cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

ስለ እየሱስ አዉሩልኝ🔥

በዚህ ቻናል የተለያዩ መዝሙሮች፣የተለያዩ መንፈሳዊ ትምህርቶችን፣እንዲሁም ደግሞ የምያፂናኑ መዝሙሮችን፣ስብከቶችን እና ለወጣቶች የምጠቅሙ ምክሮችን ታገኛላችሁ። የዝ ቻናል ዋናው ግብና አላማ ወንገልን ላልሰሙት ማሰማት ነዉ። በተለይ ደግሞ 👉 https://t.me/cristiyanat1 በግል ለማውራት ከፈለጋችሁ @tiiina721 @tedaw222 በዚህ ሀሳብ አስተያየት መስጠት ይቻላል🙏 🤔🤔🤔🤔🤔

Show more
Advertising posts
366
Subscribers
No data24 hours
+57 days
+2130 days
Posts Archive
Photo unavailableShow in Telegram
#በመገረፉ_ቁስል_ተፈወስናል። 1ኛ ጴጥሮስ 2 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ²² እርሱም ኃጢአት አላደረገም፥ #ተንኰልም_በአፉ_አልተገኘበትም፤ ²³ ሲሰድቡት መልሶ አልተሳደበም መከራንም ሲቀበል አልዛተም፥ ነገር ግን በጽድቅ ለሚፈርደው #ራሱን_አሳልፎ_ሰጠ፤ ²⁴ ለኃጢአት ሞተን #ለጽድቅ_እንድንኖር፥ እርሱ ራሱ በሥጋው ኃጢአታችንን በእንጨት ላይ ተሸከመ፤ #በመገረፉ_ቁስል_ተፈወሳችሁ።        ━ ━ ━⊱✿⊰━ ━ ━ ━ ━        🔥🔥🔥🔥        
Show all...
5
በዚህ ቻናል የተለያዩ መዝሙሮች፣የተለያዩ መንፈሳዊ ትምህርቶችን፣እንዲሁም ደግሞ የምያፂናኑ መዝሙሮችን፣ስብከቶችን እና ለወጣቶች የምጠቅሙ ምክሮችን ታገኛላችሁ። የዝ ቻናል ዋናው ግብና አላማ ወንገልን ላልሰሙት ማሰማት ነዉ። በተለይ ደግሞ 👉 https://t.me/cristiyanat1 በግል ለማውራት ከፈለጋችሁ @tiiina721 @tedaw222 በዚህ ሀሳብ አስተያየት መስጠት ይቻላል🙏 🤔🤔🤔🤔🤔
Show all...
የተወደዳችሁ ባለ አደራዎች 🔹ነገ ቅዳሜ ከ8:00 ጀምሮ 🔹የትንሳኤ በዓል መታሰቢያ ምክንያት በማድረግ 🔹በሐዋሳ አማኑኤል ኅብረት ቤተክርስቲያን በታዳጊ ወጣቶች የተዘጋጀ 🔹ልዩ የሆነ የአንድነት ፣ የአምልኮ ፣ የቃል እና የስነ-ጽሁፍ ፕሮግራም ተዘጋጅቷል 🔹ስለዚህ አብራችሁን እንድታሳልፉ ሁላችሁንም ጋብዘናችኃል 🙏🙏🙏
Show all...
የተወደዳችሁ ባለ አደራዎች 🔹ነገ ቅዳሜ ከ8:00 ጀምሮ 🔹የትንሳኤ በዓል መታሰቢያ ምክንያት በማድረግ 🔹በሐዋሳ አማኑኤል ኅብረት ቤተክርስቲያን በታዳጊ ወጣቶች የተዘጋጀ 🔹ልዩ የሆነ የአንድነት ፣ የአምልኮ ፣ የቃል እና የስነ-ጽሁፍ ፕሮግራም ተዘጋጅቷል 🔹ስለዚህ አብራችሁን እንድታሳልፉ ሁላችሁንም ጋብዘናችኃል 🙏🙏🙏
Show all...
መንፈስ ቅዱስ የግድ ታስፈልገኛለህ 🥺 ያለ አንተ መኖር አልችልም😭 ያለ አንተ ሕይወት የለም😭 ያለ አንተ መፀለይ አልችልም😭 ያለ አንተ መዘመር አልችልም😭 ያለ አንተ መስበክ አልችልም😭 ያለ አንተ መቀደስ አልችልም😭 ያለ አንተ ክርስቶስን ማወቅ አልችልም😭 ያለ አንተ ክርስቶስን መመስከር አልችልም😭 ያለ አንተ መለወጥ አልችልም😭 ያለ አንተ ኅይል የለኝም ደካማ ነኝ😭 ያለ አንተ ብቻዬ መጓዝ አልችልም፤ መንገዱን አላውቅም😭 ያለ አንተ ሞገስ የለኝም፤😭 ያለ አንተ ፈር ነኝ😭 ያለ አንተ ውቤት የለኝም😭 ያለ አንተ ደስታ፤እርካታ የለኝም😭 ኦ😭 መንፈስ ቅዱስ የግድ ታስፈልገኛለህ 🔥🔥🔥😭😭😭😭🙆🙆🙆😭 መንፈስ ቅዱስ የምያስፈልገው ለአንዳንድ ጉዳይ ሳይሆን ለኢያንዳንዱ ጉዳይ ነው። “እኔ የወይን ግንድ ነኝ እናንተም ቅርንጫፎች ናችሁ። ያለ እኔ ምንም ልታደርጉ አትችሉምና😭 በእኔ የሚኖር እኔም በእርሱ፥ እርሱ ብዙ ፍሬ ያፈራል።” — ዮሐንስ 15፥5 አገልጋይ አቡካ ዶር #✿⊰━ ━ ━ ━ ━ 🔥🔥#Join_now🔥🔥         ✓  @lightoflamb ✓        ✓   @lightoflamb  ✓
Show all...
5
⚜ የእግዚአብሔር ልጅ ኢየሱስ የሚታመን አምላክ ነው። በእርሱ ተማምኖ ያፈረ የለም። በእርሱ ተደግፎ ወድቆ የቀረ የለም። ዛሬም በእርሱ ላይ እንደገፍ🙏
Show all...
🙏 3
⚜ በኢየሱስ ክርስቶስ አዳኝነት እና ጌትነት በሙሉ ልቡ የሚያምን ሰው በነፃነት ይኖራል። አለም ብትነዋወጥ አይሰጋም።
Show all...
4
ሀያላን መፀለያቹን አታቋርጡ ዝም ብላቹ ያለ ምክንያት ፀልዩ 🔥
Show all...
አንድ ነገር ልበላቹ... ሃያላን ሃያላን እረ አቤት በሉኝ ሃያላን እሺ ሃያል🧒 ሃያል ነሽ👩‍🦰 አቤት ኤርሚ የሚለኝ ሰዉ ይጥፋ... ወይ የዘንድሮ ልጆች😀🥰 እሺ ወደ ቁም ነገሩ ልግባ🏃ቁም ነገሩ ቆይ ቁም ነገሩ ምን ነበር አያቹ የናንተ ነገር አስጠፋቹኝ ቲሽ 🙆... ምን ነበር 🤔 ቆይ ምንነበር ልላቹ ያሰብኩት 🤔 አዎ አስታወስኩት ስለ ወጣቱ ዮሴፍ ላወራቹ ነበር ትዝ ይላቿል ዮሴፍ በጴጢፋራ ሚስት የተፈተነውን ፈተና ? የጴጢፋራ ሚስት ዮሴፍን " ና አብረን እንተኛ " ስትለው እርሱ ግን እግዚአብሔርን ፈርቶ እንቢ ስላላት ብቻ በሀሰት ከሳው እስር ቤት አስገባችው፤ ቆይ ግን ነገሩን እሺ ብሎ ቢያደርገው ኖሮ ምን ይፈጠር ነበር ? ቢያደርገውማ ኖሮ በተቃራኒው ጥሩ የሚባል ህይወት እንዲኖር ታደርገዋለች ነገር ግን ይሄ ለዮሴፍ ምን ያደርግለታል እግዚአብሔር ካዘጋጀለት ንግስና የሚያስቀረው ከሆነ፤ ወዳጆቼ ሰይጣን በኃጢአት የሚፈትናቹ የታየላቹን ክብር ሊያስጥላቹ አስቦ እንደሆነ አትርሱ ፣ ሰይጣን እግዚአብሔር ለእኛ የያዘውን መልካሙን ሀሳብ ሊያስቀይር አይችልም ነገር ግን እኛን በኃጢአት ይዞ ያንን ሀሳብ እንዳንፈፅም ማድረግ ይችላል ፤ ለዚህም ነው እግዚአብሔር ከሀሳቡ እንዳንጠፋበትና ያየልንን ክብር እንድናየው ስለሚፈልግ አስር ጊዜ ተቀደሱ የሚለን። ውዶቼ እናንተ ብቻ እንደ ዮሴፍ ኃጢአትን እንቢ በሉለት እንጂ እግዚአብሔር እናንተ ከእስር ቤት አውቶ ንጉስ ማድረግ አይከብደውም። @thedayofPentecost @thedayofPentecost
Show all...
👍 1
ብንፀልይ ይሻለናል🔥🔥🔥🔥
Show all...
12🥰 1
አንደበታችን ይገራ! 📖 (የያዕቆብ መልእክት ምዕ. 3) ---------- 10፤ ከአንድ አፍ በረከትና መርገም ይወጣሉ። ወንድሞቼ ሆይ፥ ይህ እንዲህ ሊሆን አይገባም። 11፤ ምንጭስ ከአንድ አፍ የሚጣፍጥንና የሚመርን ውኃ ያመነጫልን? ሰዎች ከአፋችን መልካሙ ነገር ይውጣ🙏
Show all...
👍 6
ሕይወትን በትክክል ኖረን እንድናልፍ ጌታ ይርዳን! በውስጥ መስመር የላከችልን :- #ፌቨን ናት። ተባረክ ብያታለሁ! ከወደዱት React ያድርጉ(❤)
Show all...
⚜ ሰው ነንና ብዙ ነገሮች ይከብዱናል፤ ሆኖም ግን ከከበደን ነገር በላይ የሆነ አባት አለን። ስሙ እግዚአብሔር ይባላል። እርሱ ኤልሻዳይ ነው። ሁሉን ማድረግ ይችላል። ደግሞ ዛሬም በስራ ላይ ነው። ስለዚህ ምን እናድርግ? - የከበደንን ነገር በእምነት በእርሱ ላይ እንጣል። - እርሱ ደግፎ ይይዘናል። ያሳርፈናልም። ከተመቻችሁ React ማድረግን እንዳትረሱ(❤)
Show all...
3
⚜ ዳዊት ስለ እግዚአብሔር ምህረት ስናገር ደጋግሞ "ምህረቱ ለዘላለም ነውና" የሚለው ከምን ዓይነት ኃጢአት እንደማረው ስለሚያውቅ ነው። እኛም ዛሬ በምህረቱ እንጂ እንደ ኃጢአታችንማ ቢሆን ጠፍተን ነበር! የይቅርታ አምላክ እግዚአብሔር ይባረክ! የማረው ሰው ብቻ እስት በReact አሳዩኝ(❤)
Show all...
1
Photo unavailableShow in Telegram
ላመስግነው!! ከጨለማ ወደ ሚደንቅ ብርሀኑ የጠራንን፤ ያስመለጠንን ኢየሱስ ምናመሰግንበት እና ምናወድስበት ድንቅ መርሀ ግብር ። በወንዶ ገነት ባሻ ሙሉ ወንጌል ቤተ ክርስቲያን መቅረት በፍጹም አይታሰብም 🙅‍♀️
Show all...
👍 2
ልክ ከፍጹም ወዳጅነት #ወደ ፍጹም ጠላትነት #ሰዎች ሲቀየሩ መስታወት #ጋር ትቆማለህ መለወጥ ማያቅህ የበረታህ የዘላለም ይሹሩን ሆይ በደመናት ላይ ለረድኤት እንደ #እግዚአብሔር ያለ የለም የዘላለም ክንዶች ካንተ በታች ናቸው እንደሚል አቤቱ እንዳንተ ያለ የለም የተለወጡ ነገሮች የነገሩኝ መጨረሻዬን ሳይሆን #አንተ እንደማትለወጥ ነው የሄዱት ነገሮች የነገሩኝ መጨረሻዬን አይደለም አንተ አስከ ሽበት እስከ ሽምግልና ነህ !
Show all...
🔥 2
🔥መፀለያችሁን ቀጥሉ🔥 ካልተማሩ አሳ አጥማጆች ፣ ከቀራጮች መሀል ሪቫይቫል ይነሳል ብሎ የሚያስብ አንድም ሰው አልነበረም ። እግዘብሔር አሁን ባለንበት ዘመን ሰራዊትን እያስነሳ ነው ፣ የዚህ ሰራዊት ጉልበት ግን የሰራዊቱ ብዛት ሳይሆን የጠለቀ መንፈሳዊ ልምምድ እና መነካካት ያላቸው ውስን ሀያላን ናቸው ። ውስጣችሁ ያለውን መፍትሔ እና አቅም በጓዳችሁ ከምታውቁት አምላክ በስተቀር ማንም የሚያውቅ የለምና አሁንም ቢሆን ሀይልን እስትቀበሉ ድረስ እዚያው ከጓዳ አትውጡ 🙏      #አገልጋይ_እዮብ @cristiyanat1
Show all...
(እናንተስ ማን ትሉታላሁ? ) ኢየሱስ ስለ እራሱ ሐዋርያቱን እንዲህ ብሎ ጠይቆዋቸው ነበር ማቴዎስ 16 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ¹⁵ እርሱም፣ “እናንተስ እኔን ማን ትሉኛላችሁ?” አላቸው። ¹⁶ ስምዖን ጴጥሮስም፣ “አንተ ክርስቶስ የሕያው እግዚአብሔር ልጅ ነህ” በማለት መለሰ። እናንተስ ኢየሱስን ማን ትሉታላችሁ?? ሁላችሁም መልሱልኝ 🙏 @cristiyanat1 @cristiyanat1
Show all...
Photo unavailableShow in Telegram
ፔሊካን ግልገሎቹ በእባብ እንደተነደፈ ሲያይ የሚያደርገው ነገር አንድ ነው። ራሱን በመንቁሩ ይወጋና የገዛ ደሙን ያጠጣቸዋል። ይፈወሳሉ። የአለም መድሀኒት የሁሉ ፈጣሪ ኢየሱስ ክርስቶስ ለኛ በደም የከፈለው ዋጋ ይህ ነው። በገዛ ደሙ በከፈለው ዋጋ አዳነን። ምን አይነት መስዋእትነት ነው?!
Show all...
አንድ ወዳጄ ይህን ላከልኝ - ቢያንሥ አንብቡት እንባ ብቻ 😭😭😭 1- ሁሉም የአለም ሀገራት ከታላላቅ ኃያላን ጋር መልካም ግንኙነት ለመመስረት የተመሳሳይ ጾታ ጋብቻ (ሴት/ሴት ወይም ወንድ/ወንድ) መቀበል እንዳለባቸው አሜሪካ አረጋግጣለች። በአሁኑ ጊዜ የተመሳሳይ ጾታ ጋብቻ ሕጋዊ የሆነባቸው 34 አገሮች አሉ፡ አንዶራ፣ አርጀንቲና፣ አውስትራሊያ፣ ኦስትሪያ፣ ቤልጂየም፣ ብራዚል፣ ካናዳ፣ ቺሊ፣ ኮሎምቢያ፣ ኮስታሪካ፣ ኩባ፣ ዴንማርክ፣ ኢኳዶር፣ ፊንላንድ፣ ፈረንሳይ፣ ጀርመን፣ አይስላንድ፣ አየርላንድ፣ ሉክሰምበርግ፣ ማልታ፣ ሜክሲኮ፣ ኔዘርላንድስ፣ ኒውዚላንድ፣ ኖርዌይ፣ ፖርቱጋል፣ ስሎቬንያ፣ ደቡብ አፍሪካ፣ ስፔን፣ ስዊድን፣ ስዊዘርላንድ፣ ታይዋን፣ ዩናይትድ ኪንግደም፣ አሜሪካ እና ኡራጓይ። 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭 2- ጀርመን ከአሁን በኋላ የዘር ግንኙነት የለም የሚለውን ህግ ፈርማለች ማለትም ወንድም እና እህት እናት እና ወንድ ልጅ አባት እና ሴት ልጅ ወዘተ.. 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭 😭😭😭 3-የሚያሚ ከተማ አሁን የህዝብ የወሲብ ግዢ ከተማ ተባለች። ይህም ማለት፡ በመንገድ ላይ ወደ ቤተ ክርስቲያን በመስጊድ ፣በገበያ ፣በኳስ ሜዳ ሴክስ ከፈለጋችሁ በማንኛውም ሰአት ያለችግር መደሰት ትችላላችሁ😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭 4-ካናዳ አውሬነትን ፈቀደች(ከእንስሳት ጋር ወሲብ)😭😭😭😭😭😭😭😭 5- በስፔን: የብልግና ፊልሞች በሁለተኛ ደረጃ እና በዩኒቨርሲቲዎች ውስጥ ተፈቅዶላቸዋል. 😭😭😭😭😭😭 6- ለአካለ መጠን ያልደረሱ ልጆች ዝሙት አዳሪነት ፈቃድ ተሰጥቷል. ማርግ ሉከር በ10 ዓመቷ የጾታ ደስታ የሚሰማት ማንኛዋም ወጣት ሴት ልጅ፣ ማንም ሊከላከልላት አይገባም ሰውነቱ እንዴት እንደሚሰራ እወቅ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭 7- በመጨረሻም አሜሪካ የሰይጣን አብያተ ክርስቲያናት በይፋ እንዲከፈቱ ፈቅዳለች። ውድ ወንድሞች እና እህቶች መጨረሻው ቀርቧል፣ የክብር ጉዞው እየቀረበ ነው። ሰዎች ትኩረታቸው እየተከፋፈለ ነው እና ዲያቢሎስ ከመለኮታዊ ምህረት ለማስወገድ ከፍተኛውን የነፍስ ቁጥር ከእሱ ጋር መጎተት ይፈልጋል። እንጠንቀቅ። 😭😭😭😭😭 አንድ ደቂቃ ካሎት...ይህንን መልእክት ሼር ያድርጉ። በቤተክርስቲያን ውስጥ ለምን እንተኛለን፣ እና በመጠጥ ቤቶች ውስጥ እንነቃለን? ስለ ኢየሱስ ማውራት በጣም ከባድ የሆነው ግን ለማማት ቀላል የሆነው ለምንድነው? የእግዚአብሔርን መልእክት ችላ ማለት ግን የቆሸሹ መልዕክቶችን መልሶ መላክ ቀላል የሆነው ለምንድነው? ይህን መልእክት ለጓደኞችህ ልትልክ ነው ወይስ ችላ ልትለው ነው? እግዚአብሔርን የምትወዱ ከሆነ ይህንን መልእክት በ60 ሰከንድ ውስጥ ለእውነተኛ የቅርብ ጓደኞችዎ ይላኩ። 🙏🙏🙏🙏 አግዜር ይባርክህ. አሜን!!! በአሁኑ ጊዜ የፆታ ብልግና ዓለምን እያናጋ ነው። አምላክ እንዲህ ብሏል፡- “የሰው ልጅ አምስት ነገሮችን የሚወድበት አምስት ነገሮችን የሚረሳበት ጊዜ ይመጣል። 1. የዚችን ዓለም ተድላ ይወዳሉ የፍርዱንም ቀን ይረሳሉ። 2. ገንዘብን ይወዳሉ እና ገንዘቡን እንዴት እንዳገኙ እና እንዳወጡት የተጠያቂነት ቀን ይረሳሉ. 3. የተፈጠሩትን ይፈራሉ ፈጣሪንም ይረሳሉ። 4. ውብ መኖሪያ ቤቶችን ይወዳሉ መቃብራቸውንም ይረሳሉ. 5. ኃጢአትን ይወዳሉ እና የእግዚአብሔርን ይቅርታ መፈለግን ይረሳሉ። እስቲ ይህን አስብበት?....... 1. የዘላለም ሕይወት = ነፃ 2. የቤተክርስቲያን መግቢያ = ነፃ 3. የክርስቶስ ማዳን = ነፃ 4. የእግዚአብሔር ፍቅር = ነፃ 5. የሕይወት እስትንፋስ = ነፃ ሀ. ሲጋራ = ክፍያ ለ. ዝሙት አዳሪነት = ክፍያ ሐ. አልኮል = ክፍያ መ. የምሽት ክለብ መግቢያ ክፍያ = ክፍያ ሠ. ዓለምን የሚገዙ ኃይሎች = ክፍያ ታዲያ ለምንድነው ሰዎች ገነት ነፃ እያለች ለገሃነም የሚከፍሉት? ሁለት ጊዜ አስብ በክርስቶስ እመኑ ትድናላችሁ። ሁሌም የምናስበው ስለ ቫለንታይን ቀን ነው። የልደት ቀን የአባቶች ቀን መልካም የእናቶች ቀን የህፃናት ቀን የገበሬዎች ቀን የአስተማሪ ቀን የገና ዕለት የነፃነት ቀን የቦክስ ቀን, በዚህ ቀን፣ እዚ ቀን, ቀን ውስጥ ቀን ውጭ. ስለ ሞት ቀን እና ስለ ፍርድ ቀን አስበህ ታውቃለህ? የበአል ቀን ወይም የውግዘት ቀን ይሆንልሃል? ደህና ከሆንክ ስለ ጓደኞችህ እና የምትወዳቸው ሰዎችስ? ስለ *የሞት ቀን እና የፍርድ ቀን* በመንገር ፍቅር አሳያቸው። እባካችሁ ይህንን ለማንኛውም ቡድን አስተላልፉ ዛሬ መንግስተ ሰማያት ለናንተ ይሁን። እባኮትን በኋላ እንዳትሉ፣ አሁኑኑ ያድርጉት ምክንያቱም ነገ በጣም ዘግይቶ ሊሆን ይችላል። እግዚአብሔር ሆይ ይህንን መልእክት የሚያሰራጩትን ይባርክ። አመሰግናለሁ እግዚአብሔር ይባርክህ። @cristiyanat1
Show all...
😢 3
⚜ ኢየሱስን መምረጥ ከሞት ሕይወትን፣ ከጨለማ ብርሃንን፣ ከጥፋት ድነትን፣ ከበሽታ ፈውስን፣ ከጥላቻ ፍቅርን መምረጥ ነው። ይሄንን ያዘጋጀው እግዚአብሔር ይባረክ!
Show all...
👎 1 1
በመንፈሳዊ ሕይወት ስናድግ በራሳችን ምንም እንደማንችል እና በኢየሱስ ሁሉን እንደምንችል ይገባናል። ያንን ሰው አድርጎ እግዚአብሔር ያሳድገን🙏 react(❤)
Show all...
1
መቼም ቢሆን እግዚአብሔርን እንዳታሙ !!! #ተስፍን የሰጠ የታመነ ነው።
Show all...
👍 3
ፊ 🌎 🌞 🌞 🌞🌞 🌞 🌞 🌎 🌞🌞🌞🌞 ተ 🌞 🌞 🌞🌞🌞 💨 🌞 💨 🌞 🌞 ኛ 🌞🌞🌞 🌎 🌞🌞🌞 🌞 🌞🌞 🌞 🌞 ው 🌞🌞🌞🌞🌞 🌞 🌞 🌞 🌞 🌞 🌞🌎 🌞 🌞 🌞 🌞🌞🌞🌞🌞 (#ፊተኛው ኢየሱስ) #ከጥንት ጀምሮ ያለ
Show all...
👍 1
“በዚህ ሁሉ ግን በወደደን በእርሱ____እንበልጣለን።” ንገሩኝ ስለ ኢየሱስ🔥 #tiiina721Anonymous voting
  • A.ከአዋቂዎች
  • B.ከጠቢቦዎች
  • C.ከአሸናፊዎች
  • D.ከሀያላኖዎች
0 votes
“እግዚአብሔር የመረጣቸውን ማን ይከሳቸዋል? የሚያጸድቅ እግዚአብሔር ነው፥____ማን ነው?” ንገሩኝ ስለ ኢየሱስ🔥 #tiiina721Anonymous voting
  • A.የሚንቅስ
  • B.የሚኰንንስ
  • C.የሚሰድብስ
  • D.የሚነቅፍስ
0 votes
“ይህንም ያየሁትና የሰማሁት እኔ___ነኝ። በሰማሁትና ባየሁትም ጊዜ ይህን ባሳየኝ በመልአኩ እግር ፊት እሰግድ ዘንድ ተደፋሁ።” ንገሩኝ ስለ ኢየሱስ🔥 tiiina721Anonymous voting
  • A.ዳንኤል
  • C.ኢሳያስ
  • B.ዮሐንስ
  • D.ኤርምያስ
0 votes
“ሀያ አራቱ ሽማግሌዎች በዙፋን ላይ በተቀመጠው ፊት____፥ ከዘላለም እስከ ዘላለም በሕይወት ለሚኖረው እየሰገዱ፦ ጌታችንና አምላካችን ሆይ፥ አንተ ሁሉን ፈጥረሃልና ስለ ፈቃድህም ሆነዋልና ተፈጥረውማልና ክብር ውዳሴ ኃይልም ልትቀበል ይገባሃል እያሉ በዙፋኑ ፊት አክሊላቸውን ያኖራሉ።” ንገሩኝ ስለ ኢየሱስ🔥 tiiina721Anonymous voting
  • A.ቆመው
  • B.ወድቀው
  • C.ተደፍተው
  • D.ተንበርክከው
0 votes
“በአደባባይዋም መካከል ከእግዚአብሔርና ከበጉ ዙፋን የሚወጣውን እንደ____የሚያንጸባርቀውን የሕይወትን ውኃ ወንዝ አሳየኝ።” ንገሩኝ ስለ ኢየሱስ🔥 #tiiina721Anonymous voting
  • B.ብርጭቆ
  • D.ብረት ጣሳ
  • A.ብርሌ
  • C.ኩባያ
0 votes
እግዚአብሔር ሊያደርግ ያለውን ያውቃል፡፡ _(ዮሐ 6:6)
Show all...
ኦ 💨 💨💨 💨 💨💨💨 💨 🌎 💨 ሜ 💨💨💨💨💨💨 💨 💨 💨 💨 💨 💨 💨 💨 💨 💨🌎 ጋ 💨💨💨💨💨 🌎 💨 💨 💨 💨💨💨💨💨 🌎 🌊 🌊 🌊 🌊🌊 🌊🌊 🌊 🌊 🌊 🌊 🌊 🌊 🌊 🌊 🌊 🌊 🌊 🌊🌊🌊🌊 🙇‍♀️🙇‍♂️🙇‍♀️🙇‍♂️🙇‍♀️🙇‍♂️🙇‍♀️🙇‍♂️🙇‍♀️🙇‍♂️🙇‍♀️🙇‍♂️🙇‍♀️🙇‍♂️🙇‍♀️🙇‍♂️🙇‍♀️🙇‍♂️🙇‍♀️🙇‍♂️🙇‍♀️🙇‍♂️🙇‍♀️🙇‍♂️🙇‍♀️🙇‍♂️🙇‍♀️🙇‍♂️🙇‍♀️🙇‍♂️🙇‍♀️🙇‍♂️🙇‍♀️🙇‍♂️🙇‍♀️🙇‍♂️🙇‍♀️🙇‍♂️🙇‍♀️🙇‍♂️ #ኦሜጋ ነህ ኢየሱስ (#መጨረሻም የምትኖር) ❄️❄️❄️❄️❄️❄️❄️❄️ “አልፋና #ዖሜጋ፥ ፊተኛውና #ኋለኛው፥ መጀመሪያውና #መጨረሻው #እኔ ነኝ።” — ራእይ 22፥13 ❄️❄️❄️❄️❄️❄️❄️❄️
Show all...
🔥 2
አ 🌎 🥨🥨 🥨 🥨🥨🥨 🥨 🥨 🥨 🥨 ል 🥨 🥨 🥨 🥨🥨 🥨 🥨 🥨 🥨 🥨🌍 🥨 ፋ 🥨 🥨 🥨 🥨 🥨 🥨 🥨 🥨🥨🥨🥨 🥨 🌍 🥨 🌕 🌕 🌕🌕 🌕🌕 🌕 🌕 🌕 🌕 🌕 🌕 🌕 🌕 🌕🌕🌕 🙇‍♀️🙇‍♂️🙇‍♀️🙇‍♂️🙇‍♀️🙇‍♂️🙇‍♀️🙇‍♂️🙇‍♀️🙇‍♂️🙇‍♀️🙇‍♂️🙇‍♀️🙇‍♂️🙇‍♀️🙇‍♂️🙇‍♀️🙇‍♂️🙇‍♀️🙇‍♂️🙇‍♀️🙇‍♂️🙇‍♀️🙇‍♂️🙇‍♀️🙇‍♂️🙇‍♀️🙇‍♂️🙇‍♀️🙇‍♂️🙇‍♀️🙇‍♂️🙇‍♀️🙇‍♂️🙇‍♀️🙇‍♂️🙇‍♀️🙇‍♂️🙇‍♀️🙇‍♂️🙇‍♀️🙇‍♂️🙇‍♀️🙇‍♂️🙇‍♀️🙇‍♂️🙇‍♀️🙇‍♀️🙇‍♂️🙇‍♀️ #አልፋ ነህ ኢየሱስ #(መጀመሪያ የነበርክ) https://t.me/cristiyanat1 https://t.me/cristiyanat1 tiiina721
Show all...
👍 1
“ቃልም ሥጋ ሆነ፤ ጸጋንና እውነትንም ተመልቶ___አደረ፥ አንድ ልጅም ከአባቱ ዘንድ እንዳለው ክብር የሆነው ክብሩን አየን።” ንገሩኝ ስለ ኢየሱስ🔥Anonymous voting
  • ሀ.በእሱ
  • ሐ.በቅዱሳን
  • ለ.በእኛ
  • መ.በቤተ-ክርስቲያን
0 votes
በዚህ ቻናል የተለያዩ መዝሙሮች፣የተለያዩ መንፈሳዊ ትምህርቶችን፣እንዲሁም ደግሞ የምያፂናኑ መዝሙሮችን፣ስብከቶችን እና ለወጣቶች የምጠቅሙ ምክሮችን ታገኛላችሁ። የዝ ቻናል ዋናው ግብና አላማ ወንገልን ላልሰሙት ማሰማት ነዉ። በተለይ ደግሞ 👉 https://t.me/cristiyanat1 በግል ለማውራት ከፈለጋችሁ @tiiina721 @tedaw222 በዚህ ሀሳብ አስተያየት መስጠት ይቻላል🙏 🤔🤔🤔🤔🤔
Show all...
ራእይ 1 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ¹³ በመቅረዞቹም መካከል የሰው ልጅ የሚመስለውን አየሁ፥ እርሱም እስከ እግሩ ድረስ ልብስ የለበሰው ደረቱንም በወርቅ መታጠቂያ የታጠቀ ነበር። ¹⁴ ራሱና የራሱ ጠጕርም እንደ ነጭ የበግ ጠጕር እንደ በረዶም ነጭ ነበሩ፥ ዓይኖቹም እንደ እሳት ነበልባል ነበሩ፤ ¹⁵ እግሮቹም በእቶን የነጠረ የጋለ ናስ ይመስሉ ነበር፥ ድምፁም እንደ ብዙ ውኃዎች ድምፅ ነበረ። ¹⁶ በቀኝ እጁም ሰባት ከዋክብት ነበሩት፥ ከአፉም በሁለት ወገን የተሳለ ስለታም ሰይፍ ወጣ፤ ፊቱም በኃይል እንደሚበራ እንደ ፀሐይ ነበረ። ¹⁷ ባየሁትም ጊዜ እንደ ሞተ ሰው ሆኜ ከእግሩ በታች ወደቅሁ። ቀኝ እጁንም ጫነብኝ እንዲህም አለኝ፦ አትፍራ፤ ፊተኛውና መጨረሻው ሕያውም እኔ ነኝ፥ ¹⁸ ሞቼም ነበርሁ እነሆም፥ ከዘላለም እስከ ዘላለም ድረስ ሕያው ነኝ፥ የሞትና የሲኦልም መክፈቻ አለኝ። ☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️ ይህ ማን ነው ካሉክ 🔅 🔅🔅 🔅🔅🔅 🔅 🔅 🔅 🔅🔅 🔅🔅🔅 🔅 🔅 🔅🔅🔅 🔅 🔅 🔅 🔅🔅🔅 🔅 🔅🔅 🔅 🔅 🔅 🔅🔅🔅 🔅 🔅 🔅 🔅 ▢ □ □▢▢ ▢▢▢▢▢▢▢▢▢ ▢ ▢ ▢ ▢ ▢ ▢ ▢ ▢▢▢ ▢ □ ▢ ▢ ▢ ▢▢▢▢▢▢▢▢▢ 🎬🎬🎬🎬🎬🎬🎬🎬🎬🎬 በልልኝ !!!!!!! አዎ እሱ እራሱ ነው!!! ☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️ 🎤🎤🎤🎤🎤🎤🎤🎤🎤🎤
Show all...
🏵🏵🏵🏵🏵🏵🏵🏵🏵🏵 🎤“በታላቅም ድምፅ፦ የታረደው በግ ኃይልና ባለ ጠግነት ጥበብም ብርታትም ክብርም ምስጋናም በረከትም ሊቀበል ይገባዋል አሉ።” — ራእይ 5፥12 📯📯📯📯📯📯📯📯📯 እስኪ ሁላችንም #ኢየሱስ #ኢየሱስ #ኢየሱስ እያልን እናክብረው!!! አደራ🔅 ⤴️⤴️⤴️⤴️⤴️⤴️⤴️⤴️⤴️ 🏵 🏵🏵 🏵 🏵🏵🏵 🏵 🏵 🏵 🏵🏵 🏵🏵🏵 🏵 🏵 🏵🏵🏵 🏵 🏵 🏵 🏵 🏵 🏵🏵🏵🏵 🏵 🏵 🏵 🏵🏵 🏵 🏵 🏵 🏵 🏵🏵🏵🏵 🏵 🏵 🏵 🏵 🏵 🏵
Show all...
🥰 1
♻️♻️♻️♻️♻️♻️♻️ ሰላም ቤተሰብ ♻️ ✌️✌️✌️✌️✌️ ♻️ በእነዚህ ጥያቄዎች ♻️ 📯📯📯📯📯📯♻️ ስንት ተበላቹ❓😭 ♻️ ስንት አገኛችሁ❓ ♻️ ♻️♻️♻️♻️♻️♻️♻️
Show all...