en
Feedback
የኒቃብ እና ጅልባብ ባንክ [channel]

የኒቃብ እና ጅልባብ ባንክ [channel]

Open in Telegram

የግሩፑ አላማ የኒቃብና ጂልባብን ችግር በዘላቂነት ለመቅረፍ በአላህ ፍቃድ ሰፊ እቅድ ይዘን ተነስተናል። እህቶች ካላቸው ኒቃብና ጅልባብ አንድ ቀንሰው ለተቸገሩ እህቶቻችን በመስጠት ፣ ወንድሞች ደግሞ በሚችሉት አቅም በገንዘብም ይሁን አልባሳቱን በመግዛት እህቶችን እንዲረዱ የምናደርግበት ነው። አካውንት 1000588690486 ሂክማ&/አህላም&/ ሙሂባ

Show more
976
Subscribers
-224 hours
+567 days
+4630 days
Posts Archive
የማይቀሩበት ጥሪ ዛሬ ማክሰኞ ማታ ከምሽቱ 3:00 የንያ እና የደእዋ ፕሮግራም በአላህ ፍቃድ ጅልባብ ና ኒቃብ ለመልበስ ፈልገው መግዣ ላጡ እና መቀየሪያ ላጡ እህቶች በየሀገሪቱ እየላክን እያለበስን መሆኑ ይታወቃል።አሁንም የለባሾች ፍላጎት እየጨመረ በመምጣቱ እህቶቻችንን ከመገላለጥ መሰተር አለብን።ስንተጋገዝ ውበት ነው።ሰዎች ሲቸገሩ ዝም ማለት ጭካኔ ነው።ስለዚህ በክብር ተጠርታችኃል።ከታች ያለውን ሊኩን ጆይን በማለት የመልካም ስራ ተካፋይ ሁኑ። https://t.me/nikab_jilbab_group

ፕሮግራማችን ዛሬ ምሽት ነው። መልክቱን በቻላችሁት አቅም ሼር አድርጉት። ሼር ማድረጋችሁም ይሄን ኸይር ስራ ከማገዝ ነውና። ባርከላሁ ፊኩም !

የሙሓደራና የኒያ ፕርግራም ~ የፊታችን ማክሰኞ በጅልባብና ኒቃብ ቻናል ላይ በተወዳጅ ኡስታዞችና ወንድሞች ደማቅ ይሙሓደራና የኒያ ፕርግራም ተዘጋጅቶ ይጠብቃችኋል። በፕሮግራሙ የሚሳተፉ ኡስታዞችና ወን
የሙሓደራና የኒያ ፕርግራም ~ የፊታችን ማክሰኞ በጅልባብና ኒቃብ ቻናል ላይ በተወዳጅ ኡስታዞችና ወንድሞች ደማቅ ይሙሓደራና የኒያ ፕርግራም ተዘጋጅቶ ይጠብቃችኋል። በፕሮግራሙ የሚሳተፉ ኡስታዞችና ወንድሞች ❶ ኡስታዝ ሙሐመድ ሰዒድ ❷ ኡስታዝ ተውፊቅ ሙሐመድ ❸ ወንድም አቡ ፋሩቅ ኑረዲን ❹ ወንድም አቡ ሹራ የፕሮግራሙ መሪ አቡ ፈውዛን ኸይረዲን ፕሮግራሙ የሚተላለፍበት ቻናል 👇 https://t.me/NikabJilbab https://t.me/NikabJilbab ➡️➡️ ሼር አድርጉት

ከአዲስ አበባ ወደ ጅማ የምቴዱ አሊያም የሚሄድ ሰው የምታውቁ ጅልባብ አድርሱልን @nikab_new_wbetea

በተጨማሪም አንዲት እህታችን ከአዲስ አበባ ጅልባና ኒቃብ በመውሰድ ተሰትራለች።
በተጨማሪም አንዲት እህታችን ከአዲስ አበባ ጅልባና ኒቃብ በመውሰድ ተሰትራለች።

እነዚህን 2 ጅልባቦች በትላንትናው እለት አዲስ አበባ ላይ ለተቸገሩ እህቶች አልብሰናል። አልሀምዱሊላህ!!
እነዚህን 2 ጅልባቦች በትላንትናው እለት አዲስ አበባ ላይ ለተቸገሩ እህቶች አልብሰናል። አልሀምዱሊላህ!!

አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱሏሂ ወበረካቱህ ። ጅልባብና ኒቃብ የምትወስዱ እህቶች ለአሏህ ብላቹ ስልክ አትስጡ እናንተ ያገኛቹበትን መንገድ አመላክቷቸው ልክ እንደናንተው በትክክለኛው መንገድ ይውሰዱ ወሏሂ እዚህ ግሩፕ የግል ሃላፊነት የሌለበት አንድም አድሚን የለም። ተቀብላቹ እንደሄዳቹ ስልክ የምትሰጧቸው እህቶች ወሏሂ ስራት የላቸውም አንድ ሁለት አይደሉም ከ5በላይ እህቶች በአንድ ቀን መጠየቃቸው አይደለም ችግሩ ጠብቁ የቀደም እናስተናግድ የሁለት ሶስት ቀን ቀጠሮ ሲሰጣቸው በማግስቱ ነው የሚደውሉት ስልክ መቀያየራቸው ሳያንስ አንዴ ካልተነሳ በዛው አያቆሙም አሁን እንድፅፍ ያስገደደኝ ፈጅር ተሰግዶ ደውለው ጅልባብ ፈልጌ ነበር ሰው ተኝቶ እንዴት ላውራት ከመሸ 3, 4 ሰዓት ላይ ደውለው ጅልባብ ጠይቀን ነበር ተው አሏህን ፍሩ ሌላው ቢቀር ሰዓት ምረጡ ወደኛ ምትመራቸው እህቶች በቴሌግራም በኩል ሲሆን ጫናው አንድ ሰው ላይ አይሆንም ሌሎች አንድሚኖችንም ማናገር ይችላሉ በዚህ ጉዳይ ላይ አደራ ተባበሩን በተለይ ከዘነ ወርቅ ምትመጡ እህቶች

የሙሓደራና የኒያ ፕርግራም ~ የፊታችን ማክሰኞ በጅልባብና ኒቃብ ቻናል ላይ በተወዳጅ ኡስታዞችና ወንድሞች ደማቅ ይሙሓደራና የኒያ ፕርግራም ተዘጋጅቶ ይጠብቃችኋል። በፕሮግራሙ የሚሳተፉ ኡስታዞችና ወን
የሙሓደራና የኒያ ፕርግራም ~ የፊታችን ማክሰኞ በጅልባብና ኒቃብ ቻናል ላይ በተወዳጅ ኡስታዞችና ወንድሞች ደማቅ ይሙሓደራና የኒያ ፕርግራም ተዘጋጅቶ ይጠብቃችኋል። በፕሮግራሙ የሚሳተፉ ኡስታዞችና ወንድሞች ❶ ኡስታዝ ሙሐመድ ሰዒድ ❷ ኡስታዝ ተውፊቅ ሙሐመድ ❸ ወንድም አቡ ፋሩቅ ኑረዲን ❹ ወንድም አቡ ሹራ የፕሮግራሙ መሪ አቡ ፈውዛን ኸይረዲን ፕሮግራሙ የሚተላለፍበት ቻናል 👇 https://t.me/NikabJilbab https://t.me/NikabJilbab ➡️➡️ ሼር አድርጉት

እነዚህ አራት ጅልባብ ዛሬ ከአዲስ አበባ ለአራት እህቶች ሰጥተናል ይህ ሁሉ የእናንተ ጥረት እገዛ ነው አሁንም በርቱልን ሰሞኑ ፖስት የበዛው በጥቁር ጅልባብ ምክንያት ጠያቂ እህቶች ሳንሰጣቸዝ በመዘግ
እነዚህ አራት ጅልባብ ዛሬ ከአዲስ አበባ ለአራት እህቶች ሰጥተናል ይህ ሁሉ የእናንተ ጥረት እገዛ ነው አሁንም በርቱልን ሰሞኑ ፖስት የበዛው በጥቁር ጅልባብ ምክንያት ጠያቂ እህቶች ሳንሰጣቸዝ በመዘግየታችን ነው

እነዚህ 6ኒቃብና 6ጅልባብ ዛሬ ወደ ደሴ ልከናል የደሴ አድሚናችን ደርሶኛል ብላለች አልሃምዱሊሏህ የአሏህ እዝነት በረከቱ በዚህ ስራ ላይ ሁሌም አለን በሚሉ ውድድ ቤተሰቦቻችን ላይ ይሁን ።
+1
እነዚህ 6ኒቃብና 6ጅልባብ ዛሬ ወደ ደሴ ልከናል የደሴ አድሚናችን ደርሶኛል ብላለች አልሃምዱሊሏህ የአሏህ እዝነት በረከቱ በዚህ ስራ ላይ ሁሌም አለን በሚሉ ውድድ ቤተሰቦቻችን ላይ ይሁን ።

እነዚህ ሁለት ኒቃብና ጅልባብ ዛሬ ከአዲስ አበባ ለሁለት እህቶች አድርሰናል በዚህ ትልቅ ርብርብ አብራችሁን ላላችሁ ሁሉ አሏህ የከበዳችሁን ያስጨነቃችሁን ነገር ሁሉ ያቅልልላችሁ
እነዚህ ሁለት ኒቃብና ጅልባብ ዛሬ ከአዲስ አበባ ለሁለት እህቶች አድርሰናል በዚህ ትልቅ ርብርብ አብራችሁን ላላችሁ ሁሉ አሏህ የከበዳችሁን ያስጨነቃችሁን ነገር ሁሉ ያቅልልላችሁ

ይህንን ጅልባብ ከአዲስ አበባ ለአንዲት እህት አልብሰናል እህታችን ሰለምቴ ናት ገና ከሰለመች 4ወር ነው እስልምና ውስጥ ተወልደሽ አድገሽ በሱሪ የምቴጂ እህቴ እራስሽን ጠይቂ
ይህንን ጅልባብ ከአዲስ አበባ ለአንዲት እህት አልብሰናል እህታችን ሰለምቴ ናት ገና ከሰለመች 4ወር ነው እስልምና ውስጥ ተወልደሽ አድገሽ በሱሪ የምቴጂ እህቴ እራስሽን ጠይቂ

በቅንነት ተረዱት ባረከላህፊኩም እኔ ስለጠየኩ ነው አትበሉ እዚህ ግሩፕ በጣምምም ብዙ ሰው ነው ሚስተናገደው ለማስታወስ ነው ሃሳቡን ያነሳነው አፍወን

ጠያቂዎች ስለ ራሳችሁ ምንጠይቃቹ ሊሰጣችሁ ይገባቹሃል ወይስ አይገባችሁም የሚለው ለማጣራት ብቻ ነው ሌላ አላማ የለንም የሰው አማና ስለያዝን ነው አፍወን ከቻላችሁ አትደውሉ ቴሌግራም በተቀመጠ user name አውሩን ሲደውል ጥያቄ ለመጠየቅ አይመችም ኒቃብ ጅልባብ መግዛት እየቻላችሁ ምትጠይቁ ሼም ነው የተቸገሩ አህቶች ሀቅ ነው

የግሩፑ አላማ የኒቃብና ጂልባብን ችግር በዘላቂነት ለመቅረፍ በአላህ ፍቃድ ሰፊ እቅድ ይዘን ተነስተናል።  እህቶች ካላቸው ኒቃብና ጅልባብ አንድ ቀንሰው ለተቸገሩ እህቶቻችን በመስጠት ፣ ወንድሞች ደግሞ በሚችሉት አቅም በገንዘብም ይሁን አልባሳቱን በመግዛት እህቶችን እንዲረዱ የምናደርግበት ነው። አካውንት 1000588690486 ሂክማ&/አህላም&/ ሙሂባ መነየት ለምትፈልጉ ያለውን ነገር  ደውላቹ መረዳት ካሻቹ ይኸው መገኛችን👇👇👇 እህቶችን ለማግኘት👇👇👇👇 @nikab_new_wbetea @AhluYeWereilua @Eka1824 @neam3580 ለወንድሞች    @red_one_y                   @FuadBeezu                    @Ocmud http://t.me/NikabJibab http://t.me/nikab_jilbab_group

እነዚህ ሁለት ጅልባብና ኒቃብ ከአዳስ አበባ ለሁለት እህቶች አልብሰናል
እነዚህ ሁለት ጅልባብና ኒቃብ ከአዳስ አበባ ለሁለት እህቶች አልብሰናል

እነዚህ አራት ኒቃብ አራት ጅልባብ ከአዲስ አበባ ለእህቶች ሰጥተናል በዚህ ትልቅ ስራ ላይ አብራችሁንን ላላችሁ ሁሉ አሏህ በመልካም ይመንዳችሁ አሁንም አብሮነታችሁ አይለየን እናንት ስትነይቱ ነው እህ
እነዚህ አራት ኒቃብ አራት ጅልባብ ከአዲስ አበባ ለእህቶች ሰጥተናል በዚህ ትልቅ ስራ ላይ አብራችሁንን ላላችሁ ሁሉ አሏህ በመልካም ይመንዳችሁ አሁንም አብሮነታችሁ አይለየን እናንት ስትነይቱ ነው እህቶች ሚሰተሩት እናንተ አድድድ ስታደርጉ ነዉ ጠያቂ እህቶች የሚመጡት ስልዚህ በየትኛውም ሁኔታ እዚህ ቤት ውስጥ መንቀሳቀሱ የጋራ ጥቅም ነው ስራው እየሰራችሁ ያላቹት እናንተ ናቹ እኛ ድልድይ ብቻ ነን

ይህንን ኒቃብ ወደ ወሊሶ ልከናል
ይህንን ኒቃብ ወደ ወሊሶ ልከናል

እነዚህ ጅንባብና ኒቃብ ዛሬ ለአንድ እህት አልብሰናል በኖርማል ልብስ መጥታ በኒቃብ ወጣች ሱብሃነረቢ ያለው ደስታ ብታዩት አሏህ ምዳቹን እጥፍ ድርብ ያድርግላችሁ ወሏሂ ይህ የእናንተ የውድ ቤተሰቦቻች
እነዚህ ጅንባብና ኒቃብ ዛሬ ለአንድ እህት አልብሰናል በኖርማል ልብስ መጥታ በኒቃብ ወጣች ሱብሃነረቢ ያለው ደስታ ብታዩት አሏህ ምዳቹን እጥፍ ድርብ ያድርግላችሁ ወሏሂ ይህ የእናንተ የውድ ቤተሰቦቻችን የልፋት ውጤት ነው

ከተቀበላችሁ በኋላ ስልክ ምትበትኑ እህቶች አሏህን ፍሩ እኔ ጥያቄ እራሱ በስርዓት መጠየቅ አልቻልኩም ተው አሏህን ፍሩ