የኒቃብ እና ጅልባብ ባንክ [channel]
Open in Telegram
የግሩፑ አላማ የኒቃብና ጂልባብን ችግር በዘላቂነት ለመቅረፍ በአላህ ፍቃድ ሰፊ እቅድ ይዘን ተነስተናል። እህቶች ካላቸው ኒቃብና ጅልባብ አንድ ቀንሰው ለተቸገሩ እህቶቻችን በመስጠት ፣ ወንድሞች ደግሞ በሚችሉት አቅም በገንዘብም ይሁን አልባሳቱን በመግዛት እህቶችን እንዲረዱ የምናደርግበት ነው። አካውንት 1000588690486 ሂክማ&/አህላም&/ ሙሂባ
Show more979
Subscribers
No data24 hours
+37 days
+5030 days
Posts Archive
ጠያቂዎች ስለ ራሳችሁ ምንጠይቃቹ ሊሰጣችሁ ይገባቹሃል ወይስ አይገባችሁም የሚለው ለማጣራት ብቻ ነው ሌላ አላማ የለንም የሰው አማና ስለያዝን ነው አፍወን
ከቻላችሁ አትደውሉ ቴሌግራም በተቀመጠ user name አውሩን ሲደውል ጥያቄ ለመጠየቅ አይመችም
ኒቃብ ጅልባብ መግዛት እየቻላችሁ ምትጠይቁ ሼም ነው የተቸገሩ አህቶች ሀቅ ነው
የግሩፑ አላማ
የኒቃብና ጂልባብን ችግር በዘላቂነት ለመቅረፍ በአላህ ፍቃድ ሰፊ እቅድ ይዘን ተነስተናል።
እህቶች ካላቸው ኒቃብና ጅልባብ አንድ ቀንሰው ለተቸገሩ እህቶቻችን በመስጠት ፣ ወንድሞች ደግሞ በሚችሉት አቅም በገንዘብም ይሁን አልባሳቱን በመግዛት እህቶችን እንዲረዱ የምናደርግበት ነው።
አካውንት 1000588690486 ሂክማ&/አህላም&/ ሙሂባ
መነየት ለምትፈልጉ ያለውን ነገር ደውላቹ መረዳት ካሻቹ ይኸው መገኛችን👇👇👇
እህቶችን ለማግኘት👇👇👇👇
@nikab_new_wbetea
@AhluYeWereilua
@Eka1824
@neam3580
ለወንድሞች @red_one_y
@FuadBeezu
@Ocmud
http://t.me/NikabJibab
http://t.me/nikab_jilbab_group
እነዚህ አራት ኒቃብ አራት ጅልባብ ከአዲስ አበባ ለእህቶች ሰጥተናል በዚህ ትልቅ ስራ ላይ አብራችሁንን ላላችሁ ሁሉ አሏህ በመልካም ይመንዳችሁ አሁንም አብሮነታችሁ አይለየን እናንት ስትነይቱ ነው እህቶች ሚሰተሩት እናንተ አድድድ ስታደርጉ ነዉ ጠያቂ እህቶች የሚመጡት ስልዚህ በየትኛውም ሁኔታ እዚህ ቤት ውስጥ መንቀሳቀሱ የጋራ ጥቅም ነው ስራው እየሰራችሁ ያላቹት እናንተ ናቹ እኛ ድልድይ ብቻ ነን
እነዚህ ጅንባብና ኒቃብ ዛሬ ለአንድ እህት አልብሰናል በኖርማል ልብስ መጥታ በኒቃብ ወጣች ሱብሃነረቢ ያለው ደስታ ብታዩት አሏህ ምዳቹን እጥፍ ድርብ ያድርግላችሁ ወሏሂ ይህ የእናንተ የውድ ቤተሰቦቻችን የልፋት ውጤት ነው
ከተቀበላችሁ በኋላ ስልክ ምትበትኑ እህቶች አሏህን ፍሩ እኔ ጥያቄ እራሱ በስርዓት መጠየቅ አልቻልኩም ተው አሏህን ፍሩ
በጥቁር ጅልባብ ምክንያ ጠብቁ የተባላችሁ እህቶች @nikab_new_wbetea አናግሩኝ ጅልባብ ስለመጣ መውሰድ ትችላላችሁ
«ኒቃብ» የመልበስ ሃሳብ ለሚያንዣብብብሽ …ውዷ እህቴ
ልበሺው!
ያ ህልም፣ ያ ሃሳብ…
እንዲሁ በከንቱ አልመጣም፤
አላህ ልብሽን ሊያበራው፣
ወደ ብርሃን ሊመራው ወዶ እንጂ።
ምንኛ የታደልሽ ነሽ!
/ibrahim_furii
ወንድማችን አሏህ ይቀበልህ
ነይታችሁ ኒያችሁን ገቢ ያላደረጋቹ ገቢ አድርጉ ቃል የገባችሁት ለኛ አይደለም ቃላቹን ሙሉ
ነገራቶች ከአቅም በላይ ሲሆኑብህ ብቻ ሳይሆን የእያንዳንዱ አጠቃላይ እንቅስቃሴዎች ሁሉ ለአሏህ አሳልፈህ ስጠው ያኔ እርጋታና ሰላም ታገኛለህ
እህታችን ተማሪ ናት ወርዋን ጠብቃ የአቅምዋን ገቢ ታደርጋለች አሏህ ይቀበላት ነገም ከዚህ የበለጠ የምትሰራ አሏህ ያድርጋት
እነዚህ ኒቃብና ጅልባቦች ከአዲስ አበባ ለእህቶች አልብሰናል በዚህ ስራ ላይ አብራችሁን ላላቹህ ሁሉ ጀዛኩሙሏህ እኛ የነሱ ደስታ እየተጋባብን ነው በየክፍላገሩ አድሚን የሆናቹ ወንድም እህቶች ታውቁታላችሁ ብዬ አስባለሁ
እዚህ ቤት በፍላጎትም ሳታቁም ተጋብዛቹ ግን ስራው ወዳቹት አብራቹን እየተንቀሳቀሳቹ ያላቹ ቤተሰቦቻችን አሁንም አብሮነታችሁን አይለየን
የጅልባብ አምራቾች አሁንም ጥሪ እናደርጋለን ገበያ ላይ ሴሪ እንጂ ማግኘት አልቻልንም የእህቶች ምርጫም ትክክለኛውም ሂጃብ ጥቁር በመሆኑ በዚህ ብትተባበሩን እያልን ጥሪ እናቀርባለን እኛ መሰተሪያ እንጂ ውድ የሆኑ ጅልባቦች አላልንም ኮሪያ እስቶክ ቲክቶክ ጨርቅ ብላችሁ የምትመጡ እኛ እንደዛ ደረጃ አልደረስንም በነዚህ ዋጋ ሁለት እህቶች መሰተር ነው አላማችን
ለዚህ ፍቃደኛ የሆናችሁ አምራቾች በተቀመጡ የአድሚኖች ስልክ አሊያም ዩዘር ማነጋገር ትችላላችሁ
ባለ ኒቃቧ!? አብሽሪ ሶብር አድርጊ! የጀሀነሙ ሙቀት ከዱንያው ይበልጣል ምላሳቸው እንዳያንሸራትትሽ። ገላልጠውሽ ሊዝናኑብሽ ነው የሚፈልጉት እንጂ ቁጥብ መሆንሽ የተሻለ መሆኑ ጠፍቷቸው አይደለም።!
መገላለጥሽን ያደነቁልሽ እህቴ የጀሃነሙን እሳት እያቀጣጠሉልሽ ነው ለራስሽ እወቂበት።!
የሙሂ ማስታወሻዎች
የተመዘገቡ እህቶች አሉ ግን ምርጫቸው ጥቁር ጅልባብ በመሆኑ እስካሁን ማድረስ አልቻልንም እስኪ ጥቁር ጅልባብ ብቻ ልሰሩልን ፍቃደኛ የሆናቹ አምራቾች ካላችሁ አሳውቁን የተጋነነ ዋጋ የያዙ የቅንጦት ጨርቅ ሳይሆን የሂጃብን መስፈርት ያሟላ ጨርቅ ሆኖ ተመጣጣኝ ዋጋ ያለው ጨርቅ ነው ምንፈልገው እኛ ሂማር አንፈልግም የሱ ጣቃ ያላቹ ሰዎች አትምጡ ትክክለኛ ጅልባብ ጨርቅ ብቻ ያላቹ አናግሩን 👉👉 @red_one_y ወይም @nikab_new_wbetea
ይህንን ኒቃብ ከአዲስ አበባ ለአንዲት እህት አልብሰናል እህታችን በደስታ አንብታ ዱዓ ያደረገቹን በዚህ ስራ ላይ በየትኛውም ሁኔታ አብራችሁን ላላቹ ሁሉ አሏህ ያድርገው እኔ ከእናንተ የተቀበልኩት አማና ለእህቶች ስሰጥ የሚሰማኝ ስሜት እናንተ ቀጥታ ለእህቶች ስጥታችሁ ቢሆን ምን እንደሚሰማችሁ አላቅም እዚህ ቤት ሁሌም የእህቶች መሰተር የሚያሳስባችሁ ሁሉ አሏህ ከሁለቱም ሃገር ጭንቀት ይሰትራችሁ።
አድድ ማታደርጉ ሰዎች ግን ተው አስባችሁ አታቁማ አንዲት እህት እናንተ ወደዚህ ቀላቅላችኋት ተሰትራ እራሷንም ወንድሞችዋም ስጠብቅ ምንዳው ለእናንተም እንደሆነ? እኔ አላልኩም 👉 ወደ ኸይር ያላከተ የሰሪውን ምንዳ ያገኛል ከሰሪው ምንም ሳይቀነስ የሚል ትልቅ ብስራት ተነግሮናል ግን እነሰራንበት አይደለም
