🇹 🇺  🇲 🇦 🇷 🇰 🇪 🇹 🇵 🇱 🇦 🇨 🇪    🔖 𝗔𝗦𝗧𝗨 𝗠𝗮𝗿𝗸𝗲𝘁𝗽𝗹𝗮𝗰𝗲 🛒

#የጥንቃቄ_መልዕክት‼️ 🐍😸 አሁን ከደቂቃዎች በፊት የሆነ ነገር ነው። ይሄ በምስሉ ላይ የምትመለከቱት እባብ ከዩኒቨርስቲው አስተዳደር ህንፃ (ቦርጫሙ ህንፃ) ፊት ለፊት ሲንቀሳቀስ ነበር። እኛም
#የጥንቃቄ_መልዕክት‼️ 🐍😸 አሁን ከደቂቃዎች በፊት የሆነ ነገር ነው። ይሄ በምስሉ ላይ የምትመለከቱት እባብ ከዩኒቨርስቲው አስተዳደር ህንፃ (ቦርጫሙ ህንፃ) ፊት ለፊት ሲንቀሳቀስ ነበር። እኛም ይህ እባብ አድጎ ሰውን ከመንደፉ በፊት ❝ሳይቃጠል በቅጠል❞ ብለን ከዚህ አለም አሰናብተነዋል 🩸🙌🏽😂 ለማንኛውም እየተጠነቀቅን! ☝😅 በተለይ ጨለም ሲል እዛ አከባቢ የምትቀመጡ ካፕሎች ተጠንቀቁ! 🤣 @ASTU_Entertainment

#የጥንቃቄ_መልዕክት‼️ 🐍😸 አሁን ከደቂቃዎች በፊት የሆነ ነገር ነው። ይሄ በምስሉ ላይ የምትመለከቱት እባብ ከዩኒቨርስቲው አስተዳደር ህንፃ (ቦርጫሙ ህንፃ) ፊት ለፊት ሲንቀሳቀስ ነበር። እኛም
#የጥንቃቄ_መልዕክት‼️ 🐍😸 አሁን ከደቂቃዎች በፊት የሆነ ነገር ነው። ይሄ በምስሉ ላይ የምትመለከቱት እባብ ከዩኒቨርስቲው አስተዳደር ህንፃ (ቦርጫሙ ህንፃ) ፊት ለፊት ሲንቀሳቀስ ነበር። እኛም ይህ እባብ አድጎ ሰውን ከመንደፉ በፊት ❝ሳይቃጠል በቅጠል❞ ብለን ከዚህ አለም አሰናብተነዋል። ለማንኛውም እየተጠነቀቅን! 😅 በተለይ ጨለም ሲል እዛ አከባቢ የምትቀመጡ ካፕሎች ተጠንቀቁ! 🤣 || @ASTU_Network

💁🏻‍♂️ Check out what's on ASTU Marketplace, order what you want, and get free delivery! 🤗 ✅ Headset 🎧 P9 Headset 🎧 JBL H
💁🏻‍♂️ Check out what's on ASTU Marketplace, order what you want, and get free delivery! 🤗 ✅ Headset 🎧 P9 Headset  🎧 JBL Headset 🎧 U - Neckband 🎧 Sports 🎧 TUNE YG07 🔉 JBL Wireless Speaker 🔰 Mouse 🖱️ Wired Mouse  🖱️ Wireless Mouse  🔌 Dividers      ➦ Divider 1      ➦ Divider 2      ➦ Divider 3  🎧 AirPods      ➦ Pro70 Digital AirPod      ➦ Pro 5S      ➦ Pro 6S      ➦ Pro 5S 🆕 🎧 Earphones     ➦ Vivo     ➦ RuggasSamsungYodC-Type Earphone 💾 OTG, Flash & Cables      ➦ Dual OTG Flash      ➦ USB Flash      ➦ Cables (C-C, USB-C, USB-B)      ➦ OTG  🔌 Mobile Chargers ⚡  Model PL12 (USB-C)  3 USB Outputs  Samsung 45W Super Fast ChargerT-max ChargerT-max iPhone ChargeriPhone Charger Original 🏷️ Stickers 🛃 ORDER NOW! 🤗         👉  Contact Us  👈               👇🏽 Click here & Join us 👇🏽 🇦 🇸 🇹 🇺  🇲 🇦 🇷 🇰 🇪 🇹 🇵 🇱 🇦 🇨 🇪    🔖 𝗔𝗦𝗧𝗨 𝗠𝗮𝗿𝗸𝗲𝘁𝗽𝗹𝗮𝗰𝗲 🛒

መልክ የሌላቸው ሰዎች ሥራ የመቀጠር እድላቸው እየቀነሰ መጥቷል ተባለ ቢዝነስ ኢንሳይደር እንደዘገበው ከሆነ፣ መልክ ከዚህ ቀደም አስፈላጊ ባልነበረባቸው መስኮችም ቢሆን፣ መልካቸው ያነሰ (ወይም መልክ
መልክ የሌላቸው ሰዎች ሥራ የመቀጠር እድላቸው እየቀነሰ መጥቷል ተባለ ቢዝነስ ኢንሳይደር እንደዘገበው ከሆነ፣ መልክ ከዚህ ቀደም አስፈላጊ ባልነበረባቸው መስኮችም ቢሆን፣ መልካቸው ያነሰ (ወይም መልክ የጎደላቸው) ሰዎች ለሥራ የመቀጠር እድላቸው እየቀነሰ መጥቷል፦ በፍልተሮች፣ በአርቴፊሻል ኢንተለጀንስ (AI) እና ርካሽ በሆኑ የሕክምና ሂደቶች ምክንያት የመጣው "የውበት ንረት" ለውበት ያለውን መስፈርት ከፍ አድርጎታል። በዚህም ቀጣሪዎች 'አዲስነትንና ወጣትነትን' በከፍተኛ ደረጃ እየፈለጉ ሲሆን፣ ችሎታዎች ደግሞ ሁለተኛ ደረጃ እየሆኑ መጥተዋል ይላል ዘገባው። #ፍሬሽመረጃ

#ዜና_ቴክኖሎጂ     #AI 🤖 ከዚህ በፊት ግዙፉ የአሜሪካው የኢ-ኮሜርስ ካምፓኒ አማዞን በታሪኩ ከፍተኛ የሆነውን ከAI ጋር የተገናኘ የሰራተኛ ቅነሳ ለማድረግ እንዳቀደ ማስታወቁን ዘግበን ነበር። በዚህም initially 14ሺ አከባቢ የሚሆኑ የስራ ቦታዎችን በAI ለመተካት ነው ያቀደው። በአጠቃላይ ስራቸው በAI የሚተኩ ሰራተኞች ቁጥር እስከ 30ሺህ እንደሚደርስም አሳውቋል። ካምፓኒው ይህንን ያሳወቀው በOctober 28 ነበር። በዚህ በNovember ወር ደግሞ ወደ ትግበራ የገባ ሲሆን ፣ 14ሺህ የሚሆኑ ሰራተኞቹን ከስራ አሰናብቷል። ስራቸውንም በAI Automation መተካቱን ገልጿል። ከነዚህም መካከል ኢንጂነሮች ፣ ማናጀሮች ፣ ሳይንቲስቶች እና ሌሎች የካበተ ልምድ ያላቸው ሰራተኞች ሲገኙ ፣ 40% የሚሆኑት ሰራተኞች ሶፍትዌር ኢንጂነሮች እንደነበሩ ያገኘነው መረጃ ያመለክታል። ከስራ የተሰናበቱ ሰራተኞችን የስራ ዘርፍ ስንመለከት:- ➲ ሶፍትዌር ኢንጅነሮች:- በAWS (Amazon Web Service) ሲሰሩ የነበሩ core ዴቨሎፐሮች ፣ ➲ ሳይንቲስቶች እና የAI ስፔሻሊስቶች:- በ Machine Learning እና በ Algorithm ዲዛይን እና ማበልፀግ (ግንባታ) የሰለጠኑ እና የካበተ ልምድ ያላቸው ፣ ➲ ፕሮግራም ማናጀሮች እና ሌሎች ቴክኒካል ስራዎችን የሚሰሩ ሰራተኞችም የቅናሹ አካል ሆነዋል። በዚህ በያዝነው የDecember ወር ስራቸው በAI የተተካባቸው በሺህ የሚቆጠሩ ሰራተኞች ለካምፓኒው ደብዳቤ በመጻፍ ቅሬታቸውን በማቅረብ "ሰራተኞችን በዚህ ፍጥነት እና ቁጥር በAI መተካት ብዙ ችግር እንደሚያስከትል" በመጥቀስ ካምፓኒው እየሰራ ያለውን ስራ ተችተዋል። የአማዞን ዋና ስራ አስፈጻሚ 'CEO' Andy Jassy ይህ ስራዎችን በAI Automate የማድረግ እና ሰራተኛን በAI የመተካት ተግባር በቀጣይም እንደሚቀጥል ገልጿል። ለዚህም ካምፓነው ቢሊየን ዶላሮችን በAI መሰረተ ልማት ግንባታ ላይ እያፈሰሰ እንደሆነ ተናግሯል። በዋናነት Generative AI በትኩረት እየለማ እንደሚገኝም ጠቅሷል። Amazon አትራፊ ካምፓኒ እንደሆነ የጠቀሰው ስራ አስፈጻሚው ፣ ካምፓኒው ይሄንን እያደረገ ያለው ትርፉን ለመጨመር ሳይሆን አሰራሩን ለመቀየር ነው ሲል አክሏል። ካምፓኒው እንደ search ፣ personalization እና automation ያሉ AI-first initiative'ኦችን መተግበሩን እንደሚቀጥልም ገልጿል። ዋና ስራ አስፈጻሚው ይሄንን የካምፓኒው ተግባር ❝Necessary Transformation to Stay Competitive in the AI Era❞ ሲል ጠርቶታል። 📰 ዘገባውን አጠናቅሮ ያቀረበው ASTU Network ነው! 😎 || @ASTU_Network

#ዜና_ቴክኖሎጂ #AI 🤖 || @ASTU_Network
+1
#ዜና_ቴክኖሎጂ #AI 🤖 || @ASTU_Network

📑 የሁለተኛ አመት ANNIVERSARYን አስመልክቶ ከሶስተኛ አመት ተማሪዎች ህብረት (ሶ/ዓ/ተ/ህ) የተሰጠ ይፋዊ መግለጫ:- 😁 ➲ ህዳር 24/2018 ዓ.ም ፣ አዳማ... ◆ ዛሬ ህዳር 24 ሁላችንም እንደምናውቀው ለእኛ ባች ተማሪዎች ልዩ የሚባል ቀን ነው🤗። ቀኑን ልዩ ያደረገው ደግሞ የASTUን Environment ከተቀላቀልን እና ያንን ሁሉ challenge አሳልፈን በመከራ ውስጥ አልፈን በእሳት ተፈትነን ድል አድርገን ሁለት ዓመት የደፈንበት ቀን መሆኑ ነው 🗿። ◆ በእርግጥ በብዙ challenge ውስጥ ነው ያለፍነው ፣ ደግሞ እያለፍን ያለነው። ትምህርት ፣ የወደፊት ሀሳብ ፣ ህይወት በአጠቃላይ challenge አለው። 🙂 ነገርግን ትላንት እንዳልነው ብዙ ስለ challenge አናወራም። ይልቁንስ እያስቀጠለን ያለውን አምላካችንን እናመሰግናለን እንጂ! 🙌🙏 ◆ ከ 2ሺህ በላይ ሆነን ጉዞአችንን ጀምረን ፣ አሁን 1ሺ አከባቢ ሆነን ነው እየተማርን ያለነው😅። በ2016 ዓ.ም ግቢ ስንገባ ከነበሩ ተማሪዎች ግማሽ የሚጠጉት አሁን የሉም 😁። አንዳንዱ በመጀመሪያ ሴሚስቴር pre engineering/applied የማይፈልገው ሲደርሰው ከግቢ ወጥቷል። አንዳንዱ pre engineering/applied ከገባ በኋላ የማይፈልገው school/department ሲደርሰው ከግቢ ወጥቷል። አንዳንዱ ደግሞ ትምህርቱ እና ፈተናው ከብዶት አቋርጧል 😐። ሌላው ደግሞ ተጭሯል!😭😁.... ምን እሱ ብቻ? አሁን ራሱ ዲፓርትመንት ከገባን በኋላ ለ second year summer እቤት ሄደው ያልተመለሱ ያቋረጡ ብዙ አሉ 😁። በእርግጥ ተማሪዎች አሁንም ማቋረጣቸውን ይቀጥላሉ... 🚶🏼‍♂‍➡️😂 በመጨረሻም ከየዲፓርትመንቱ የተወሰነ ሰው ይመረቃል! 🎓😅 የምንፈልገውን ዲፓርትመንት አግኝተን ሊሆንሞ ላይሆንም ይችላል። አሁን ደስተኛ ሆነን እየተማርን ሊሆንሞ ላይሆንም ይችላል። ምን ማድረግ እንዳለብን እያሰብን ሊሆንሞ ላይሆንም ይችላል። ነገርግን ምንም ቢሆን ምን የፈጠረን አምላክ ለአላማ እንደፈጠረን ስለምናውቅ አሁን የምናልፍበት መንገድ የዚያ አላማ አንዱ አካል እንደሆነ እናምናለን። 😊 ከሁሉም በላይ ደግሞ (ትላንትም እንዳልነው) እስከአሁን ድረስ በህይወት አለን 🙌። በህይወት ያለነው ደግሞ ስራችን መልካም ሆኖ ወይም በህይወት መኖር ተገብቶን ሳይሆን ከአምላክ የማያልቅ ምህረት እና ቸርነት የተነሳ ነው 😇። ብዙ ከእኛ የተሻሉ ትላንት የነበሩ ዛሬ ግን የሌሉ ብዙ ሰዎች አሉ። አምላክ ግን እስትንፋሱን አልከለከለንም። ዛሬም በተውሶ እስትንፋ አለን። አምላክ ይባረክ! 🙏🤗 በእርግጠኝነት እዚህ ግቢ ስንገባ የነበርንበት ቦታ ፣ የአስተሳሰብ እና የብስለት ደረጃ እና አሁን ያለንበት በምንም አይወዳደርም 🧠🦾። ASTU ብዙ ነገር አስተምሮናል 😁። ብዙ ለውጦናል ብዙ አብስሎናል። አድገናል ጠንክረናል 🦍። ህይወት ብዙ ነገር አስተምራናለች ፣ እያስተማረችንም ነው ደግሞም ታስተምራናለች። 🙂 አሁን ሌላ ብዙ ነገር ማውራት እንተው እና አምላካችንን ወደ ማመስገን ተመልሰን ፣ በደንብ አመስግነን አክብረን እዚህ ጋር እንጨርስ።🤗 ዛሬን ያየነው በህይወት ያለነው ከአምላክ ምህረት እና ቸርነት የተነሳ ብቻ ነው 🙌። በበሽታ ፣ በአደጋ ወይም በሌላ ምክንያት ህይወታችንን አላጣንም። ዛሬም በህይወት አለን😇። ለዚህም አንዱ እና ብቸኛው ምክንያት ደግሞ እንዲሁ የሆነ ከእርሱ መልካምነት እና ቸርነት የሚነሳው የእርሱ ጥበቃ እና ክለላ ነው😊። ያለ አምላካችን እኛ ምንም ነን። እራሳችንን መጠበቅ እና ማቆየት አንችልም። ስለሁሉም ነገር አምላካችንን እናመሰግናለን።😇🙌🙏 ይህንን ብለን እንጨርስ!🙂 ስለሆነውም ስላልሆነውም እግዚአብሔር ይመስገን! 🙏🏼 ስለተሳካውም ስላልተሳካውም እግዚአብሔር ይመስገን! 🙏🏽 ስለጎደለውም ስለሞላውም እግዚአብሔር ይመስገን! 🙏🏾 ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን! 🙌😇🙏 ◆ ቀጣይም ብዙ ነገሮች አሉ ፣ ብዙ challenge አለ። Internship + አንዳንድ አዳዲስ ፖሊሲዎች እና ሌሎችም። በተለይ ደግሞ የወደፊት ህይወትን ከመገንባት ጋር በተገናኘ ብዙ የሚጠብቀን ነገር አለ። ኧረ እንደውም አይቆጠርም 😁 በመጨረሻም አምላክ በሁሉም ነገራችን ከእኛ ጋር ይሁን 🙌! ትላንት የረዳን እና ያሻገረን አምላክ ዛሬም አይለየን 🙏። ደካማ ነን እና ያበርታን! በእያንዳንዱ የህይወት ጎዳናችን እና በምናልፍባቸው ተግዳሮቶች አምላክ ከእኛ ጋር ሆኖ አቅፎ ደግፎ ያሻግረን ያበርታን። 😇🙏 በድጋሚ ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን! 🙌😇🙏 መልካም ጊዜ! || @ASTU_Network

#3rdYears... 🫶🏽🥹❤️‍🔥🔥 .
#3rdYears... 🫶🏽🥹❤️‍🔥🔥 .

#3rdYears 🫶🏽🔥 So here is the surprise!😁🎉 ዛሬ ህዳር 23 ነው! 🙂 ነገ ህዳር 24 የሶስተኛ አመት ተማሪዎች የASTUን Environment ከተቀላቀልን እና ያንን ሁሉ መንገድ መጥተን ብዙ ነገር አይተን አሳልፈን በእሳት ተፈትነን 😁 ድል ካደረግን ድፍን ሁለት አመት እናስቆጥራለን! 🙌😅 So today we're here not to talk about our struggles or our paths. But WE ARE HERE TO THANK & HONOUR GOD ALMIGHTY! 🤌🙏... ስላለፍንበት ውጣ ውረድ እና ፈተና ለማውራት ሳይሆን በቃ ፈጣሪን ለማመስገን ብቻ ነው እዚህ ያለነው 🙏😇። Nobody deserves to be alive እንደስራችን እና ኑሮአችን ቢሆን 🤷‍♂️። ነገርግን አምላክ በምህረቱ እና ቸርነቱ ባለጠጋ ስለሆነ ዛሬም በህይወት አለን 😇። በዚህ ባሳለፍናቸው ሁለት አመታት ብዙ ነገሮች ተፈጥረዋል። ክፉም ደግም። ከሁለት አመት በፊት የነበሩ ዛሬ ግን የሌሉ ብዙ የምናውቃቸው ሰዎች አሉ ⚰️። አኛ ግን ዛሬም በህይወት አለን!🙌 ያም ሆነ ይህ ዛሬ በህይወት ያለነው ከእኛ የተነሳ ሳይሆን ከአምላክ ምህረት እና ቸርነት የተነሳ ብቻ ነው።🙌😇 አሁን የኢንጂነሪንግ ተማሪዎች የዲፓርትመንታችንን የሁለተኛ እንዲሁም የአፕላይድ ተማሪዎች ደግሞ የሶስተኛ ሴሚስቴር ትምህርታችንን እየተከታተልን እንገኛለን 🙂። Btw next year GC ናቸው አፕላይዶች (ብሬ አስተምሩ ማለቱን ካላመረረበት)😁.. (በዚህ ጉዳይ ሌላ ጊዜ እንመለስበታለን!😁) We're absolutely nothing without God's Grace and Mercy...🙅🏻‍♂ ABSOLUTELY NOTHING!🙅🏻 በራሴ ነው ለዛሬ የደረስኩት የሚል ካለ they need to get a life!🫵😁 You're nothing bro/sis. እያንዳንዷ እስትንፋስ ከአምላክ ዘንድ የተሰጠች ነፃ ስጦታ እንጂ ከአንተ/ቺ ስራ ወይም ህይወት የተነሳ አይደለም። Maybe atheist ካለ እና ይሄንን የማያምን ከሆነ (they gotta stop this dumb shiiit 🤓 ...respectfully 😂) i just want to tell them that አሁን ራሱ ይሄንን አላምንም የሚሉበትን እስትንፋስ የሰጠው አምላክ ነው! ☝ፈጣሪ ነው! 🤨 ነገ እዚህ ግቢ ከገባን ድፍን ሁለት አመት ስለሚሞላን ይሄንን ጉዳይ በነገው እለት እንመለስበታለን! 😅 ለዛሬ ግን ይህንን ብለን እንጨርስ!🙂 ስለሆነውም ስላልሆነውም እግዚአብሔር ይመስገን! 🙏🏼 ስለተሳካውም ስላልተሳካውም እግዚአብሔር ይመስገን! 🙏🏽 ስለጎደለውም ስለሞላውም እግዚአብሔር ይመስገን! 🙏🏾
📖 ሰቆ. 3 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ²² ያልጠፋነው ከእግዚአብሔር ምሕረት የተነሣ ነው፤ ርኅራኄው አያልቅምና። ²³ ማለዳ ማለዳ አዲስ ነው፤ ታማኝነትህ ብዙ ነው።
|| @ASTU_Network

We have a big and beautiful surprise for third-year students tonight 😁 But don't expect something big... Just take it easy and wait for us... lol😅 We will be here to reveal the surprise! 🤗 .

Like ስብሰባ እኮ ጥሩ ነገር ነው። የምንሰራውን ነገር በደንብ ለመገምገም ስብሰባ ያስፈልጋል። ይሄ ደግሞ በተደጋጋሚ የሚደረግ ቢሆን ጥሩ ነው... እንደ ሃሳብ 🙂 .

#NOTICE‼️ Dear Students, This is to formally notify you that, due to an urgent academic staff meeting, all classes scheduled for December 2, 2025, have been cancelled. If you would like to confirm, please contact your teachers through your class representatives. Regards,  Have a great day! || @ASTU_Network

photo content

#Ad 🚀 Don’t miss your chance to earn passive income! Rent your LinkedIn account and make your profile work for you. Do you have 100+ linked in accounts if you have 📌 Rates: Price List 100+ Followers --- Weekly: $8 200+ Followers --- Weekly: $10 300+ Followers --- Weekly: $13 400+ Followers --- Weekly: $16 500+ Followers --- Weekly: $18 600+ Followers --- Weekly: $19 700+ Followers --- Weekly: $20 800+ Followers --- Weekly: $22 900+ Followers --- Weekly: $23 1000+ Followers --- Weekly: $24 2000+ Followers --- Weekly: $26 Weekly payments every 7 days Note :No trust issue ! 💯💯💯People are really making money 💰 💰 💰 💰 💰 💰 If interested  DM t.me/carbanak_A

Good morning, guys! 👋🌅😊 I just wanted to remind you that TODAY IS MONDAY — the first day of the week! 😁🥱🥲 Plus it's Dec 1, 2025 🫠. Only one month left until 2026 🤯. See how time flies! 🙆🏻‍♂ Mtsm... 🙍🏻‍♂💔 Anyways, have a good & productive day! 🙌 .

Good morning, guys! 👋🌅😊 I just wanted to remind you that TODAY IS MONDAY — the first day of the week! 😁🥱🥲 Plus it's Dec 1, 2025 🫠. Only one month left until 2026 🤯. See how time flies! 🙆🏻‍♂ Mtsm... 🙍🏻‍♂💔 Anyways, have a good & productive day! 🙌 .

#Fun 😸 In case you may not read and miss this part... 😹 .