cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

ትዳር እና ኢስላም 🌷🌹🥀

ይህ ቻናል በትዳር ዙሪያ የምንመካከርበት ቻናል ነው ለየትኛውም ሀሳብ አስተያየት👉 @daewaselefiyabot 👈 ይጠቀሙ

Show more
Advertising posts
14 567Subscribers
-4424 hours
+3707 days
+1 52930 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

🥀أختي 🥀 ✍ከማግባትሽ በፊት በህይወትሽ ዉስጥ የሚገጥሙሽ ወንዶች አሉ አብዛኞቹ በፍቅር ስም ህይወትሽን ሊያበላሹ አላማሽን ሊያኮላሹ ይመጣሉ ላንቺ ትክክለኛዉ ወንድ ማለት ለኒካህ የጋበዘሽ ሀላሉ ያደረገሽ ዉድ ባልሽ ነዉ
Show all...
👍 65🤝 2
✍ኡኽታዬ የኔ ውድ 🌸 ልብሽ ዘንበል ስትልብሽ በእጅሽ ያዝ አድርጊያትና ሟች ነሽ አለህን ፊሪ በያት
Show all...
👍 153
#እንደማታገባት ራስህን ጠንቅቀክ እያወቅክ አትቅረባት! ራስህንም እርሷንም አትጉዳ አሏህ እስኪያገራልህ ራስህን አቅብ! የጌታህን ክልከላ አትዳፈር!👌
Show all...
👍 157🤝 4
ገባ ገባ በሉ‼ አድስ ኪታብ… https://t.me/AbuSufiyan_Albenan?livestream=16d23eaaac0cb5cbf5
Show all...
𝐀𝐛𝐮 𝐒𝐮𝐟𝐲𝐚𝐧~𝐂𝐡𝐚𝐧𝐧𝐞𝐥

••• ━════✿ 💡የቱንም ያህል ጉድለት ቢኖርብንም ከመምከር ወደኋላ አንልም።―ኢንሻ አላህ!― ሐሳብ እና አስተያየት ካላችሁ☞ @Abu_Sufiyan1_bot ••• ━════✿

👍 8
ሴት እህቶቻችን አላህን ፍሩ እህቴ ሆይ! ጥሩ ባል የሚገኘው አላህን በማመፅ አይደለም፡፡ ከእለት እለት የአብዛኛዎቹ እህቶቻችን አለባበስ በጣም ቅጥ እያጣ፤ የአላህመላክተኛ (ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም) ለብሰው ያለበሱ ያሉዋቸውን እየሆነ ነው፡፡ ታድያ ይህ ነገር ወዴት እያመራ ነው??? ጠባብ ቀሚስ፤ 8 ቁጥር፤ የውስጥ እስፖንጅ ሰውነትን ለወንዶች አጉልቶ ለማሳየት፤ ቅንድብ መቀንደብ፤ ዊግ መቀጠል፤ ሊፒስቲክ፤ ሜክ አፕ፤ በእጅ ልብስን ከፍ አድርጎ እግርን ለአጅነቢ ወንዶች ማሳየት፤ በየሲኒማ ቤት በር ላይ ከአጅነቢ ወንድ ጋር ... ፤ ሽቶ እና ሽታ ያለው ነገር ተቀብቶ መውጣት፤ አጅነቢ ወንዶችን መጨበጥ እና ሌላም ….. እህቴ ሆይ! አላህ ከተቆጣብሽ ከባድ አደጋ (hard) ላይ ነሽ፡፡ ሁለት አገር ሳይበላሽብሽ ቀድመሽ ተመለሽ፡፡ ውበትም ይረግፋል፡፡ ይህንን መልክት ለሴቶች ሁሉ እንድታደርሱልኝ በአላህ ስም እጠይቃለሁ፡፡
Show all...
👍 121
ትዳር ከሐራም መራቂያ ሁነኛ መንገድ ነውና ባላችሁ አቅም ሁሉ ፈልጉት። ጥሩ የህይወት አጋር ማግኘትም የእልፍ ዘመናት የታላላቅ ሰዎች ዱዐ ነውና በዚህ ጉዳይ ላይ በዱዐ https://t.me/tdarna_islam https://t.me/tdarna_islam
Show all...
ትዳር እና ኢስላም 🌷🌹🥀

ይህ ቻናል በትዳር ዙሪያ የምንመካከርበት ቻናል ነው ለየትኛውም ሀሳብ አስተያየት👉 @daewaselefiyabot 👈 ይጠቀሙ

👍 81
  «ግዴታ ጥሩ ህይወት ሲባል ትልቅ ፣ ጥሩ ቤት ፣ ጥሩ ልብስ ፣ ይህ አይደለም ፣ ጥሩ ህይወት የምትባለው በኢማን የምትኖረው ህይወት ነው!!   ጠባብ ቤት እራሱ ኖረህ ከቤተሰብህ ጋር በደስታ በኢማን ፣ በኢስላም ፣ በሱና የምትኖር ከሆነ ይህ በጣም ትልቅ ነገር ነው። ትልቅ ቤት እየኖርው የሚሰቃዩ ሰዎች አሉ ፣ ትልቅ መኪና ይዘው የሚሰቃዩ ሰዎች አሉ ! ትልቅ ስራ እያላቸው የቀልብ መረጋጋት አያገኙም።   ለምን? በአላህ ሱብሀነ ወተአላ አላምኑም!! እና በዚህ ዱንያ ላይ ጥሩ ህይወት ላግኝ ብለክ ትልቅ ቤት መኪና ብዙ ሚስቶች ምናምን እንዳትጠብቅ ፣ ባለክ ነገር ላይ መብቃቃት ካለ ደስተኛ ከሆንክ ኢማን ካለህ ቤተሰብህ በኢማን በደስታ የሚኖሩ ከሆነ ጥሩ ህይወት የምትባለው ይች ነች ዱንያ ላይ!!።
Show all...
👍 133
እኔ ባደኩበት አካባቢ  አምስኒዔድ (አምስኒየት ) ይባላል   በልጅነታች አብዛሀኛው ግዜ በቤተሰብና በመምህራን ለመገረፍች ዋንኛ ምክንያትም  ነበር ጫካ  የሚያድግ  ሲሆን በጣም ጣፍጭ ፍሬ ነው ይበልጥ የምታውቁት ግን የገጠር ልጆች ስትሆኑ ነው  በግሌ በዚህ የተነሳ ብዙ ቀን ተገርፊበታለሁ ወደ ልጅነታችሁ መለስ ብላችሁ ታስቡ ዘንድ ነው የጠየኳችሁ
Show all...
👍 37
እኔ ባደኩበት አካባቢ  አምስኒዔድ (አምስኒየት ) ይባላል   በልጅነታች አብዛሀኛው ግዜ በቤተሰብና በመምህራን ለመገረፍች ዋንኛ ምክንያትም  ነበር ጫካ  የሚያድግ  ሲሆን በጣም ጣፍጭ ፍሬ ነው ይበልጥ የምታውቁት ግን የገጠር ልጆች ስትሆኑ ነው  በግሌ በዚህ የተነሳ ብዙ ቀን ተገርፊበታለሁ ወደ ልጅነታችሁ መለስ ብላችሁ ታስቡ ዘንድ ነው የጠየኳችሁ
Show all...
የምታውቁት ተጨማሪ ፎቶ ካለ ላኩ በቆሉ የምትሉ ግን በቆሎ ራሱ አታውቁም ማለት ነው ምኑጋ ነው በቆሎ ሚመስለው ?
Show all...