en
Feedback
Mella Tutorials

Mella Tutorials

Open in Telegram
6 242
Subscribers
+224 hours
+247 days
-5530 days
Posts Archive
የዩኒቨርሲቲ መውጫ ፈተና ክፍያ ከ750 ወደ 2,000 ብር ከፍ አለ። የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት ለሚሰጣቸው ልዩ ልዩ አገልግሎቶች የሚከፈል ክፍያን የሚያሻሽል አዲስ ደንብ ወጥቷል። በዚህ
+3
የዩኒቨርሲቲ መውጫ ፈተና ክፍያ ከ750 ወደ 2,000 ብር ከፍ አለ። የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት ለሚሰጣቸው ልዩ ልዩ አገልግሎቶች የሚከፈል ክፍያን የሚያሻሽል አዲስ ደንብ ወጥቷል። በዚህም ቀደም ሲል 750 ብር የነበረው የዩኒቨርሲቲ መውጫ ፈተና (Exit Exam) ክፍያ ወደ 2,000 ብር ከፍ ብሏል። ከዚህ ውስጥ 500 ብር የምዝገባ፣ 1,500 ብር ደግሞ የፈተና ክፍያ ሲሆን፣ ለውጭ ዜጎች 100 ዶላር ተወስኗል። በተጨማሪም፦ - የድህረ-ምረቃ መግቢያ ፈተና (NGAT) ፦ ለኢትዮጵያውያን 3,500 ብር፤ 500 ብር የምዝገባና 3,000 ብር የፈተና ክፍያ። ለውጭ ዜጎች 100 ዶላር። - የ12ኛ ክፍል ፈተና ምዝገባ ፦ ለኢትዮጵያውያን 950 ብር፤ ለውጭ ዜጎች 100 ዶላር። - የሙያ ፈቃድና ብቃት ምዘና ፦ ለኢትዮጵያውያን 3,500 ብር፤ 1,000 ብር የምዝገባና 2,500 ብር የፈተና ክፍያ። ለውጭ ዜጎች 150 ዶላር። - የትምህርት ማስረጃ ምትክ ሰርተፊኬት ፦ ለኢትዮጵያውያን 600 ብር ፤ ለውጭ ዜጎች 115 ዶላር። - ምትክ ሰርተፊኬትና ማረጋገጫ፦ ለኢትዮጵያውያን 900 ብር ፤ ለውጭ ዜጎች 170 ዶላር። - የትምህርት ማስረጃ ማረጋገጥ/ማጣራት፦ ለኢትዮጵያውያን 400 ብር፤ ለውጭ ዜጎች 75 ዶላር። - በስም ላይ የፊደል ግድፈት ለማስተካከል ፦ ለኢትዮጵያውያን 700 ብር፤ ለውጭ ዜጎች 130 ዶላር። - ኦፊሴላዊ ትራንስክሪፕት መላክ ፦ ለኢትዮጵያውያን 750 ብር፤ ለውጭ ዜጎች 50 ዶላር። የፈተና ውጤት መረጃን ለምርምር ለሚጠይቁ ተቋማት በአንድ ጥናት 10,000 ብር፣ ለውጭ ተቋማት 1,875 ዶላር ክፍያ ተወስኗል። ለግለሰቦች ደግሞ ለኢትዮጵያውያን 1,000 ብር፣ ለውጭ ዜጎች 190 ዶላር እንደሚከፈል ተገልጿል። በተጨማሪም ያገለገሉ የምዘና መሳሪያዎችን ለመጠቀም ከጠቅላላ ወጪው 5 በመቶ፣ አዲስ የምዘና መሳሪያ ለማዘጋጀት ደግሞ 10 በመቶ ክፍያ እንደሚፈጸም ደንቡ ያስቀምጣል። ደንቡ ለሌሎች የምዘናና የማረጋገጫ አገልግሎቶችም አዳዲስ የክፍያ ተመኖችን አካቷል። የተሻሻለው ደንብ ቁጥር 593/2018 ሙሉ ይዘት ከላይ በተያያዘው ምስል ላይ ይገኛል። ቲክቫህ ኢትዮጵያ መስከረም 17 ቀን 2019 ዓ/ም @tikvahethiopia

እንኳን ለብርሃነ መስቀሉ በሰላም አደረሳችሁ @mella_tutorials
እንኳን ለብርሃነ መስቀሉ በሰላም አደረሳችሁ @mella_tutorials

Exit Exam Materials @melakubeshaw 0933025888/0710526605
Exit Exam Materials @melakubeshaw 0933025888/0710526605

Exciting news for all Management, Business Management, and Business Administration students! We have started registration for
Exciting news for all Management, Business Management, and Business Administration students! We have started registration for the online training for the exit exam to be given in January 2019 E.C. Register by calling 🤙 0933025888/0710526605. ✍️ @melakubeshaw. Since the training starts on October 2, 2019 E.C., registration is now open for students who want to be trained. In this training, we will thoroughly cover all 16 courses that appear on the exam to make you fully qualified. You will also receive study materials to assist your reading and access to previously prepared practice questions. Mella Tutorials A Hub of Wisdom.

አስደሳች ዜና ለማኔጅመንት፤ ቢዝነስ ማኔጅመንት፤ እንዲሁም ቢዝነስ አድምንስትሬሽን ተማሪዎች በሙሉ ጥር 2019 ዓ.ም ለሚሰጠው የመውጫ ፈተና የኦን ላይን ስልጠና ምዝገባ ስለ ጀመርን በስልክ ቁጥር �
አስደሳች ዜና ለማኔጅመንት፤ ቢዝነስ ማኔጅመንት፤ እንዲሁም ቢዝነስ አድምንስትሬሽን ተማሪዎች በሙሉ ጥር 2019 ዓ.ም ለሚሰጠው የመውጫ ፈተና የኦን ላይን ስልጠና ምዝገባ ስለ ጀመርን በስልክ ቁጥር 🤙 0933025888/0710526605 ✍️ @melakubeshaw ደውለው ይመዝገቡ። ስልጠናው ጥቅምት 2, 2019 ስለሚጀምር መሰልጠን የምትፈልጉ ተማሪዎች ምዝገባ ጀምረናል። በስልጠናውም ለፈተና የሚመጡትን ሁሉንም ማለትም 16ቱንም ኮርሶች ጥንቅጥ አድርገን በመስጠት ለፈተና ብቁ እናደርጋችኋለን። ለንባብ የሚያግግዞትን ማቴርያል እናም ከአሁን በፊት የተዘጋጁ ጥያቄዎችን ያገኛሉ። መላ ቱቶሪያልስ የጥበበ ቋት

የዋካ መጻሕፍት የ አዲስ ዓመት ስጦታ www.wakabooks.com ወይም Waka Books መተግበሪያችንን ከፕሌይ ስቶር በማውረድ Free Gifts የሚለውን በመጫን በነጻ አድልዎን ይሞክሩ!
የዋካ መጻሕፍት የ አዲስ ዓመት ስጦታ www.wakabooks.com ወይም Waka Books መተግበሪያችንን ከፕሌይ ስቶር በማውረድ Free Gifts የሚለውን በመጫን በነጻ አድልዎን ይሞክሩ!

መልካም አዲስ ዓመት ! Baga Bara Haaraa Geessan ! ርሑስ ሓዱሽ ዓመት !
መልካም አዲስ ዓመት ! Baga Bara Haaraa Geessan ! ርሑስ ሓዱሽ ዓመት !

መልካም አዲስ ዓመት ! Baga Bara Haaraa Geessan ! ርሑስ ሓዱሽ ዓመት !
መልካም አዲስ ዓመት ! Baga Bara Haaraa Geessan ! ርሑስ ሓዱሽ ዓመት !

photo content
+1

አስደሳች ዜና ለማኔጅመንት፤ ቢዝነስ ማኔጅመንት፤ እንዲሁም ቢዝነስ አድምንስትሬሽን ተማሪዎች በሙሉ ጥር 2019 ዓ.ም ለሚሰጠው የመውጫ ፈተና የኦን ላይን ስልጠና ምዝገባ ስለ ጀመርን በስልክ ቁጥር �
አስደሳች ዜና ለማኔጅመንት፤ ቢዝነስ ማኔጅመንት፤ እንዲሁም ቢዝነስ አድምንስትሬሽን ተማሪዎች በሙሉ ጥር 2019 ዓ.ም ለሚሰጠው የመውጫ ፈተና የኦን ላይን ስልጠና ምዝገባ ስለ ጀመርን በስልክ ቁጥር 🤙 0933025888/0710526605 ✍️ @melakubeshaw ደውለው ይመዝገቡ። ስልጠናው ጥቅምት 2, 2019 ስለሚጀምር መሰልጠን የምትፈልጉ ተማሪዎች ምዝገባ ጀምረናል። በስልጠናውም ለፈተና የሚመጡትን ሁሉንም ማለትም 16ቱንም ኮርሶች ጥንቅጥ አድርገን በመስጠት ለፈተና ብቁ እናደርጋችኋለን። ለንባብ የሚያግግዞትን ማቴርያል እናም ከአሁን በፊት የተዘጋጁ ጥያቄዎችን ያገኛሉ። መላ ቱቶሪያልስ የጥበበ ቋት Exciting news for all Management, Business Management, and Business Administration students! We have started registration for the online training for the exit exam to be given in January 2019 E.C. Register by calling 🤙 0933025888/0710526605. ✍️ @melakubeshaw. Since the training starts on October 2, 2019 E.C., registration is now open for students who want to be trained. In this training, we will thoroughly cover all 16 courses that appear on the exam to make you fully qualified. You will also receive study materials to assist your reading and access to previously prepared practice questions. Mella Tutorials A Hub of Wisdom.

የ2018 ሰኔ 2 መውጫ ፈተናን ጨምሮ ያሉ Materials ከፈለጉ ያናግሩን ✍️ @melakubeshaw 🤙 0933025888
የ2018 ሰኔ 2 መውጫ ፈተናን ጨምሮ ያሉ Materials ከፈለጉ ያናግሩን ✍️ @melakubeshaw 🤙 0933025888

Something big is coming soon! Stay connected. The best is yet to come. 🔥 Mella Tutorials A Hub of Wisdom
Something big is coming soon! Stay connected. The best is yet to come. 🔥 Mella Tutorials A Hub of Wisdom

Waka Books Android Mobile Application ለተጠቃሚዎች ቀርቧል። ከታች 👇 በሚገኘው ሊንክ ከፕሌይ ስቶር ይጫኑ። https://play.google.com/store/apps/details
Waka Books Android Mobile Application ለተጠቃሚዎች ቀርቧል። ከታች 👇 በሚገኘው ሊንክ ከፕሌይ ስቶር ይጫኑ። https://play.google.com/store/apps/details...

Wishing you a peaceful and blessed celebration of the 1501st Mawlid. May this special occasion be filled with peace, love, an
Wishing you a peaceful and blessed celebration of the 1501st Mawlid. May this special occasion be filled with peace, love, and good health for you and your loved ones. @mella_tutorials

⚡ Discover ALEXATOR Original electronic music created to inspire, motivate and energize. 🌐 alexator.com Listen & download for free. 📲 t.me/alexator_music Follow for new music & updates. ▶️ NEW MUSIC VIDEO ALEXATOR — GENESIS (001) https://youtu.be/OR2yplPn1AU