en
Feedback
Tech Info🌍

Tech Info🌍

Open in Telegram

🌍 Tech Info 💰 Let's earn together

Show more
639
Subscribers
No data24 hours
-77 days
-2530 days

Data loading in progress...

Tags Cloud
No data
Any problems? Please refresh the page or contact our support manager.
Incoming and Outgoing Mentions
---
---
---
---
---
---
Attracting Subscribers
April '26
April '26
+1
in 0 channels
March '26
+4
in 0 channels
Get PRO
February '26
+4
in 0 channels
Get PRO
January '26
+6
in 0 channels
Get PRO
December '25
+2
in 0 channels
Get PRO
November '25
+4
in 0 channels
Get PRO
October '25
+2
in 0 channels
Get PRO
September '25
+5
in 0 channels
Get PRO
August '25
+11
in 1 channels
Get PRO
July '25
+2
in 0 channels
Get PRO
June '25
+1
in 0 channels
Get PRO
May '250
in 0 channels
Get PRO
April '250
in 0 channels
Get PRO
March '25
+2
in 0 channels
Get PRO
February '25
+8
in 0 channels
Get PRO
January '25
+7
in 1 channels
Get PRO
December '24
+5
in 0 channels
Get PRO
November '24
+11
in 0 channels
Get PRO
October '24
+26
in 0 channels
Get PRO
September '24
+29
in 0 channels
Get PRO
August '24
+382
in 1 channels
Get PRO
July '24
+674
in 1 channels
Get PRO
June '24
+83
in 1 channels
Get PRO
May '24
+114
in 0 channels
Get PRO
April '24
+203
in 0 channels
Date
Subscriber Growth
Mentions
Channels
13 April0
12 April0
11 April0
10 April+1
09 April0
08 April0
07 April0
06 April0
05 April0
04 April0
03 April0
02 April0
01 April0
Channel Posts
ከተዘረዘሩት ውስጥ የትኛውን የስልክ Assistant ተጠቅማችሁ ታውቃላችሁ? 🤖Google assistant 🤖Samsung Bixby 🤖Google Gemini 🤖Apple siri 🤖Amazon Alex
ከተዘረዘሩት ውስጥ የትኛውን የስልክ Assistant ተጠቅማችሁ ታውቃላችሁ? 🤖Google assistant 🤖Samsung Bixby 🤖Google Gemini 🤖Apple siri 🤖Amazon Alexa 🤖Celia (Huawei)

2
ሰላም የቻናላችን ቤተሰቦች እንዴት አላችሁ? በዚህ ቻናላችን ስለ Tech እየተማራችሁ እንደሆነ ተስፋ አደርጋለሁኝ! እኛ ደግሞ ከ Tech በተጨማሪ ስለ Forex ልናስተምራችሁና ከኛ ጋር አብራችሁ ትሬድ እንድታደርጉ ሙሉ ዝግጅት አድርገን ወደ ስራ ለመግባት የናንተን ፈቃድ ብቻ እየጠበቅን ነው ስለዚህ ምርጫችሁን አሳውቁን እንላለን።
108
3
🎉 🎉 Good News Family! 🎉 📊 I’m preparing something special for you! ➔Very soon, I’ll be teaching trading from scratch and also allowing you to copy my best winning trading strategy. But first, I want to know — are you in?
1
4
Jetume ጄቱሜ ላይ ያገኘሁትን የመጀመሪያ ክፍያዬን ተቀብያለሁ 💰👌 አሁኑኑ ተመዝግባችሁ ጀምሩ ባላችሁ ሙያ ስራ የምታገኙበት ዌብሳይት ልክ እንደ Upwork, Fiber የመሳሰሉ plate from አይነት ነው የዚህ የሚለየው ከፈለጋችሁ በ telegram ም መስራት ትችላላችሁ👇👇👇👇👇👇 https://growth.gebeya.com/s/yebunnaHy https://growth.gebeya.com/s/yebunnaHy
135
5
Windows 10 ላይ Microsoft OneNote የምትጠቀሙ ከሆነ ከዛሬ October 14 ጀምሮ ፋይላችሁ Read-only ይሆናል። ያማለት ማየት ብቻ እንጂ edit ወይም sync ማድረግ አትችሉም።
Windows 10 ላይ Microsoft OneNote የምትጠቀሙ ከሆነ ከዛሬ October 14 ጀምሮ ፋይላችሁ Read-only ይሆናል። ያማለት ማየት ብቻ እንጂ edit ወይም sync ማድረግ አትችሉም። ስለዚህ አዲሱን የOneNote software ከMicrosoft store ላይ ማውረድ ይጠበቅባችኋል። ከMicrosoft 365 ጋርም ስለተካተተ መጠቀም ትችላላችሁ
124
6
jetume ይባላል  ባላችሁ ሞያ ስራ የምታገኙበት website ነው      ተማሪም ሆናችሁ ሰራተኛ በትርፍ ሰአታችሁ ገንዘብ 💸 💰 መስራት የምትፈልጉ ከሆነ አሁኑኑ ተመዝገቡ እና ስራ ጀምሩ🔥💪 ስለተመዘገባችሁ ብቻ 50 ብር ይሰጣቹሀል እንዲሁም ባላችሁ Skill ስራ ታገኙበታላችሁ 👇 ተመዝገቡ https://growth.gebeya.com/s/yebunnaHy https://growth.gebeya.com/s/yebunnaHy
123
7
jetume ይባላል  ባላችሁ ሞያ ስራ የምታገኙበት website ነው ስለተመዘገባችሁ ብቻ 50 ብር ይሰጣቹሀል እንዲሁም ባላችሁ Skill ስራ ታገኙበታላችሁ 👇 ተመዝገቡ https://growth.gebeya.com/s/yebunnaHy https://growth.gebeya.com/s/yebunnaHy
180
8
jetume ይባላል  ባላችሁ ሞያ ስራ የምታገኙበት website ነው ስለተመዘገባችሁ ብቻ 50 ብር ይሰጣቹሀል እንዲሁም ባላችሁ Skill ስራ ታገኙበታላችሁ 👇 ተመዝገቡ https://growth.gebeya.com/s/yebunnaHy https://growth.gebeya.com/s/yebunnaHy
150
9
jetume ይባላል ባላችሁ ሞያ ስራ የምታገኙበት website ነው ስለተመዘገባችሁ ብቻ 50 ብር ይሰጣቹሀል እንዲሁም ባላችሁ Skill ስራ ታገኙበታላችሁ 👇 ተመዝገቡ https://growth.gebeya.com/s/yebunnaHy https://growth.gebeya.com/s/yebunnaHy
74
10
የስልክዎን ባትሪ ዕድሜ ለማርዘም ስልክዎን በተደጋጋሚ መሙላት አድካሚ ሊሆን ይችላል። እነዚህን ምክሮች በመከተል የባትሪዎ ዕድሜ እንዲረዝም ያድርጉ። የማያ ገጹን ብርሃን ይቀንሱ: የስልካችን ማያ ገጽ ከሁሉም በላይ ባትሪ ይበላል። ብርሃኑን ዝቅተኛ በማድረግ ብዙ ባትሪ ይቆጥባሉ። የባትሪ ቆጣቢ ሁነታን ይጠቀሙ (Battery Saver Mode): ስልክዎ ላይ ያለው ባትሪ ቆጣቢ ሁነታ አላስፈላጊ የሆኑ ዳራ ላይ የሚሰሩ ፕሮግራሞችን ስለሚያቆም ባትሪዎ ረዘም ላለ ጊዜ እንዲቆይ ያደርገዋል። ያልተጠቀምናቸውን ገጽታዎች ያጥፉ: ብሉቱዝ (Bluetooth)፣ ዋይ-ፋይ (Wi-Fi) እና ጂፒኤስ (GPS) ካልተጠቀምንባቸው ማጥፋት የባትሪ ዕድሜን ያረዝማል። https://t.me/Tech_Infoss
234
11
ሩዋንዳ በአፍሪካ የመጀመሪያ የሆነውን ራሱን በራሱ ማብረር የሚችል የአየር ላይ ኤሌክትሪክ ታክሲ አስተዋወቀች። ሩዋንዳ self-flying ወይም ራሳቸውን በራሳቸው የሚያበሩ የአየር ላይ ታክሲ በመጀመ
ሩዋንዳ በአፍሪካ የመጀመሪያ የሆነውን ራሱን በራሱ ማብረር የሚችል የአየር ላይ ኤሌክትሪክ ታክሲ አስተዋወቀች። ሩዋንዳ self-flying ወይም ራሳቸውን በራሳቸው የሚያበሩ የአየር ላይ ታክሲ በመጀመር ከአፍሪካ ፈር ቀዳጇ ሀገር መሆን ችላለች። ከChina Road and Bridge Corporation እና EHang Holdings Limited ጋር በመተባበር እንደተሰራች የተገለፀችው ይህቺ የአየር ላይ ታክሲ ኪጋሊ ላይ በተዘጋጀው የAviation Africa 2025 ፕሮግራም ላይ ለእይታ ቀርባለች። EH216-S የሚል ስያሜ ሲሰጣት ከፍተኛ ፍጥነቷ 130 ኪሎ ሜትር በሰአት እንዲሁም ለ35 ኪሎ ሜትር ወይም ለ21 ደቂቃ መብረር ትችላለች ተብሏል። ሹፌር አልባ የሆነችውና ከelectrically vertical takeoff and landing (eVTOL) የኤርክራፍት ቤተሰብ የምትመደብ ሲሆን ባለስልጣናት፣ ባለሀብቶችና የአቪዬሽን ባለሙያዎች በተገኙበት በኪጋሊ ሰማይ ላይ መብረር ችላለች።
225
12
Play store ላይ Gemini ai እንደተካተተ አስተውላችኋል? Download ስለምታደርጉት application የፈለጋችሁትን ጥያቄ መጠየቅ ትችላላችሁ።
Play store ላይ Gemini ai እንደተካተተ አስተውላችኋል? Download ስለምታደርጉት application የፈለጋችሁትን ጥያቄ መጠየቅ ትችላላችሁ።
186
13
#እንድታውቁት ከዚህ በፊት ቴሌግራም አካውንታችንን ካልተጠቀምን በራሱ አካውንቱን የሚያጠፋበት የጊዜ ገደብ ከፍተኛው 12 ወር (1 አመት) የነበረ ሲሆን አሁን ላይ ግን ወደ 24 ወር ከፍ ብሏል። ይህ
#እንድታውቁት ከዚህ በፊት ቴሌግራም አካውንታችንን ካልተጠቀምን በራሱ አካውንቱን የሚያጠፋበት የጊዜ ገደብ ከፍተኛው 12 ወር (1 አመት) የነበረ ሲሆን አሁን ላይ ግን ወደ 24 ወር ከፍ ብሏል። ይህም እስከ 2 አመት ድረስ ወደ አካውንታችሁ ካልተመለሳችሁ ወይም አካውንታችሁን ካልተጠቀማችሁት አካውንታችሁን ሳይጠፋ ልታገኙት ትችላላችሁ። ይህንንም ለማድረግ settinga> privacy and security> if away for የሚለውን በመንካት እናንተ የፈለጋችሁትን የወር መጠን መምረጥ።
190
14
Workday የተሰኘ የቴክኖሎጂ ድርጅት በሀከሮች የመረጃ ስርቆት አጋጠመው። Workday የHuman resource/የሰው ሀብት ማኔጅ ማድረጊያ የቴክኖሎጂ ውጤቶችን የሚያቀርብ የቴክ ድርጅት ሲሆን ይህ
Workday የተሰኘ የቴክኖሎጂ ድርጅት በሀከሮች የመረጃ ስርቆት አጋጠመው። Workday የHuman resource/የሰው ሀብት ማኔጅ ማድረጊያ የቴክኖሎጂ ውጤቶችን የሚያቀርብ የቴክ ድርጅት ሲሆን ይህ ድርጅት ሀከሮች የተጠቃሚዎችን መረጃ እንደሰረቁት ገልጿል። ስርቆቱ የተፈፀመውም ካሉት third-party customer relationship databases /የደንበኛ ግንኙነት መረጃቋት/ አንዱ ላይ ነው። ይህም ደግሞ እንደ ስም፣ ስልክ ቁጥር እና ኢሜል አካውንት ያሉ መረጃዎችን የሚያስቀምጥበት ነው። ድርጅቱ እንደገለፀው የተሰረቁት መረጃዎች እንደ social engineering scam ላሉ አገልግሎቶች ሊውሉ ይችላሉ።
161
15
⚠️ 📢 #Gmail Big Alert ⚠️ 📢 የ GMAIL ተጠቃሚዎች የይለፍ ቃሎቻቸውን (password) መቀየር አለባቸው ሲል GOOGLE ማስጠንቀቅያ ሰቷል : : ሃከሮች ከተጠለፉ የይለፍ ቃሎች የተነሳ የግለሰቦችን GMAIL አካውንቶች ACCESS በማድረግ ላይ ይገኛሉ ።  ይህንንም አስመልክቶ GOOGLE አብዛኛዎቹ የጂሜይል ተጠቃሚዎች ለተሻለ ደህንነት የይለፍ ቃሎቻቸውን መቀየር እንዳለባቸው ተናግሯል ።  የቅርብ ጊዜ ማስጠንቀቂያዎች የGOOGLE የሽያጭ ሃይል ዳታቤዝ ከተጠለፈ በኋላ ሁሉም 2.5 ቢሊዮን የGMAIL ተጠቃሚዎች አሁን ለአደጋ ተጋልጠዋል።  በተጨማሪም የGoogle ድጋፍን የሚመስሉ አጭበርባሪዎች የጉግልን AI በመጠቀም ተጠቃሚዎችን በማታለል ኢሜይሎች እና መረጃዎችን ያለባለቤቱ ፍቃድ እየዘረፉ ነው። ለዚህም የGMAIL ፓስወርዳቹን በመቀየር ካላስፈላጊ የአካውንት ዝርፍያ ትጠበቁ ዘንድ እናሳስባለን : : ❗️መረጃውንም ለብዙዎች እንዲደርስ share በማድረግ ላልሰሙት እናድርስ : : https://t.me/Tech_Infoss ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬‌‌▬▬▬ 🅾 Telegram channel ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬ ❇️ በየቀኑ ጠቃሚ መረጃ          .. ...እንዲደርስዎ ይቀላቀሉን 👇 ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬     🔴 FOR FAST REABLE INFO🔴 ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬       👇  ⬇️Join and Share⤴️ 👇 ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬                     ♦️  https://t.me/Tech_Infoss  ❇️ ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
240
16
አሁኑኑ ስልካችሁን ቼክ አድርጉት ሙሉ ቪድዮ 👇 https://youtu.be/w6a0ezrowU8?si=D3DB3yGMhz7fMNQQ Subscribe👍 https://t.me/softechaddis
277
17
❤️Window Tips💻 🪟የwindows ተጠቃሚ ከሆናችሁ ኪቦርዳችሁ ላይ የሚገኘውን የwindow key ከሌሎች ቁልፎች ጋር አንድ ላይ በመንካት የምታገኟቸው shortcuts🏃‍♂️ 🔘Win + tab = task view ወይም እንደስልክ የተከፈቱ መተግበሪያዎችን ለማየት። 🔘Win + Ctrl + D= አዲስ  virtual desktop ለመፍጠር። 🔘Win + Ctrl + Left/Right= የፈጠርናቸውን virtual desktops ለመቀያየር።🔘Win + Ctrl + F4= የፈጠርነውን virtual desktop ለመዝጋት። 🔘Win + Print Screen=ኮምፒውተራችን ላይ screenshot ለማንሳት። 🔘Win + Arrow keys= ሁለትና ከሁለት በላይ ነገሮችን ስክሪናችን ላይ ለመክፈት እንጠቀምባቸዋለን። ሞክሯቸው! 🔘Win + Number (1-9)= taskbar (ከታች) pin የተደረጉ መተግበሪያዎችን ለመክፈት ለምሳሌ መጀመሪያ ላይ Microsoft store ከሆነ ያለው Win+1 ስንነካ Microsoft store ይከፈታል።🪟 ✅ከጠቀማችሁ Reaction👍☺️
249
18
1 ቢሊዮን ዶላር አልቀበልም ያለው ሳይንቲስት የMeta መስራች Mark Zuckerberg አለም ላይ ያሉ የAI ሳይንቲስቶችን በከፍተኛ ዋጋ እየቀጠረ እንደሆነ ይታወቃል። ከሰሞኑ እንደተሰማው ግን አው
1 ቢሊዮን ዶላር አልቀበልም ያለው ሳይንቲስት የMeta መስራች Mark Zuckerberg አለም ላይ ያሉ የAI ሳይንቲስቶችን በከፍተኛ ዋጋ እየቀጠረ እንደሆነ ይታወቃል። ከሰሞኑ እንደተሰማው ግን አውስትራሊያዊው የAI ሊቅ Andrew Tulloch 1.5 ቢሊዮን ዶላርና ሌሎች ተጨማሪ ጥቅማጥቅሞች የሚያስገኝለትን የMeta እንቅጠርህ ጥያቄ እንደማይቀበል ይፋ አድርጓል። Tulloch በአሁኑ ሰዐት 12 ቢሊዮን ዋጋ ያለው Thinking Machine የተሰኘ የAI startup ሪሰርቸርና co-founder እንደሆነ ተነግሯል። Tulloch እ.ኤ.አ. በ2023 ወደ OpenAI ከመዛወሩ በፊት በፌስቡክ የAI የምርምር ቡድን ውስጥ 11 ዓመታትን አገልግሏል። የቀድሞ የፌስቡክ ስራ አስፈፃሚ ማይክ ቬርናል “ Tulloch ባለምጡቅ አዕምሮ ወጣት ነው” ሲል ምስክርነቱን ሰጥቷል። ከሲድኒ ዩኒቨርሲቲ ከሳይንስ ተማሪዎች መካከል ከፍተኛ ውጤት በማስመዝገብ የተመረቀ ሲሆን በሂሳብ የዩኒቨርሲቲውን ሜዳሊያ ተሸልሟል። Mark Zuckerberg በግል የWhatsApp አካውንቱ አለም ላይ አሉ የተባሉ የAI ሳይንቲስቶችን በከፍተኛ ክፍያ እሱ ጋር እንዲሰሩ እያግባባቸው እንደሚገኝ ተገልጿል። ዙከርበርግ 50 የሚሆኑ የAI ሪሰርቸሮችንና ኤክስፐርቶችን በማሰባሰብ superintelligence lab ለማቋቋም እየሰራ እንደሆነ ይታወቃል። https://t.me/Tech_Infoss
287
19
ስልኮ ባትሪ እየጨረሰ ተቸግረዋል ? ይህን ትልቅ ችግር ለመዋጋት እንደ መፍቴ እነዚህን ነገሮች እስቲ ይጠቀሙ፡፡ 1. ጠቆር ያለ ባክግራዉንድ ይጠቀሙ፡- ጥቁር ባክግራዉንድ(background) ሲኖረን ስልካችን ባክግራዉንዱን ለማብራት ብዙ አይቸገርም፡፡ 2. አዉቶ ብራይትነስን(auto-br ightness)ማጥፋት ወይም አለመምረጥ፡- በራሱ ጊዜ የእስክሪኑን ንጣት በጣም ያጎላዋል፡ ስለዚህ የእስክሪኑን ንጣት በራሳችን ብናስተካክለዉ ይመረጣል፡፡ 3. የስልክን ቫይቭሬት ማጥፋት፡ ብዙ ሀይል ስለሚጠቀም ከተቻለ ቫይቭሬቱን ማጥፋት፡፡ 4. ዋይፋዩን በማያስፈልግበት ጊዜ ማጥፋት፡ ወይም ብሎኪንግ ሞድን መክፈት ፡ ይህም ዋይፋይ፡ ጥሪ፡ አላርምን፡ማስታወቂያዎችን መዝጊያ መንገድ ነዉ፡፡ 5. ዳታ፡ ጂፒኤስ ፡ብሉቱዝ የመሳሰሉትን ካለተጠቅምንባቸዉ መዝጋት፡፡ 6. ዊጄትስ(widgets)የተባሉ እስክሪን ላይ የሚታዩነገሮችን ማስወገድ፡፡ 7. ሴቪንግ ሞድን መጠቀም፡፡ 8. አፕሊኬሽኖችን በየጊዜዉ አፕዴት ማድረግ፡፡ 9. ሼር ማድረጋችሁን እትርሱ 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 https://t.me/Tech_Infoss
283
20
ጎግል ፕሌይ ስቶር ብልሽት ለማስተካከል ........................................................... Google Play Store በአብዛኛዎቹ የAndroid ዘመናዊ ስልኮች ላይ ተጭኖ የሚመጣ ሲሆን በሆነ ምክንያት በዲቫይሱ(ስልክ ወይም ታብሌት) ላይ መሥራት ሊያቆም ሊያጋጥም ይችላል፡፡ በዚህም ምክንያት በዲቫይሱ ላይ የተጫኑ ሶፍትዌሮችን የቅርብ ግዜ ማድረግ፣ ሶፍትዌሮችን ዳውንሎድ አድርገን መጫን እና አንድሮይድ ኦፕሬቲንግ ሲስተሙን የቅርብ ግዜ ማድረግ አንችልም፡፡ Google Play መደብር በእርስዎ ዲቫይስ ላይ የማይሰራ ከሆነ ችግሩን ለመፍታት አንዳንድ መንገዶችን እጠቁማለሁ 1. የዲቫይሱን ቀን እና ሰዓት ቅንብር(ሴቲንግ) ያስተካክሉ የተሳሳተ ቀን እና የጊዜ ገደብ ሲኖርዎት የGoogle አገልጋዮች ከአሳሽዎ ጋር ማመሳሰል ችግሮች ያጋጥማቸዋል ለማሰተካከል ወደ ሲስተም ሴቲንግ በመሄድ «ቀን እና ሰዓት» ማስተካከል ይጠበቅብዎታል፡፡ “Automatic date & time” and “Automatic time zone” እንዲሰራ ክፍት ያድርጉ ወይም ማኑዋሊ ቀን እና ሰዓት ያስተካክሉ፡፡ 2. ጎግል ፕሌይ ስቶር ከዚህ በፊት ይዞት የነበረውን ዳታ ማጽዳት በጎግል ፕሌይ ስቶር ላይ ከዚህ በፊት ተጠቅመናቸው የነበረው ሶፍትዌሮች ዝርዝ ይዞ ይቀመጣል(Cached data) ይሄ በምንፈልገው ጊዜ በፍጥነት ለመክፈት ኢንተርኔት ግንኙነቱ ፍጥነት ባይኖረውም ይረዳናል ነገር ግን Cached data አንዳንድ ጊዜ በPlay Store ላይ ችግር ይፈጥራል፡፡ በGoogle Play ላይ Cached data ለማጽዳት እነዚህን ደረጃዎች ይከተሉ: ደረጃ # 1: ሲስተም ሴቲንግ ደረጃ # 2: አፕስ (Apps) ደረጃ # 3: Google Play Store ይክፈቱ ደረጃ # 4: ስቶሬጂ በመክፈት “CLEAR CACHE“. 3. የቅርብ ግዜ የሆነ ጎግል ፕሌይ ስቶር መጫን በየጊዜው ሶፍትዌሮችን የሚሰሩ ዴቨሎፐሮች ለሰሩት ሶፍትዌር የቅርብ ግዜ ማድረጊያ አብዴተር የሚለቁ ሲሆን በዚህ የቅር ማድረጊያ ላይ የተለያዩ ችግሮች ለመፍታት የሚያስችል ይካተታል፡፡. በተመሳሳይ መልኩ Google የ Play ስቶር አብዴተር በየጊዜው የሚያወጣ ሲሆን እንደሚኖሩበት አገር የሚለቀቀው አብዴት ሊዘገይ ይችላል በቀጥታ የቅርብ ማድረጊያውን(APK ፋይል) ማግኘት ከቸኮሉ APKMirror በማለት ኢንተርኔት መጠቀሚያ ብሮውዘር ላይ ፈልገው ማውረድ ይችላሉ፡፡ 4. ጎግል ፕሌይ ስቶር ወደነበረበት የመጀመሪያው ቨርዥን መመለስ አንዳንዴ የቅርብ ጊዜየተደረገ የጎግል ፕሌይ ስቶር ስሪት በርካታ ችግሮችን ሊያመጣ ይችላል ስለሆንም አብዴት የተደረገው በማጥፋት ዲቫይሱን ስንገዛ የነበረውን(factory version ) ጊዜ መመለስ፡፡ እነዚህን ደረጃዎች በመከተል እናጥፋ: ደረጃ # 1: ሲስተም ሴቲንግ ደረጃ # 2: አፕስ (Apps) ደረጃ # 3: Google Play Store ይክፈቱ ደረጃ # 4: "Uninstall Updates" 5. ጎግል ፕሌይ ሰርቪስ መስራቱን ማረጋገጥ Google Play Services ዋናው ተግባራት የGoogle አገልግሎቶች የሆኑትን Google Play ስቶር፣ ጎግል ማፕ፣ ጎግል ፕላስ ወዘተ አገልግሎቶች አውቶማቲካሊ ግንኙነት እንዲያደርጉ እና አብዴት የሚያደርግ የሚረዳ በመሆኑ እንደ ተጨማሪ መፍትሄ በመውሰድ Google Play Services መስራቱን ያረጋግጡ፡፡ 6. ጎግል ፕሌይ ስቶርን ዘግቶ መክፈት ይህ በአብዛኛው ተጠቃሚዎች የሚተገበሩበት የተለመደ ዘዴ ነው፡፡ ማድረግ ያለብዎት ነገር Google Play Storeን በመዝጋት እንደገና ማስጀመር( ለሌሎች አፕ ይሰራል) ችግሩን ሊፈታው ይችላል ደረጃ # 1: ሲስተም ሴቲንግ ደረጃ # 2: አፕስ (Apps) ደረጃ # 3: Google Play Store ይክፈቱ ደረጃ # 4: “Force Stop” የሚለውን በመጠቀም መዝጋት እና እንደገና ይክፈቱ 7. ዲቫይሱን አጥፍቶ ማብራት ዲቫይሱን አጥፍቶ ማብራት ተመራጭ መፍትሄ ሲሆን ብዙውን ግዜ ይሰራል ምክንያቱም ስማርትፎን ስልኮች አጥፍተን ዳግም ማስጀመር በዲቫይሱ ላይ ያሉትን አፕ ያረጋጋል፡፡ በተቻለ መጠን አንድ አፕ ከወትሮው የተለየ ተግባር ካመጣ ዳግም አጥፍተን ስናስጀምር የተሻለ አፈጻጸም እና ችግሩን መፍታት ይችላል፡፡ 8. ዲቫይሱን አንድሮድ ኦፕሬቲንግ ሲስተም ዳግም ማስጀመር ከላይ በጠቀስኩት መፍትሄ ምንም የማይሰራ ከሆነ ዲቫይሱን ፋብሪካ ዳግም ማስጀመር (hard reset) ማድረግ በዚህ ሂደት በዲቫይሱ ላይ ያሉትን ዳታ፣ የተጫኑ አፕሊኬሽን ሶፍትዌር እንደዚሁም የተጠቃሚውን አካውንት የመሳሰሉትን ሁሉ ያጠፋል፡፡ በርካታ ችግሮች በዲቫይሱ ላይ ካልገጠመዎት በስተቀር የፋብሪካ ዳግም ማስጀመር (hard reset) ባትጠቀሙ እመርጣለሁ ዳግም ለማስጀመር ከወሰኑ ሚሞሪው ያውጡ መጠባበቂያ መውሰድዎን አይርሱ፡፡ ▒▓⇨→መረጃዎች ቶሎ ቶሎ እንዲደርሶት #share አድርጉት https://t.me/Tech_Infoss
258