cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking ÂŤAccept allÂť, you agree to the use of cookies.

avatar

Sekinatu Ruhi ❤️‍🩹

✨ حب الخير للغير من الإيمان ✨ . "ለሌላው መልካምን ነገር መውደድ ከኢማን ነው" ድልድይ ናት ዱንያ መሸጋገሪያ፣ እንጂ መች ሁና ዳዒም መኖሪያ፣ ተያይዘን፣ አብረንባንድነት፣ እንገንባው ዛሬ የነገውን ቤት። ስህተት ካያችሁብን መልሱን ጀዛከሏህ ኸይራ! Request to join 👇 የሚለውን በመንካት ይቀላቀሉን ቤተሰብ ❤️ ለالله ብዬ እወዳችኋለው😍😍

Show more
Advertising posts
235
Subscribers
No data24 hours
+17 days
-430 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

ኒእማህን ከነገርካቸው ይቀኑብሀል ችግርህን ከነገርካተው ይንቁሀል ስለዚህ ደስታህም ሀዘንህም ድልህም ውድቀትህም ለሰው አትንገር ከኡስታዝ አዲል ንግግሮች @Dinel_Islam @Dinel_Islam
Show all...
⭐️ወርቃማ ቀናት⭐️ ሰኞ፣ማክሰኞ፣ረቡዕ የአሹራዕ ፆም ሐሙስ የሱና ፆም፣(ጁመአ 13፣ቅዳሜ 14ና እሁድ15) አያመል ቢድ ከፇሚዎች መሆን ባንችል ለሚፆሙት እናድርስ! አላህ ይወፍቀን @isalamik @isalamik
Show all...
😍😍በየትኛው ስራ ጀነት እንደምትገባ አታውቅምና ሁሌም መልካም ሰው ሁን።😍😍
Show all...
❤ 1
02:11
Video unavailableShow in Telegram
❤️❤️ 🤍🤍 🤎🤎 💜💜
Show all...
13.05 MB
❤ 2🥰 1
አልሀምዱሊላህ በችሮታው ነግቷል! ለሚጠቀምበት አዲስ ዕድል መጥቷል! ጁምዐ ነው አህባቢ። ያውም በሒጅራ አቆጣጠር የዓመቱ የመጨረሻ ጁምዐ!!! በዱዓ፣ በከህፍ፣ በሰለዋት እንዲሁም በሌሎች ተወዳጅ ዒባዳዎች አስውቡት። በ 1445 ዓ.ሒ ከሰራችኋቸው መልካም ስራዎች ጋር ተደምሮ በመዝገባችሁ ላይ ይሰፍርላችሁ ዘንድ። መልካም ጁምዐ❤️‍🩹 @isalamik
Show all...
🥰 1
አልሀምዱሊላህ በችሮታው ነግቷል! ለሚጠቀምበት አዲስ ዕድል መጥቷል! ጁምዐ ነው አህባቢ። ያውም በሒጅራ አቆጣጠር የዓመቱ የመጨረሻ ጁምዐ!!! በዱዓ፣ በከህፍ፣ በሰለዋት እንዲሁም በሌሎች ተወዳጅ ዒባዳዎች አስውቡት። በ 1445 ዓ.ሒ ከሰራችኋቸው መልካም ስራዎች ጋር ተደምሮ በመዝገባችሁ ላይ ይሰፍርላችሁ ዘንድ። መልካም ጁምዐ❤️‍🩹 @anbeb_is🥀የታደለ ሰው ማለት የነቢዩ ዑመት ነው ከነብዩ ዑመት ደሞ የታደለው ረሱልን በአይኑ ያየ ነው ባይናቸው ካዩት ውስጥ ደሞ ረሱልን ያቀፈች ጀሰዳቸውን የነካች ነፍስ ነች ያረቢ በዱንያ ላይ ማየት ያልታደልነውን ፊታቸውን በጀነተል ፊርደውስ አሳየን አሚን ሰባሁል ኸይር
Show all...
إِنَّ اللَّهَ وَمَلَائِكَتَهُ يُصَلُّونَ عَلَى النَّبِيِّ ۚ يَا أَيُّهَا الَّذِينَ آمَنُوا صَلُّوا عَلَيْهِ وَسَلِّمُوا تَسْلِيمًا اللهم صل وسلم وزد وبارك على نبينا وحبيبنا محمد 😊
Show all...
👍 1
ስልኩን አንሥቶ ቅርብ ጓደኛው ጋር ደወለ። "እናቴ ታማለችና ለመድኃኒት የሚሆን ገንዘብ አበድረኝ" በማለት ጠየቀው። "እማ ምን ሆነች" የሆነውን ሁሉ ነገረው "አቅም አንሷታል መድሀኒቱ የግድ ያስፈልጋታል"  በማለት አስረዳው። "እሺ እፈልጋለሁ ከአንድ ሰአት በኋላ ደውልልኝ" ብሎት ስልኩ ተዘጋ። ደቂቃዎችን በስስት እየቆጠረ ሰዓቱ ደረሰ። በቀጠሯቸው መሠረት ዳግም ደወለ። ስልኩ ዝግ ነበር! ደጋግሞ ደወለ ስልኩ ግን አይሰራም። ያ የቅርብ ጓደኛው ያ መደገፊያው ችግሩን አስረድቶት ስልኩን ጠርቅሞ መዝጋቱ ቅስሙን ሰበረው። መሸሻ እንደሌለኝ እያወቀ እንዴት ሲል ራሱን በአግራሞት ጠየቀ። ምድር ጠበበችው። የሚደገፍበት ሰው አጣ። እምዬን እንዴት ይታደጋት?! ምድር ተከፍታ ብትውጠው ተመኘ። በአጽናፈ ሰማይ መጠለል እንደማይችል ያህል ተሰማው። ስለእናቱ በጣም አዘነ። አምርሮም አለቀሰ። ምን ማድረግ እንዳለበት ግራ እየተጋባ በሐዘን በብስጭት በዕንባ ወደ ቤት ተመለሰ። እናቱ ተኝታ ነበር። ፊቷ ላይ የእረፍት ስሜት ይነበባል። አጠገቧ የመድሀኒቱ ብልቃጥ ተቀምጧል። ሁኔታው ግራ ቢገባው እህቱን ጠየቃት። "መድሃኒቱን ማን ገዛው?" አላት። "ጓደኛህ ማዘዣውን ወስዶ መድሀኒቱን ገዝቶ መጣ" አለችው። ዓይኖቹ የደስታ እንባን አቀረሩ። እየሳቀ ጓደኛውን ፍለጋ ወጣ። በሩጫ ወደ ቤቱ አቀና። በሩን ከፍቶ ወደ ውስጥ ዘለቀ። "ደግሜ ደጋግሜ ደወልኩልህ ስልክህ ግን ዝግ ነበር" አለው። "አዎ ስልኬን ሸጬ ለእናታችን መድኃኒት ገዛሁበት ለዛ ነው ዝግ የሆነው" ሲል መለሰለት። የማወጋችሁ ስለ እውነተኛ ጓደኝነት ነው..!😢
Show all...
🥰 5👍 1❤ 1
ልጅህን መልካም ጠባይና ግብረገብ አስተምረው። ኢማን በልቡ አልዘልቅ ቢል እንኳን ስነምግባሩና አደቡ ወራዳ እንዳይሆን ይጠብቀዋል። ደግሞ ቆይቶም ቢሆን በውስጡ የተተከለው ጠባይ ኢማንን ወደ ቀልቡ ይጠራለት ይሆናል!
Show all...
👍 2
«ደስታ ከፈለግህ: ‐ 1] ንፁህ ህሊና፤ 2] የተረጋጋች ነፍስ፤ 3] የተከበረ ቀልብ ይበቃሃል።» አል‐መንፈሉጢይ
Show all...
❤ 2
Choose a Different Plan

Your current plan allows analytics for only 5 channels. To get more, please choose a different plan.