“ከኢትዮጵያ 🇪🇹 ወደ ዱባይ 🇦🇪 ባህሬን 🇧🇭 ጆርዳን 🇯🇴 የስራ መረጃዎች፣ አዲስ ዜናዎች እና ጠቃሚ ምክሮች በየቀኑ። ለታመነ መረጃ ይቀላቀሉ።”
Open in Telegram
እንኳን ደህና መጡ 🛫 🇸🇦 ሳዑዲ 🛫 🇦🇪 ዱባይ 🛫 🇶🇦 ኳታር 🛫 🇯🇴ጆርዳን 🛫 ልምድ ያላችሁን እንልካለን ✔️Saudi ✔️Dubai ✔️Qatar ✔️Jordan Lmd Yalachuhn Enlkalen አዲሶቺን ሳዑዲ አረብያ🇸🇦 መላክ ጀምረናል✈️ Addisochin Saudi Arebia🇸🇦 Melak Jemrenal ✈️ ✔️ዱባይ ወደ ኢራቅ✈️ ከኢትዮጵያ t✈️ሰኡዲ 🇸
Show more1 447
Subscribers
-424 hours
-167 days
-3130 days
Posts Archive
አስቸኳይ የጉዞ ማስታወቂያ፡ በረራዎች ወደ መካከለኛው ምስራቅ
በመካከለኛው ምስራቅ ያለው የጸጥታ ሁኔታ እየተቀያየረ በመሆኑ፣ የኢትዮጵያ አየር መንገድ ወደ ስፍራው የሚያደርጋቸውን በረራዎች በጊዜያዊነት ሰርዟል።
ይህም የደንበኞቻችንን እና የሰራተኞቻችንን ደህንነት ቅድሚያ ለመስጠት የተወሰደ እርምጃ ነው።
የተሰረዙ ከተሞች (ከአዲስ አበባ የሚነሱና የሚመለሱ)፦
* ቤይሩት (ሊባኖስ)
* ቴል አቪቭ (እስራኤል)
* አማን (ዮርዳኖስ)
* ደማም (ሳውዲ አረቢያ)
ማንኛውንም አይነት መጉላላት ለመቀነስ፣ ወደ አየር ማረፊያ ከመሄድዎ በፊት የሚከተሉትን እንዲያደርጉ በአክብሮት እንመክራለን፡
* የአየር መንገዱን ድህረ ገጽ ወይም የሞባይል መተግበሪያ በመጠቀም የበረራዎን ሁኔታ ያረጋግጡ።
* ቲኬትዎን በጉዞ ወኪል የቆረጡ ከሆነ ወኪልዎን ያነጋግሩ።
* ቀጥታ በአየር መንገዱ የቆረጡ ከሆነ reservation@ ethiopianairlines. com ላይ ኢሜይል ያድርጉ ወይም በአቅራቢያዎ የሚገኘውን የኢትዮጵያ አየር መንገድ ቢሮ ያነጋግሩ።
ማሳሰቢያ፦ ተጓዦች በነፃ የመቀየር (Rebooking) ወይም ሙሉ ገንዘብ የመመለስ (Refund) መብት አላቸው።
ሁኔታውን በቅርበት እየተከታተልን ሲሆን፣ በረራዎች እንደገና ሲጀመሩ የምናሳውቅ ይሆናል።
Via የኢትዮጵያ አየር መንገድ የስታር አሊያንስ አባል!
ጉርሻ page
🌴🌴🌴
🌟 የስራ እድል በጆርዳን ና በባህሬን - ህጋዊ ወኪል! 🌟
ከሀገር ቤትም ሆነ በውጭ ሀገር ለምትገኙ ኢትዮጵያውያን በሙሉ፤ አስተማማኝ እና ፈጣን በሆነ መንገድ ወደፈለጋችሁት ሀገር እናደርሳችኋለን።
🌍 የጉዞ መስመሮቻችን፡
🇪🇹 ከኢትዮጵያ ➡ ወደ ጆርዳን፣ ዱባይ እና ባህሬን
🇸🇦 ከሳውዲ ➡ ወደ ባህሬን
🇰🇼 ከኩዌት ➡ ወደ ባህሬን
🇯🇴 ከጆርዳን ➡ ወደ ና ባህሬን
🇱🇧 ከቤሩት ➡ ወደ ጆርዳን ና ባህሬን
🇴🇲 ከኦማን ➡ ወደ ጆርዳን ና ባህሬን
🇶🇦 ከኳታር ➡ ወደ ጆርዳን ና ባህሬን
🧹 የስራ ዘርፎች፡
✔ የቤት ውስጥ ፅዳት
✔ ሞግዚትነት
✔ ምግብ ማብሰል
💰 በጣም ጥሩ የወር ደመወዝ ይከፈላል!
⚠️ ልዩ ማሳሰቢያ፡ ከቤሩት እና ከዱባይ በቅርብ ወደ ሀገር ቤት የተመለሳችሁ፣ ፓስፖርትና ኢቃማ (የመታወቂያ ካርድ) ያላችሁ አሁኑኑ ያናግሩን።
📞 ለበለጠ መረጃ በዋትሳፕ (WhatsApp) ያናግሩን፡
👉 0934079444
