en
Feedback
የሀዋሳ ታቦር ሰባተኛ ቀን አድቬንቲስት አለም አቀፍ ቤተክርስቲያን (Hawassa Tabour 7th day Adventist INternational Church

የሀዋሳ ታቦር ሰባተኛ ቀን አድቬንቲስት አለም አቀፍ ቤተክርስቲያን (Hawassa Tabour 7th day Adventist INternational Church

Open in Telegram

እግዚአብሄርን ለመገናኘት ተዘጋጅ

Show more
1 069
Subscribers
+524 hours
+157 days
+4530 days
Posts Archive
Finding Your Best-Fit School With thousands of universities in the U.S., how do you choose the right one? Join our EducationU
Finding Your Best-Fit School With thousands of universities in the U.S., how do you choose the right one? Join our EducationUSA "Studying in the U.S." session focused on "Finding your best-fit school." Discover strategies to research and select the institutions that align perfectly with your academic, financial, and personal goals! Date & Time: Thursday, July 23, 2026 at 10 AM Location: Hawassa American Corner, Inside Hawassa University Agri Campus Register here: https://forms.gle/5gzv7CYTKQbhP3UL8 or scan the QR code!

Five Steps to Study in the U.S. Ready to start your journey to studying in the United States? 🇺🇸 Join EducationUSA and the
Five Steps to Study in the U.S. Ready to start your journey to studying in the United States? 🇺🇸 Join EducationUSA and the U.S. Embassy Addis Ababa for an information session covering the "Five Steps to Study in the U.S." Learn the foundational steps for planning your path to U.S. higher education. Date & Time: Wednesday, July 22, 2026 at 10 AM Location: Hawassa American Corner, Inside Hawassa University Agri Campus Register here: https://forms.gle/5gzv7CYTKQbhP3UL8 or scan the QR code on the flyer!

ስጦታችን ለሆፕ ቻናል ኢትዮጵያ
የንግድ ባንክ አካውንት ቁጥር
#1000705662294 መጠቀም ይቻላል።

71. ሀና ዮሴፍ 1000 72. ተስፋነሽ ኢያሱ 1000 73. አዲስ ብርሃኑ 1000 74. በላይነሽ ካሳ 200 75. ኢዩኤል ሹብሻ 2000 76. ትንሣኤ ነጋ 1000 77. መታሰቢያ ገ/ሃና 1000 78. ሀመር ገብሩ 1000 79. ዘውዴ ለማ 2000 80. ቶማስ ፈኮና ቤተሰቡ 2000 81. አቶ ሰንበቶ ሌጃጎ 1000 82. አብነት ዮሃንስ 1000 83. ወ/ሮ በላይነሽ ጋልቾ 1000 84. በለጠ ምልክያስ 1000 85. ማቴዎስ ማሳሌ 2000 86. ሙሉነሽ ሳሙኤል 1000 87. ወ/ሮ ላምቦሬ ጎጃሜ 2000 88. ወ/ሮብርቱካን ሼርቦ 1000 89. ፓ/ር አደራ አብጤ 1000 90. ሉቃስ ቴሜ 1000 ። 91. ቀለም ወርቅ ወለዴ 3000 92. አቶ ግርማ ጉዬ 3000 93. ዶ/ር ፋንታ ወልታሞ 2000 94. አልማዝ ገብሬ 1000 95. አሸናፊ ዋጄቦ 1000 96. አለሚቱ ፎልካ 500. 97. አበራ ታዬ 1000 98. ባዴቦ ባሽከታ 1000 99. ትዕዛዙ አንጁሎ 1000 100. ሂሩት ፈኮ 1000 101. ታደገ ሎዳሞ 2000 102. ፀሎት ዘርፉ 1000. 103. ኢየሩሳሌም በየነ 1000 104. ፓ/ር ዳዊት ዳዳ 2000 105. መስቀሌ ባሳ 1000 106. ሳሙኤል ኦርሺሶ 2000 107. ፍዳሬ ፎሎ 200 108. አረጋ ሂርቦሮ 2000 109. ኑሀሚን ቡርቃ 1000 110. ዘውዴ አሳሞ 3000 111. አለሚቱ ማቴዎስ 2000 112. አማኑኤል ጴጥሮስ 2000

መርዶ ሰኔ 27,2018 እህታችን ወ/ሮ አበበች አልቤ ወንድሟን ቀብራ ነገ እሁድ ወደ መኖሪያዋ ቤት ወደ ሀዋሳ የምትመለስ ይሆናል። እህታችንና ቤተሰቧ በደረሰባቸው ሀዘን ቤተክርስቲያን መፅናናትን እየተመኘች ምዕመኑ ደርሶ እህታችንን እንዲያፅናናም በጌታ ፍቅር እንጠይቃለን። አድራሻ - ከዶክተር ሙላት ክሊኒክ በስተጀርባ(አቶ ዩሐንስ ኦላንጎ ቤት በስተጀርባ)

71. ሀና ዮሴፍ 1000 72. ተስፋነሽ ኢያሱ 1000 73. አዲስ ብርሃኑ 1000 74. በላይነሽ ካሳ 200 75. ኢዩኤል ሹብሻ 2000 76. ትንሣኤ ነጋ 1000 77. መታሰቢያ ገ/ሃና 1000 78. ሀመር ገብሩ 1000 79. ዘውዴ ለማ 2000 80. ቶማስ ፈኮና ቤተሰቡ 2000 81. አቶ ሰንበቶ ሌጃጎ 1000 82. አብነት ዮሃንስ 1000 83. ወ/ሮ በላይነሽ ጋልቾ 1000 84. በለጠ ምልክያስ 1000 85. ማቴዎስ ማሳሌ 2000 86. ሙሉነሽ ሳሙኤል 1000 87. ወ/ሮ ላምቦሬ ጎጃሜ 2000 88. ወ/ሮብርቱካን ሼርቦ 1000 89. ፓ/ር አደራ አብጤ 1000 90. ሉቃስ ቴሜ 1000 ። 91. ቀለም ወርቅ ወለዴ 3000 92. አቶ ግርማ ጉዬ 3000 93. ዶ/ር ፋንታ ወልታሞ 2000 94. አልማዝ ገብሬ 1000 95. አሸናፊ ዋጄቦ 1000 96. አለሚቱ ፎልካ 500. 97. አበራ ታዬ 1000 98. ባዴቦ ባሽከታ 1000 99. ትዕዛዙ አንጁሎ 1000 100. ሂሩት ፈኮ 1000 101. ታደገ ሎዳሞ 2000 102. ፀሎት ዘርፉ 1000

ይህ የሀዋሳ ታቦት 7ኛ ቀን አድቬንቲስት ቤተክርስቲያን የ3ኛው ሩብ ዓመት የሰንበት ትምህርት መርሐ ግብር ነው። በውጣው መርሐ ግብር መሠረት ሀላፊነታችንን በታማኝነት በመወጣት እግዚአብሔር እናገልግል።

ሀና ዮሴፍ 1000 61. ተስፋነሽ ኢያሱ 1000 62. አዲስ ብርሃኑ 1000 63. በላይነሽ ካሳ 200 64. ኢዩኤል ሹብሻ 2000 65. ትንሣኤ ነጋ 1000 66. መታሰቢያ ገ/ሃና 1000 67. ሀመር ገብሩ 1000 68. ዘውዴ ለማ 2000 69. ቶማስ ፈኮና ቤተሰቡ 2000 70. አቶ ሰንበቶ ሌጃጎ 1000 71. አብነት ዮሃንስ 1000 72. ወ/ሮ በላይነሽ ጋልቾ 1000 73. በለጠ ምልክያስ 1000 74. ማቴዎስ ማሳሌ 2000 75. ሙሉነሽ ሳሙኤል 1000 76. ወ/ሮ ላምቦሬ ጎጃሜ 2000 77. ወ/ሮብርቱካን ሼርቦ 1000 78. ፓ/ር አደራ አብጤ 1000 79. ሉቃስ ቴሜ 1000 80 ቀለም ወርቅ ወለዴ 3000 81. አቶ ግርማ ጉዬ 3000 82. ዶ/ር ፋንታ ወልታሞ 2000 83. አልማዝ ገብሬ 1000

ሰላም መብራህቱ። የ1879ን መጽሐፍ ቅዱስ በ July 19 ለማስመረቅ ፕሮግራም ይዘናል። እባክህ ላንተ ግሩፕ ሼር አድርገው። ተባረክ። https://launch.theolam.org

ዘዳግም 31፡8 “እግዚአብሔር ራሱ በፊትህ ይሄዳል፤ ከአንተም ጋር ይሆናል፤ አይተውህም፣ አይጥልህምም፤ አትፍራ፣ አትደንግጥም።” ውድ ምዕመናን፣ 👉🏻 ዛሬ የምንኖረው ዘመን ብዙ ፈተና፣ ጭንቀትና ያልተጠበቁ ሁኔታዎች የሞሉበት ጊዜ ነው። አንዳንዶቻችን ስለ ቤተሰብ፣ ስለ ስራ፣ ስለ ጤና ወይም ስለ ነገያችን በጭንቀት ውስጥ እንገኛለን። ነገር ግን ዛሬ የእግዚአብሔር ቃል አንድ ታላቅ የተስፋ መልዕክት ያመጣልናል፤ “እግዚአብሔር ራሱ በፊትህ ይሄዳል።” 👉🏻 ይህ ማለት እኛ ብቻችንን የማንጋፈጥ ጦርነት የለም ማለት ነው። እግዚአብሔር በፊታችን ይሄዳል፤ መንገዱን ያቀናል፤ እንቅፋቶችን ያስወግዳል፤ የማናየውንም አይቶ ያዘጋጃል። 👉🏻ስለዚህ ነገን ስለማናውቅ መፍራት አያስፈልገንም፤ የነገን ባለቤት ከእኛ ጋር ነውና። ደግሞም ቃሉ “ከአንተ ጋር ይሆናል” ይላል። እግዚአብሔር በሩቅ ሆኖ የሚመለከት አምላክ አይደለም፤ በእኛ ህይወት ውስጥ የሚገኝ፣ በእንባችን የሚያጽናናን፣ በድካማችን የሚያበረታን አባት ነው። 👉🏻 ምናልባት ዛሬ በአንድ ከባድ ሁኔታ ውስጥ ትሆናለህ። ምናልባት የተዘጋ የሚመስል በር ፊትህ ሊሆን ይችላል። ነገር ግን አስታውስ፤ እግዚአብሔር አይተውህም፣ አይጥልህምም። ሰዎች ሊለዩህ ይችላሉ፤ እድሎች ሊዘጉ ይችላሉ፤ ሁኔታዎች ሊቀየሩ ይችላሉ፤ ነገር ግን የእግዚአብሔር ታማኝነት አይለወጥም። 👉🏻 ስለዚህ ዛሬ ተነስ! በእምነት ተመላለስ! ተስፋህን አታጥፋ! የምታልፈው ወቅት ጊዜያዊ ነው፤ የእግዚአብሔር ተስፋ ግን ዘላለማዊ ነው። ዛሬ የሚያስጨንቅህ ነገር ነገ የምስክርነትህ ምክንያት ይሆናል። 👉🏻 እግዚአብሔር በፊትህ እየሄደ ነው፤ ከአንተም ጋር ነው፤ ስለዚህ አትፍራ፣ አትደንግጥ፤ በእምነት ወደ ፊት ተራመድ። እግዚአብሔር የጀመረውን መልካም ሥራ በሕይወታችሁ ይፈጽማል! አሜን። 🙏🏾 መልካም ሰንበት Nati M.

ሀና ዮሴፍ 1000 61. ተስፋነሽ ኢያሱ 1000 62. አዲስ ብርሃኑ 1000 63. በላይነሽ ካሳ 200 64. ኢዩኤል ሹብሻ 2000 65. ትንሣኤ ነጋ 1000 66. መታሰቢያ ገ/ሃና 1000 67. ሀመር ገብሩ 1000 68. ዘውዴ ለማ 2000 69. ቶማስ ፈኮና ቤተሰቡ 2000 70. አቶ ሰንበቶ ሌጃጎ 1000

ለሀዋሳ ሀይቅ ዳር ፕሮጀክት ድጋፍ ያደረጉ አባሎቻችን ዝርዝር 1. ሚልኪያስ ቢትሬ 4,000 2. ናትናኤል ሚሊዮንና ቤተሰቡ 3000 3. ጴጥሮስ ጎዴቦ 2,000 4. ዮሀንስ ገ/ሀናና ቤተሰቡ 2000 5. ወ/ሮ ብርሃኔ ሜላ 1,000 6. ዮሐንስ ዲላና ቤተሰቡ 5,000 7. በጎአየሁ አድማሱ 10,000 8. ወ/ሮ አባይነሽ አካሉ 1,500 9. ኤልያስ ሀውሴ 50,000 10. ዶ/ር አላዘር ኤርገና 2,000 11. ደስታ ዶሌቦ 1,000 12. ወ/ዊ ሲድራቅ ብርሃኑ 1,000 13. አቶ ወርቁና ወ/ሮ አበባ 2,000 14. ወርቄ ሶመኖ 1,000 15. ዱሬሳ ደማም 1,000 16. ውብሸት ማርቆስ 2,000 17. ልደትወርቅ ዮሴፍ 1,000 18. አስራት ለማ 1,000 19. ኤደን ሀፌቦ 1,000 20. ብሩክ ሰንበቶ ። 1,500 21. ዮሴፍ እርገጠው 1000 22. በየና ባፋ እና አልማዝ 2000 23. ወ/ሮ ታሪኳ ቦርኮ 1000 24. አቶ አፈወርቅ ባረና 3000 25. ወ/ሮ አዜብ ሰማዕቴ 1000 26. አየለ አዶሳ 1000 27. ዳዊት ደምጫ 1000 28. አበበ ለጋሱ 1000 29. ወ/ሮ አልማዝ አብቼ 1000 30. ዶ/ር አየነው አበራ 2000 31. ሳራ በራታ 1000 32. ወ/ሮ እመቤት ተፈሪ 1000 33. ወ/ሮ ሮዛ ገነሞ 1000 34. አየለ ጫሎ 1000 35. ወ/ሮ አማረች ቆርጋ 1000 36. ሀመልማል ጌጤ 1000 37. አድማሱ ጆፌ 3000 38. ወ/ሮ ትርሲት በጢሶ 1000 39. ወ/ሮ ሳራ ገብረአብ 1000 40. አስቴር ሰንጋጎ 2000 41. እስክንድር አፈወርቅ 1000 42. ቹቹ አንባዬ 4000 43. ወ/ሮ አለሽ ኤርገና 1000 44. ከበደ ዩሐንስ 1000 45. ኤፍሬም ዮሴፍ 1000 46. አምባቸው አለማየሁ 1000 47. ሙሉሰው አድማሱ 3000 48. ወ/ሮ ሜሪ ዮሐንስ 1000 49. ንጉሴ ቦቼ 1000 50. ትዝታ ዮሴፍ 1000 51. ዮሴፍ ሜላ 2000 52. ደስተ ሰንጋጎ 1,000 53.ዮሐንስ ኦላንጎና ቤተሰቡ 3,000 53. አላዛር ተሰማ 10,000 54. ወርቄ ሻሸጎ 1000 55. ይመኙሻል 1000 56. ሀብታሙ ብርሃኑ 2500 57. አቶ በቀለ አንጀጆ 1000 58. ተስፋሁን ፒንታ 1000 59. ትዕግሥት ሀይሉ 1000 60. ሀና ዮሴፍ 1000 61. ተስፋነሽ ኢያሱ 1000 62. አዲስ ብርሃኑ 1000 63. በላይነሽ ካሳ 200 64. ኢዩኤል ሹብሻ 2000 65. ትንሣኤ ነጋ 1000 66. መታሰቢያ ገ/ሃና 1000 67. ሀመር ገብሩ 1000 68. ዘውዴ ለማ 2000 69. ቶማስ ፈኮና ቤተሰቡ 2000 70. ለሀዋሳ ሀይቅ ዳር ፕሮጀክት ድጋፍ ያደረጉ አባሎቻችን ዝርዝር 1. ሚልኪያስ ቢትሬ 4,000 2. ናትናኤል ሚሊዮንና ቤተሰቡ 3000 3. ጴጥሮስ ጎዴቦ 2,000 4. ዮሀንስ ገ/ሀናና ቤተሰቡ 2000 5. ወ/ሮ ብርሃኔ ሜላ 1,000 6. ዮሐንስ ዲላና ቤተሰቡ 5,000 7. በጎአየሁ አድማሱ 10,000 8. ወ/ሮ አባይነሽ አካሉ 1,500 9. ኤልያስ ሀውሴ 50,000 10. ዶ/ር አላዘር ኤርገና 2,000 11. ደስታ ዶሌቦ 1,000 12. ወ/ዊ ሲድራቅ ብርሃኑ 1,000 13. አቶ ወርቁና ወ/ሮ አበባ 2,000 14. ወርቄ ሶመኖ 1,000 15. ዱሬሳ ደማም 1,000 16. ውብሸት ማርቆስ 2,000 17. ልደትወርቅ ዮሴፍ 1,000 18. አስራት ለማ 1,000 19. ኤደን ሀፌቦ 1,000 20. ብሩክ ሰንበቶ ። 1,500 21. ዮሴፍ እርገጠው 1000 22. በየና ባፋ እና አልማዝ 2000 23. ወ/ሮ ታሪኳ ቦርኮ 1000 24. አቶ አፈወርቅ ባረና 3000 25. ወ/ሮ አዜብ ሰማዕቴ 1000 26. አየለ አዶሳ 1000 27. ዳዊት ደምጫ 1000 28. አበበ ለጋሱ 1000 29. ወ/ሮ አልማዝ አብቼ 1000 30. ዶ/ር አየነው አበራ 2000 31. ሳራ በራታ 1000 32. ወ/ሮ እመቤት ተፈሪ 1000 33. ወ/ሮ ሮዛ ገነሞ 1000 34. አየለ ጫሎ 1000 35. ወ/ሮ አማረች ቆርጋ 1000 36. ሀመልማል ጌጤ 1000 37. አድማሱ ጆፌ 3000 38. ወ/ሮ ትርሲት በጢሶ 1000 39. ወ/ሮ ሳራ ገብረአብ 1000 40. አስቴር ሰንጋጎ 2000 41. እስክንድር አፈወርቅ 1000 42. ቹቹ አንባዬ 4000 43. ወ/ሮ አለሽ ኤርገና 1000 44. ከበደ ዩሐንስ 1000 45. ኤፍሬም ዮሴፍ 1000 46. አምባቸው አለማየሁ 1000 47. ሙሉሰው አድማሱ 3000 48. ወ/ሮ ሜሪ ዮሐንስ 1000 49. ንጉሴ ቦቼ 1000 50. ትዝታ ዮሴፍ 1000 51. ዮሴፍ ሜላ 2000 52. ደስተ ሰንጋጎ 1,000 53.ዮሐንስ ኦላንጎና ቤተሰቡ 3,000 53. አላዛር ተሰማ 10,000 54. ወርቄ ሻሸጎ 1000 55. ይመኙሻል 1000 56. ሀብታሙ ብርሃኑ 2500 57. አቶ በቀለ አንጀጆ 1000 58. ተስፋሁን ፒንታ 1000 59. ትዕግሥት ሀይሉ 1000 60.

📌መልካም ዜና!📌 ለ2018 ዓ.ም. የአድቬንቲስት ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ተመራቂዎች በሙሉ! SEAL (Society of Ethiopian Adventist Lay-members) ለአራተኛ ጊዜ ባዘጋጀው ዓመታዊ የምርቃት መሰናዶ ላይ እንዲገኙ በአክብሮት አድመንዎታል:: ቦታ:- አቃቂ አድቬንቲስት ቤ/ክርስቲያን (ት/ቤት ግቢ ውስጥ) ቀን:- ሰኔ 27/2018 ዓ.ም.  (July/04/2026) ሰዓት፦ ሙሉ ቀን ከጠዋት 2፡30 ጀምሮ  📌ውድ ተመራቂያን 300 ብር ብቻ የመመዝገቢያ በመክፈል ድምቅ ባለ የምርቃት ሥነ-ስርዓት ጌታን ለማመስገን ባዘጋጀነው ድግስ ላይ ለመሳተፍ አሁኑኑ ይመዝገቡ::  📌ምዝገባው ተጀምሯል እስከ ሰኔ 20 ይቆያል::  📌ለምዝገባ የተዘጋጀውን የGoogle Form በመሙላት ስትመዘገቡ ላላችሁ የትኛውም ጥያቄ የሚከተሉትን ስልኮች ተጠቀሙ።  መታገስ የኔነህ:- +251923943365 ኤባ ደከቦ:- +251948154603 ዶ/ር ዳዊት ካሳ +251 91 343 7865 👇🏼 ለምዝገባ የተዘጋጀውን የGoogle Form በመጫን ይመዝገቡ  https://forms.gle/MhueadFSDXjXUh1o8 ማሳሰቢያ‼️ ላልተመዘገበ ቦታ አይኖረንም፡፡

📢📢📢 በመጀመሪያ ዙር የተሳተፋችሁትን የቤተክርስቲያናችንን አባላት በሙሉ ከልብ እያመሰገንን ሰባተኛ ቀን አድቬንቲስት ቤ/ክ #2000,000ብር ድጋፍ አደረገች። ደቡብ ኢትዮጵያ ሰባተኛው ቀን አድ
+2
📢📢📢 በመጀመሪያ ዙር የተሳተፋችሁትን የቤተክርስቲያናችንን አባላት በሙሉ ከልብ እያመሰገንን ሰባተኛ ቀን አድቬንቲስት ቤ/ክ #2000,000ብር ድጋፍ አደረገች። ደቡብ ኢትዮጵያ ሰባተኛው ቀን አድቬንቲስት ቤ/ክ ለሐዋሳ ኮሪደር ልማት የመጀመሪያውን ዙር ሁለት ሚልዮን ብር በመለገስ የልማቱ ተካፋይ ሆናለች!። በዚህም ድርጊት ቤተክርስቲያኗ ለልማት ያላትን ውግንና በተግባር ማረጋገጥ የቻለችበት ነው! እስካሁን ያላስገባችሁ የድርሻችሁን በመወጣት የተሰጠንን ድርሻ ማሳካት እንድንችል ቤተክርስቲያን በድጋሚ ታሳስባለች!

ለሀዋሳ ሀይቅ ዳር ፕሮጀክት ድጋፍ ያደረጉ አባሎቻችን ዝርዝር 1. ሚልኪያስ ቢትሬ 4,000 2. ናትናኤል ሚሊዮንና ቤተሰቡ 3000 3. ጴጥሮስ ጎዴቦ 2,000 4. ዮሀንስ ገ/ሀናና ቤተሰቡ 2000 5. ወ/ሮ ብርሃኔ ሜላ 1,000 6. ዮሐንስ ዲላና ቤተሰቡ 5,000 7. በጎአየሁ አድማሱ 10,000 8. ወ/ሮ አባይነሽ አካሉ 1,500 9. ኤልያስ ሀውሴ 50,000 10. ዶ/ር አላዘር ኤርገና 2,000 11. ደስታ ዶሌቦ 1,000 12. ወ/ዊ ሲድራቅ ብርሃኑ 1,000 13. አቶ ወርቁና ወ/ሮ አበባ 2,000 14. ወርቄ ሶመኖ 1,000 15. ዱሬሳ ደማም 1,000 16. ውብሸት ማርቆስ 2,000 17. ልደትወርቅ ዮሴፍ 1,000 18. አስራት ለማ 1,000 19. ኤደን ሀፌቦ 1,000 20. ብሩክ ሰንበቶ ። 1,500 21. ዮሴፍ እርገጠው 1000 22. በየና ባፋ እና አልማዝ 2000 23. ወ/ሮ ታሪኳ ቦርኮ 1000 24. አቶ አፈወርቅ ባረና 3000 25. ወ/ሮ አዜብ ሰማዕቴ 1000 26. አየለ አዶሳ 1000 27. ዳዊት ደምጫ 1000 28. አበበ ለጋሱ 1000 29. ወ/ሮ አልማዝ አብቼ 1000 30. ዶ/ር አየነው አበራ 2000 31. ሳራ በራታ 1000 32. ወ/ሮ እመቤት ተፈሪ 1000 33. ወ/ሮ ሮዛ ገነሞ 1000 34. አየለ ጫሎ 1000 35. ወ/ሮ አማረች ቆርጋ 1000 36. ሀመልማል ጌጤ 1000 37. አድማሱ ጆፌ 3000 38. ወ/ሮ ትርሲት በጢሶ 1000 39. ወ/ሮ ሳራ ገብረአብ 1000 40. አስቴር ሰንጋጎ 2000 41. እስክንድር አፈወርቅ 1000 42. ቹቹ አንባዬ 4000 43. ወ/ሮ አለሽ ኤርገና 1000 44. ከበደ ዩሐንስ 1000 45. ኤፍሬም ዮሴፍ 1000 46. አምባቸው አለማየሁ 1000 47. ሙሉሰው አድማሱ 3000 48. ወ/ሮ ሜሪ ዮሐንስ 1000 49. ንጉሴ ቦቼ 1000 50. ትዝታ ዮሴፍ 1000 51. ዮሴፍ ሜላ 2000 52. ደስተ ሰንጋጎ 1,000 53.ዮሐንስ ኦላንጎና ቤተሰቡ 3,000 53. አላዛር ተሰማ 10,000 54. ወርቄ ሻሸጎ 1000 55. ይመኙሻል 1000 56. ሀብታሙ ብርሃኑ 2500 57. አቶ በቀለ አንጀጆ 1000 58. ተስፋሁን ፒንታ 1000 59. ትዕግሥት ሀይሉ 1000 60. ሀና ዮሴፍ 1000 61. ተስፋነሽ ኢያሱ 1000 62. አዲስ ብርሃኑ 1000 63. በላይነሽ ካሳ 200 64. ኢዩኤል ሹብሻ 2000 65. ትንሣኤ ነጋ 1000 66. መታሰቢያ ገ/ሃና 1000 67. ሀመር ገብሩ 1000 68. ዘውዴ ለማ 2000 69. ቶማስ ፈኮ 2000

ውድ የቤ/ያናችን አባላቶች በሙሉ: የሀዋሳ ሃይቅ ዳር ፕሮጀክት መዋጮ ሌሎች ቤ/ያናት በሙሉ የተሰጣቸውን ጨርሰዋል: እኛም ወደ ሗላ እየቀረን ስለሆነ የተሰጠው ግዜ ስለተጠናቀቀ በተቻለ መጠን በተጠቀሰው አካውንት ገቢ እንድታደርጉ በጌታ ፍቅር እንጠይቃለን:: ቤ/ያኒቱ

ለሀዋሳ ሀይቅ ዳር ፕሮጀክት ድጋፍ ያደረጉ አባሎቻችን ዝርዝር 1. ሚልኪያስ ቢትሬ 4,000 2. ናትናኤል ሚሊዮንና ቤተሰቡ 3000 3. ጴጥሮስ ጎዴቦ 2,000 4. ዮሀንስ ገ/ሀናና ቤተሰቡ 2000 5. ወ/ሮ ብርሃኔ ሜላ 1,000 6. ዮሐንስ ዲላና ቤተሰቡ 5,000 7. በጎአየሁ አድማሱ 10,000 8. ወ/ሮ አባይነሽ አካሉ 1,500 9. ኤልያስ ሀውሴ 50,000 10. ዶ/ር አላዘር ኤርገና 2,000 11. ደስታ ዶሌቦ 1,000 12. ወ/ዊ ሲድራቅ ብርሃኑ 1,000 13. አቶ ወርቁና ወ/ሮ አበባ 2,000 14. ወርቄ ሶመኖ 1,000 15. ዱሬሳ ደማም 1,000 16. ውብሸት ማርቆስ 2,000 17. ልደትወርቅ ዮሴፍ 1,000 18. አስራት ለማ 1,000 19. ኤደን ሀፌቦ 1,000 20. ብሩክ ሰንበቶ ። 1,500 21. ዮሴፍ እርገጠው 1000 22. በየና ባፋ እና አልማዝ 2000 23. ወ/ሮ ታሪኳ ቦርኮ 1000 24. አቶ አፈወርቅ ባረና 3000 25. ወ/ሮ አዜብ ሰማዕቴ 1000 26. አየለ አዶሳ 1000 27. ዳዊት ደምጫ 1000 28. አበበ ለጋሱ 1000 29. ወ/ሮ አልማዝ አብቼ 1000 30. ዶ/ር አየነው አበራ 2000 31. ሳራ በራታ 1000 32. ወ/ሮ እመቤት ተፈሪ 1000 33. ወ/ሮ ሮዛ ገነሞ 1000 34. አየለ ጫሎ 1000 35. ወ/ሮ አማረች ቆርጋ 1000 36. ሀመልማል ጌጤ 1000 37. አድማሱ ጆፌ 3000 38. ወ/ሮ ትርሲት በጢሶ 1000 39. ወ/ሮ ሳራ ገብረአብ 1000 40. አስቴር ሰንጋጎ 2000 41. እስክንድር አፈወርቅ 1000 42. ቹቹ አንባዬ 4000 43. ወ/ሮ አለሽ ኤርገና 1000 44. ከበደ ዩሐንስ 1000 45. ኤፍሬም ዮሴፍ 1000 46. አምባቸው አለማየሁ 1000 47. ሙሉሰው አድማሱ 3000 48. ወ/ሮ ሜሪ ዮሐንስ 1000 49. ንጉሴ ቦቼ 1000 50. ትዝታ ዮሴፍ 1000 51. ዮሴፍ ሜላ 2000 52. ደስተ ሰንጋጎ 1,000 53.ዮሐንስ ኦላንጎና ቤተሰቡ 3,000 53. አላዛር ተሰማ 10,000 54. ወርቄ ሻሸጎ 1000 55. ይመኙሻል 1000 56. ሀብታሙ ብርሃኑ 2500 57. አቶ በቀለ አንጀጆ 1000 58. ተስፋሁን ፒንታ 1000 59. ትዕግሥት ሀይሉ 1000 60. ሀና ዮሴፍ 1000 61. ተስፋነሽ ኢያሱ 1000 62. አዲስ ብርሃኑ 1000 63. በላይነሽ ካሳ 200 64. ኢዩኤል ሹብሻ 2000 65. ትንሣኤ ነጋ 1000 66. መታሰቢያ ገ/ሃና 1000 67. ሀመር ገብሩ 1000 68. ዘውዴ ለማ 2000