cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

Ethio creative

እንኳን ወደ እውነተኛው አለም በደና መጣችሁ 🖐 ------🇪🇹ethio creative 🇪🇹------- @yavuzu13

Show more
Ethiopia12 474The language is not specifiedArt & Design20 319
Advertising posts
269
Subscribers
No data24 hours
-27 days
+630 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

Repost from N/a
ህልም አይቼ ማታ🥰 ከማዶ መስኩ ላይ❤️ ቁጭ ብለን ዋርካው ስር 👸 ፍቅርን ስንወያይ 😉 የሚወድሽ ልቤ ❤️ ገና አይቶሽ ሳይበቃው🙈 በጆችሽ ደባብሰሽ ❤️ ልታቅፊኝ ስትይ ነቃሁ ምን አለ ባልነቃስ ከንቅልፌ🥱 🤦‍♂እንዳልም በክንድሽ ታቅፌ☺️ 💔ብተኛ ተመልሼ እንዳልም🙌 😞ለካ አንዴ ነው ህልም አይደገምም!      @Melkam_lboch2 @Melkam_lboch2
Show all...
Tamrat❣️❣️❣️❣️ Yelmdew fkr wegu sikerbet Akofre😢 muq algaye mn batsenanaw ende rase yanchin xern lemdo ansola terase😁 ❣️ ❣️ ❣️ ❣️ ❣️ ❣️ eynafkshign tchgerku eko Bka hule asebshalw astawseshalw Bka abo tergigna mndnw nafkshignal yhe endet aygebashim eeee ema😊
Show all...
00:22
Video unavailableShow in Telegram
😂😂😂😂😂😂😂 Please share it's funny video @ethprofile #lej_zapi
Show all...
😁 1
‼️እስከመቼ ዝም‼️ ሴት ስትለከፍ ዝም! ሴት ስትደበደብ ዝም! ሴት ስትደፈር ዝም! አሲድ ሲደፋባት ዝም! ገላዋን እንድትሸጥ ስትገደድ ዝም ዝም‼️ገና ከጅምሩ ወንጀል ሲፈፀም የፈፀመው አካል ተገቢ እና አስተማሪ ቅጣት ቢቀጣ ኖሮ ዛሬ እንዲህ አይነት ብዙ ዘግናኝ ዜናዎችን ባልሰማን ነበር💔ዝምታው ይበቃናል!! እኔም ሴት ነኝ! አንቺም እንደዛው ዛሬ ልላዋ ሴት ላይ የደረሰው ነገ አንቺ ላይም እንደማይደርስ በምን እርግጠኛ ነሽ?! የማስብላቸው እህቶች እንደአይኔ  የምሳሳላቸው እህቶቼ ላይስ እንደማይደርስ በምን እርግጠኛ ነኝ? ወንድሜ ወንድ ስለሆንክ የማይነካህ እንዳይመስልህ!! እህት ባይኖርህ እናትክ ሴት ነች! ማን ያውቃል ነገ ሴት ልጅም ይኖርህ ይሆናል! ይህ ጉዳይ ሰው እስከሆነ ድረስ የማይነካው የማይመለከተው የለም!!!ጥቂቶች ይፋ ሆኑ እንጂ በየቤቱ ብዙ ያልተወራላቸው የተጨቆኑ ጩኅታቸው ያልተሰማላቸው ጥቃታቸው ያልታየላቸው ብዙ ሴት እህቶች አሉን!! ዛሬ በሩቁ የሰማነው ነገ እኛ ጋር ከመድረሱ በፊት ዝምታችንን ሰብረን ለፍትህ ልንጮህ ይገባናል!! እኔ በሴቶች ላይ የሚደርሰውን ማንኛውም ጥቃት ትላንትም, ዛሬም,ወደፊትም እቃወማለሁ‼️ይህ ዘግናኝ እና አሳፋሪ ነገር ሊቀር ይገባል!!ይህንን ቆሻሻ ነገር የሚያርግ ወንድ መሰቀል ያንሰዋል‼️አንተ ማን ስለሆንክ ነው እናትና እህትክን እያከብርክ የሌላን እህት እንደ እራስክ እህት ሳታይ ለመድፈር የምትነሳው??ጭራሽ እኮ አፉን ሞልቶ ለጥፋቱ መልስ ይፈልጋል!!ይበቃል ቆይ ለምን💔እንደዚ አይነት ቆሻሻ ስራ ትሰራለክ?? ይቺ ሴት እኮ ነገ ስንትና ስንት የሚጠብቃት Success አለ ቆይ ለምን ህይወቷን ታጨልመዋለክ💔ቆይ ለምን?¿ይህን ያክል ለስሜትክ የምትነዳ አህያ ነክ?? አሁንም እደግመዋለሁ ይሄ ነገር ሊበቃ ይገባል!!! ፍትህ  ጥቃት ለደረሰባቸው እና በየቤቱ ላልተወራላቸው፣ ጩኅታቸው ላልተሰማላቸው ሴት እህቶቻችን በሙሉ❤️‍🩹 JUSTICE FOR THOSE GURLS WHO WERE ATTACKED AND SILENCED AT HOME, FOR ALL THOSE WHOSE CRIES WENT UNHEARD!❤️‍🩹 "NO" MEANS "NO." IT DOESN'T MEAN "CONVINCE ME," AND THERE'S NO NEED TO ACT LIKE A CHILD CUZ U DIDN'T GET WHAT U WANT‼️ JUSTICE FOR OUR SISTERS‼️ ፍትህ ለእህቶቻችን‼️ ETHIO PROFILE
Show all...
#መቅረጫ "  እኔን ለጊዜያዊ ጥቅም ብቻ ነው እምትፈልገኝ " #እርሳስ " አረ እንደምታስቢው አደለም "
Show all...
Photo unavailableShow in Telegram
Photo unavailableShow in Telegram
Pamfalon🤑 Dersual alu 8shi zamen Kaqxelhim ye xewatu tsehaye😜. Yhe_zafen_gn_poletica_nw_lbel_wys_ene_bcha_negn_yetaweqgn😢👌👌. @offical_zapi🚭
Show all...
ክርስቶስ ተንስአ እሙታን በዐብይ ኀይል ወስልጣን አሰሮ ለሰይጣን አጋዞ ለአዳም ሰላም እምዜየሰ ኮነ ፍስሐ ወሰላም #ፈጥናችሁም_ሂዱና፦ ከሙታን ተነሣ፥ እነሆም፥ ወደ ገሊላ ይቀድማችኋል በዚያም ታዩታላችሁ ብላችሁ ለደቀ መዛሙርቱ ንገሩአቸው።   — ማቴዎስ 28፥7 1ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 1 ምዕራፍ፡15፤ 20፤ #አኹን፡#ግን፡#ክርስቶስ፡#ላንቀላፉት፡#በኵራት፡ኾኖ፡#ከሙታን፡#ተነሥቷል። 21፤#ሞት፡#በሰው፡በኩል፡ስለ፡መጣ፡#ትንሣኤ፡ሙታን፡በሰው፡#በኩል፡ኾኗልና። 💐💐💐💐💐🌿🌿🌿🌹🕊 እንኳን ለጌታችን ለመድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ  ብርሃነ ትንሳኤው በዓለ  በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን አሜን አሜን አሜን 🌹🌹🌹 🕊🕊🕊🕊🕊💐💐💐💐💐💐🌹🌹🌹💐💐💐🌿🌿🌿 https://t.me/ethprofile https://t.me/ethprofile
Show all...
👍 1