cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

ስለ እየሱስ አዉሩልኝ🔥

በዚህ ቻናል የተለያዩ መዝሙሮች፣የተለያዩ መንፈሳዊ ትምህርቶችን፣እንዲሁም ደግሞ የምያፂናኑ መዝሙሮችን፣ስብከቶችን እና ለወጣቶች የምጠቅሙ ምክሮችን ታገኛላችሁ። የዝ ቻናል ዋናው ግብና አላማ ወንገልን ላልሰሙት ማሰማት ነዉ። በተለይ ደግሞ 👉 https://t.me/cristiyanat1 በግል ለማውራት ከፈለጋችሁ @tiiina721 @tedaw222 በዚህ ሀሳብ አስተያየት መስጠት ይቻላል🙏 🤔🤔🤔🤔🤔

Show more
Advertising posts
361
Subscribers
No data24 hours
+67 days
+3330 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

#በመገረፉ_ቁስል_ተፈወስናል። 1ኛ ጴጥሮስ 2 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ²² እርሱም ኃጢአት አላደረገም፥ #ተንኰልም_በአፉ_አልተገኘበትም፤ ²³ ሲሰድቡት መልሶ አልተሳደበም መከራንም ሲቀበል አልዛተም፥ ነገር ግን በጽድቅ ለሚፈርደው #ራሱን_አሳልፎ_ሰጠ፤ ²⁴ ለኃጢአት ሞተን #ለጽድቅ_እንድንኖር፥ እርሱ ራሱ በሥጋው ኃጢአታችንን በእንጨት ላይ ተሸከመ፤ #በመገረፉ_ቁስል_ተፈወሳችሁ።        ━ ━ ━⊱✿⊰━ ━ ━ ━ ━        🔥🔥🔥🔥        
Show all...
4
በዚህ ቻናል የተለያዩ መዝሙሮች፣የተለያዩ መንፈሳዊ ትምህርቶችን፣እንዲሁም ደግሞ የምያፂናኑ መዝሙሮችን፣ስብከቶችን እና ለወጣቶች የምጠቅሙ ምክሮችን ታገኛላችሁ። የዝ ቻናል ዋናው ግብና አላማ ወንገልን ላልሰሙት ማሰማት ነዉ። በተለይ ደግሞ 👉 https://t.me/cristiyanat1 በግል ለማውራት ከፈለጋችሁ @tiiina721 @tedaw222 በዚህ ሀሳብ አስተያየት መስጠት ይቻላል🙏 🤔🤔🤔🤔🤔
Show all...
ስለ እየሱስ አዉሩልኝ🔥

በዚህ ቻናል የተለያዩ መዝሙሮች፣የተለያዩ መንፈሳዊ ትምህርቶችን፣እንዲሁም ደግሞ የምያፂናኑ መዝሙሮችን፣ስብከቶችን እና ለወጣቶች የምጠቅሙ ምክሮችን ታገኛላችሁ። የዝ ቻናል ዋናው ግብና አላማ ወንገልን ላልሰሙት ማሰማት ነዉ። በተለይ ደግሞ 👉

https://t.me/cristiyanat1

በግል ለማውራት ከፈለጋችሁ @tiiina721 @tedaw222 በዚህ ሀሳብ አስተያየት መስጠት ይቻላል🙏 🤔🤔🤔🤔🤔

የተወደዳችሁ ባለ አደራዎች 🔹ነገ ቅዳሜ ከ8:00 ጀምሮ 🔹የትንሳኤ በዓል መታሰቢያ ምክንያት በማድረግ 🔹በሐዋሳ አማኑኤል ኅብረት ቤተክርስቲያን በታዳጊ ወጣቶች የተዘጋጀ 🔹ልዩ የሆነ የአንድነት ፣ የአምልኮ ፣ የቃል እና የስነ-ጽሁፍ ፕሮግራም ተዘጋጅቷል 🔹ስለዚህ አብራችሁን እንድታሳልፉ ሁላችሁንም ጋብዘናችኃል 🙏🙏🙏

መንፈስ ቅዱስ የግድ ታስፈልገኛለህ 🥺 ያለ አንተ መኖር አልችልም😭 ያለ አንተ ሕይወት የለም😭 ያለ አንተ መፀለይ አልችልም😭 ያለ አንተ መዘመር አልችልም😭 ያለ አንተ መስበክ አልችልም😭 ያለ አንተ መቀደስ አልችልም😭 ያለ አንተ ክርስቶስን ማወቅ አልችልም😭 ያለ አንተ ክርስቶስን መመስከር አልችልም😭 ያለ አንተ መለወጥ አልችልም😭 ያለ አንተ ኅይል የለኝም ደካማ ነኝ😭 ያለ አንተ ብቻዬ መጓዝ አልችልም፤ መንገዱን አላውቅም😭 ያለ አንተ ሞገስ የለኝም፤😭 ያለ አንተ ፈር ነኝ😭 ያለ አንተ ውቤት የለኝም😭 ያለ አንተ ደስታ፤እርካታ የለኝም😭 ኦ😭 መንፈስ ቅዱስ የግድ ታስፈልገኛለህ 🔥🔥🔥😭😭😭😭🙆🙆🙆😭 መንፈስ ቅዱስ የምያስፈልገው ለአንዳንድ ጉዳይ ሳይሆን ለኢያንዳንዱ ጉዳይ ነው። “እኔ የወይን ግንድ ነኝ እናንተም ቅርንጫፎች ናችሁ። ያለ እኔ ምንም ልታደርጉ አትችሉምና😭 በእኔ የሚኖር እኔም በእርሱ፥ እርሱ ብዙ ፍሬ ያፈራል።” — ዮሐንስ 15፥5 አገልጋይ አቡካ ዶር #✿⊰━ ━ ━ ━ ━ 🔥🔥#Join_now🔥🔥         ✓  @lightoflamb ✓        ✓   @lightoflamb  ✓
Show all...
5
⚜ የእግዚአብሔር ልጅ ኢየሱስ የሚታመን አምላክ ነው። በእርሱ ተማምኖ ያፈረ የለም። በእርሱ ተደግፎ ወድቆ የቀረ የለም። ዛሬም በእርሱ ላይ እንደገፍ🙏
Show all...
🙏 3
⚜ በኢየሱስ ክርስቶስ አዳኝነት እና ጌትነት በሙሉ ልቡ የሚያምን ሰው በነፃነት ይኖራል። አለም ብትነዋወጥ አይሰጋም።
Show all...
4
ሀያላን መፀለያቹን አታቋርጡ ዝም ብላቹ ያለ ምክንያት ፀልዩ 🔥
Show all...