cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

|| የኛ ቀልዶች || 😁

Show more
Advertising posts
3 811
Subscribers
-1424 hours
-1157 days
-84630 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

🤣ፍርፍር ማለት ያማረው?😂
Show all...
🤣 እኔ 😁
ከሚስቱ ጋር እያወራ ዉዴ ማነው ግን እኔን እንድታገባኝ የጠቆመህ ስትለው ... እኔ እንጃ ውዴ እኔ ጠላቴ ብዙ ነው ማን እንደጠቆመኝ አላውቅም 😂😝😁
Show all...
🤯 4👍 3🤣 3
በብዛት የሚያምሩ ቤቶች በራቸው ሰፊ ነው... : እያወራሁ ያለሁት ስለ ቤት አይደለም 🤪😉😂
Show all...
👍 1🤣 1
አስገራሚ እውነታዎች    1️⃣,  ፀጉርክን መቁጠር አትችልም 👍    2️⃣, ጆሮህን ያለ መስታወት ማየት አትችልም 🪟    3️⃣, ምላስህን አውጥተህ በ አፍንጫህ መተንፈስ አትችልም 😑 🤣 አረ ባክህ አትጃጃል ምላስህን አስገባ ውሻ ነው ምትመስለው 😂😂😂
Show all...
🤣 9👍 4🤯 1🥴 1
ማዘር ከአንድ ቦርጫም🫃🏻 ጎረቤት ጋር ተጣልታ🩴 🫃🏻 #እሱ :- እንደዉም እከሳለዉ🤨🫵🏻 👵🏻 #ማዘሯ :- ክሳ 🥹 😁🤣🤣🤣😁
Show all...
🤣 9🥴 3👍 2
ٌ የመርሳትን ችግር ለማስወገድ የሚረዱ 100 አይነት ዘዴዎች... . . . የሚል መፅሐፍ ገዝቼ... እዛው የገዛሁበት ቦታ ረስቼው መጣሁ😂😂😂😂 Er ተጫኑ 👉 😂 ቆይ ብትጫኑ ሚያልፍልኝ ነው እንዴ ሚመስላቹ😒
Show all...
🤣 31😁 4👍 2😢 1🥴 1
ቤትህ ተዘርፎ ፓሊስ ጣቢያ አመልክተህ በሳምንቱ ምን ላይ ደረሳቹ ስትላቸው . . . #ቤቱ የተዘረፈው በሌቦች እንደሆነ ደርሰንበታል 🤣😂🤣 #እስቲ_LIKE
Show all...
😁 14🤣 7👍 3
How ነገረኛ is she? “ማታ በህልሜ ከሆነች ሴት ጋ አይቼሀለው፤ ማነች?” ብላ ጓ ትላለች 😅
Show all...
🤣 11😁 3👍 1🔥 1
ሰላም የቻናላችን ቤተሰቦች ይሄን ቻናል እናንተን የሚያዝናኑ ቀልዶችን ፖስት ለማድረግ አስበናልAnonymous voting
  • 👍
  • 👎
0 votes
👍 3
ይሄን ቻናል በቅናሽ መግዛት የሚፈልግ ሰው inboxxxxx @Miftah_1
Show all...
👍 2