en
Feedback
“ከኢትዮጵያ 🇪🇹 ወደ ዱባይ 🇦🇪 ባህሬን 🇧🇭 ጆርዳን 🇯🇴 የስራ መረጃዎች፣ አዲስ ዜናዎች እና ጠቃሚ ምክሮች በየቀኑ። ለታመነ መረጃ ይቀላቀሉ።”

“ከኢትዮጵያ 🇪🇹 ወደ ዱባይ 🇦🇪 ባህሬን 🇧🇭 ጆርዳን 🇯🇴 የስራ መረጃዎች፣ አዲስ ዜናዎች እና ጠቃሚ ምክሮች በየቀኑ። ለታመነ መረጃ ይቀላቀሉ።”

Open in Telegram

እንኳን ደህና መጡ 🛫 🇸🇦 ሳዑዲ 🛫 🇦🇪 ዱባይ 🛫 🇶🇦 ኳታር 🛫 🇯🇴ጆርዳን 🛫 ልምድ ያላችሁን እንልካለን ✔️Saudi ✔️Dubai ✔️Qatar ✔️Jordan Lmd Yalachuhn Enlkalen አዲሶቺን ሳዑዲ አረብያ🇸🇦 መላክ ጀምረናል✈️ Addisochin Saudi Arebia🇸🇦 Melak Jemrenal ✈️ ✔️ዱባይ ወደ ኢራቅ✈️ ከኢትዮጵያ t✈️ሰኡዲ 🇸

Show more
1 448
Subscribers
No data24 hours
-157 days
-2730 days
Posts Archive
           🌴 አስቸኳይ መረጃ ✈️ የውጭ አገር  ሥራ ዕድል ጥሪ - ለባለሙያ እህቶቻችን! ​ በጆርዳን እና በባህሬን የሥራ ልምድ ያላችሁና በድጋሚ ተመልሳችሁ መሥራት የምትፈልጉ እህቶቻችን፤ ህጋዊ የሥራና ሠራተኛ አገናኝ ኤጀንሲ አስቸኳይ የሥራ ቪዛ አዘጋጅቶ ይጠብቃችኋል። ​ 📍 የሥራ ዕድሉ የተመቻቸባቸው አገራት፦ • ​🇯🇴 ጆርዳን (Jordan) • ​🇧🇭 ባህሬን (Bahrain) ​ ልዩ ጥቅሞች፦ ✅ ፈጣን የቪዛና የጉዞ ሂደት ✅ አስተማማኝ የሥራ ሁኔታ ✅ ከውጭ አገር ለእረፍት መጥታችሁ መመለስ ለምትፈልጉ ቅድሚያ እንሰጣለን ​ 📞አሁኑኑ ይደውሉልን! ☎️ 0934079444 ​ በሶሻል ሚዲያ ያግኙን፦ 📱 Telegram | WhatsApp | Imo          ☎️0934079444

🌴 Urgent Information ✈️ Foreign Job Opportunity Call - For Our Skilled Sisters! Sisters who have work experience in Jordan a
🌴 Urgent Information ✈️ Foreign Job Opportunity Call - For Our Skilled Sisters! Sisters who have work experience in Jordan and Bahrain and wish to return to work; a legal work and worker liaison agency is urgently preparing work visas for you. 📍 Countries with job opportunities: • 🇯🇴 Jordan (Jordan) • 🇧🇭 Bahrain (Bahrain) Special Benefits: ✅ Fast visa and travel process ✅ Reliable working conditions ✅ Priority given to those who wish to return for rest from abroad 📞 Call us now! ☎️ 0934079444 Find us on social media: 📱 Telegram | WhatsApp | Imo ☎️0934079444

ሰላም የዚህ ግሩፕ አባላት እዚህ በተለቀቀ ማስታወቂያ አይታቹህ በደላላ ብር የተበላ ስው ካለ በዋትሳብ አናግሩኝ፣ እዚህ ጉርፕ ላይ መሆኑን አሳውቁኝ WhatsApp number 0934079444

Hello, I am looking for a secretary and translator who speaks Amharic, Oromo and wolayita English and Arabic to work in my of
Hello, I am looking for a secretary and translator who speaks Amharic, Oromo and wolayita English and Arabic to work in my office in Amman - Jordan 🇯🇴 0934079444 ይደውሉ

ከኢትዮጵያ አየር መንገድ የተላለፈ መልእክት ወደ AMM (ጆርዳን) የሚጓዙ ሁሉም ተሳፋሪዎች AMM የመጨረሻ መዳረሻቸው መሆን አለበት። ወደ AMM ትኬት ያላቸው እና ከዚያም ወደ ሌሎች መዳረሻዎች የሚ
ከኢትዮጵያ አየር መንገድ የተላለፈ መልእክት ወደ AMM (ጆርዳን) የሚጓዙ ሁሉም ተሳፋሪዎች AMM የመጨረሻ መዳረሻቸው መሆን አለበት። ወደ AMM ትኬት ያላቸው እና ከዚያም ወደ ሌሎች መዳረሻዎች የሚሄዱ ተሳፋሪዎች እየተጠበቁ ነው፤ ይህ በጥብቅ የተከለከለ ነው። እነዚህ ተሳፋሪዎች የውሸት ወይም የተስተካከለ ቪዛ ይዘው እየተጓዙ መሆኑንም አስተውለናል። ተሳፋሪዎቹ ወደ ሌሎች መዳረሻዎች ትኬቶችን እንደገዙ ቢታወቅም፣ የገዙት ትኬቶች ቀጥተኛ ናቸው ስለዚህም በዮርዳኖስ ውስጥ እንደ ተሳፋሪዎች አይቆጠሩም እና እንደ መጓጓዣ ተሳፋሪዎች አይቆጠሩም። የዮርዳኖስ ኢሚግሬሽን ባላቸው የውሸት ቪዛ ምክንያት ከዮርዳኖስ ወደ ኢትዮጵያ ይመልሳቸዋል። የኢትዮጵያ አየር መንገድ ወደ ኢትዮጵያ ለሚያደርጉት የመመለሻ በረራ የሚያገለግሉት ትኬቶች ዋጋ በአየር መንገዱ እንደሚሸፈንም ገልጿል።

ስላም ስላም ጉሩፖዎች በሌላ ቢሮ የተያዙ Cancel ❌❌ አልሆን ካልዎት እኛን ያናግሩ በፍጥነት Cancel እናስደርጋለን, 📥📥 inbox 📥📥0921673064