cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

Bilal Dari

أَلَا بِذِكْرِ اللَّهِ تَطْمَئِنُّ الْقُلُوبُ ንቁ! አላህን በማውሳት ልቦች ይረካሉ፡፡(13-28)

Show more
Advertising posts
211
Subscribers
-124 hours
-27 days
+830 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

ቁርዓንን በቃልህ ስትሀፍዝ ኢማም ያደርጉሀል❗ ስትተገብረው ደሞ እስርቤት ይወረውሩሀል❗ ጠላት የሳቀበት ትውልድ። የቴሌግራም ቻናል:-https://t.me/bilaldari1
Show all...
Bilal Dari

أَلَا بِذِكْرِ اللَّهِ تَطْمَئِنُّ الْقُلُوبُ ንቁ! አላህን በማውሳት ልቦች ይረካሉ፡፡(13-28)

😢 3
Show all...
ጀግናው ኡስታዝ ! #foryou #foryoupage #habesha #seifuonebs #shorts #fyp #viral

#shorts #viral #fyp

👍 3 1
በሳኡዲ አረቢያ በመዋኛ ቦታ በተካሄደ የፋሽን ትርኢት በሞሮዃዊቷ ዲዛይነር ያስሚና ቃንዛል የተሰሩ የመዋኛ ልብሶች ቀርበዋል በሳኡዲ አረቢያ ታሪካዊ የተባለ የፋሽን ትርኢት ተዘጋጀ። በሳኡዲ አረቢያ በመዋኛ ቦታ በተካሄደ የፋሽን ትርኢት በሞሮዃዊቷ ዲዛይነር ያስሚና ቃንዛል የተሰሩ የመዋኛ ልብሶች ቀርበዋል። አብዛኞቹ ሞዴሎች ትከሻቸውን እና ደረታቸውን የሚያሳዩ ልብሶችን ለብሰው ታይተዋል። "እውነት ነው ሀገሪቱ ወግ አጥባቂ ነች፤ ነገርግን የአረቡን አለም የሚወክል የሚያምር የመዋኛ ልብስ አዘጋጅተናል" ስትል ቁንዛል የኤኤፍፒ ተናግራለች። "ወደ እዚህ ስንመጣ የመዋኛ ልብስ ፋሽን በሳኡዲ አረቢያ ታሪካዊ እንደሚሆን ተረድተናል፤ ምክንያቱም እንዲህ አይነት ፕሮግራም ሲዘጋጅ የመጀመሪያ ጊዜ ነው" ያለችው ቁንዛል በመሳተፏም ክብር እንደሚሰማት ጨምራ ገልጻለች። ይህ የፋሽን ትርኢት የ"ሬድ ሲ ፋሸን ዊክ" በተጀመረ በሁለተኛው ቀን በሳኡዲ ምዕራብ ጠረፍ በሚገኘው ኤስቲ ሬዲስ ሬድ ሲ ሪዞርት ነው የተካሄደው። ሪዞርቱ አልጋወራሽ ሞሀመድ ቢን ሳልማን በ2030 ለማጠናቀቅ ካቀዷቸው ጊጋ ፕሮጀክቶች ውስጥ አንዱ ነው። በፈረንጆቹ 2017፣ ንጉስ መሀመድ ሳኡዲ አረቢያ በሌላው አለም የምትታወቅበትን ወግአጥባቂነት ለመቀየረ በተነሳሽነት ሰርተዋል።  ዱላ ይዘው የገበያ አዳራሽ ውስጥ እየገቡ ወንዶች እንዲጸልዩ የሚያሳድዱ ፖሊስችን ማገድን፣ ሲኒማን እንደገና ማስጀመርን እና ቅይጥ ፆታ እየየሚሳተፉበት የሙዚቃ ድግስ እንዲዘጋጅ መፍቀድን ጨምሮ በርካታ ለውጦችን አድርገዋል። ባለፈው አርብ እለት በተካሄደው በዚህ የፋሽን ዲዛይን ትርኢት ላይ የተሳተፈው የሶሪያው የፋሽን ተጽዕኖ ፈጣሪ ሳኡዲ አረቢያ ለአለም በሯን ክፍት ለማድረግ እና የፋሽን እና የቱራዝም ዘርፎችን ለማሳደግ እየሞከረች ስለሆነ የትርኢቱ መዘጋጀት እንዳላስገረመው ገልጿል። ባለፈው አመት የታተመው የሳኡዲ ፋሽን ኮሚሽን መረጃ እንደሚያመለክተው ከሆነ በ2022 የፋሽን ኢንዱስትሪው ለሀገሪቱ ጠቅላላ የሀገር ውስጥ እድገት 1.4 በመቶ ድርሻ ያበረከተ ሲሆን 230ሺ ሰዎችን ቀጥሯል።
Show all...
👍 1
https://am.al-ain.com/article/saudi-arabia-held-historic-swimsuit-fashion-show?utm_source=site በሳኡዲ አረቢያ ታሪካዊ የተባለ የፋሽን ትርኢት ተዘጋጀ
Show all...
በሳኡዲ አረቢያ ታሪካዊ የተባለ የፋሽን ትርኢት ተዘጋጀ

በሳኡዲ አረቢያ በመዋኛ ቦታ በተካሄደ የፋሽን ትርኢት በሞሮዃዊቷ ዲዛይነር ያስሚና ቃንዛል የተሰሩ የመዋኛ ልብሶች ቀርበዋል

ሳውዲ ተልከሰከሰች አለ....
Show all...
የአለሙ እዝነት ሀቢባችን(ሰ ዐ ወ) ስለ ቆሻሻው እምነት ኢሉሙናቲ(666) ምን አለ በቅርብ ቀን ይጠብቁን ኢንሻአላህ❗ የቴሌግራም ቻናል:-https://t.me/bilaldari1
Show all...
Show all...
Ustaz Muhammed Khedr New | ክርስቲያንን መግደል ያፀድቃልን? | ኡስታዝ ሙሐመድ ከድር || Zuhal Tube || Muhammed Essa

Ustaz Muhammed Khedr || ክርስቲያንን መግደል ያፀድቃልን ? #seifuonebs #dinklejoch #nejah_media ይህ ትምህርት ክርስቲያንን መግደል ያፀድቃል ብለው ለሚጠይቁ ምላሽ የተሰጠበት ነው ! ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ሼር በማድረግ ደሞ ይህን አይነቱን የዳዕዋ እንዲዳርስ የበኩሎን እንዲያደረጉ ተጋብዘዋል ! @Abdulaziz_Muhammed_Khedr_Essa ኡስታዝ አቡበከር አህመድ አዲስ ዳዕዋ

https://youtu.be/9Sezn5YcY3U

ክርስቲያንን መግደል ያፀድቃልን ኡስታዝ ሙሐመድ ከድር

https://youtu.be/auN2zrWCYsk

ጋብቻ በ ኢስላም እና በክርሰትና ኡስታዝ ሙሐመድ ከድር

https://youtu.be/il9hwziIlZU

ከ1በላይ ጋብቻ በክርስትና ኡስታዝ ሙሐመድ ከድር

https://youtu.be/i_t59dwCldE

ከልጅ ልጅህ ተወልጄ አድንሃለው ኡስታዝ ሙሐመድ ከድር

https://youtu.be/BDtPiVbUdS4

የእየሱስ ስቅለት ላይ ያሉ ውዝገቦች ኡስታዝ ሙሐመድ ከድር

https://youtu.be/fmbbsPVTyAw

ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ #ethiopianartist #habeshaparty #habeshafashion #ethiopianwomen #ethiopianwomen #eritrea #ethiopian #habesha #tiktokethiopia #habeshatiktok #ethiopianmusic #tiktokhabesha #dollar #dubai #canada #unitedkingdom #bitcoin #moneymaking #ethiopianmusic #ethiopianvlogs #ethiopianmivie #habeshadance #habeshamovie #ethiopiandrama #ethiopianmusicvideo #drama #movie #ethiopiannews #ebstv #ethiopian #dancevideo #ethiopiantiktok #abaytv #fanatv #kanatv #etv #ethiopianradio #aletube #seifuonebs #seifufantahun #habeshatiktok #eregnaye #adeydrama #abelbirhanu #donkeytube #denklejoche #ድንቅልጆች #ellarecords #visionentertainment #awtarmeltimedia #nahomrecords #minewshewatube #hopeentertainment #podcast ethiopodcast ebs tv worldwide, ebstv, habeshavideo, ebs tv kedamen kesehat, kanatv, donkey tube, ዶንኪ, ሰበር ዜና, የአርቲስት ቅሌት, new orthodox mezmur, new Protestant mezmur, neshida, nebilnur, hab media, gold digger prank, esthetic melese, abiy ahmed, adanech abebe, mota keranyo, making money instagram and telegram, ethiopian artist Amharic comedy, ethiopian movie 2023 Ella records, vision entertainment, hope entertainment, menew shewa tube, podcast, ethiopodcast, #tiktokers #blogging #twitter #ethiopiancomedy #ebstv #bbcnews #ethiopian #ethiopianmusic #paralayzed #motivetionalspeech #amharicmovie2022 #መድረክ #lovestory #lovestorymovie #official #comedian #ድንቅልጆች #denklejoche #donkeytube #abelbirhanu #adeydrama #adeydrama #habeshatiktok #seifufantahun #seifuonebs #aletube #ethiopianradio #etv #kanatv #fanatv #abaytv #ethiopiantiktok #dancevideo #ethiopian #ebstv #ethiopiannews #drama #habeshadance #ethiopianvlogs #dubai #canada #ethiopianartist #eritrea #habesha #tiktokethiopia #ethiopianwomen #habeshafashion #dollar #tiktokhabesha

Photo unavailableShow in Telegram
🔥 1
ክርስቲያኖች ቢጠይቁ ኖሮ? ኢራን ፕሬዝደንቷ በሄሊኮፕተር አደጋ በመሞቱ ድፍን ሀገር ተዋከበ.... የሀገሪቱ የወደፊት እጣ ሁሉ ተተነበየ.... ሙርሺዱ ወጥቶ የሀገሪቱ አስተዳደር ላይ የሚመጣ ክፍተት አይኖርም አብሽሩ አለ.... ይህ ሁሉ ለምንድን ነው? ስንል መልሱ የሀገሪቱ መሪ ስለሞተ ነው።ሀገርን የሚመራ የሚያስተዳድርና የሚወስን አካል ስለሞተ መደናገጡ ተከሰተ። ክርስቲያኖች ጌታ 3 ቀን ሞተ ሲሉ የፍጥረተ አለሙ ፈጣሪ ሞቶ የምድርና የሰማይ እጣ ፈንታ ምን ሆኖ ነበር? ብለው ግን አይጠይቁም! ሰው ቢሞት በሰው ይተካል የፍጥረቱ ሁሉ ጌታ ከሞተ በምን ይተካል? ከቶስ ፈጣሪ እንዴት ይሞታል? ህያው የማይሞት ማንገላጀት’ነኳ የማይነካው ጌታ የርሱ ባሪያዎች ስላደረገን ምስጋና የተገባው ነው! የቴሌግራም ቻናል፦ https://t.me/bilaldari1
Show all...
Ismaiil Nuru

ዘመንን እናሰልማለን እንጅ ኢስላምን አናዘምንም! ሀሳብ/አስተያየት፦ @Ismaiilnuru_Bot

👍 4👏 1