en
Feedback
🇸🇩ወርቃማ ንግግሮች 🇸🇩

🇸🇩ወርቃማ ንግግሮች 🇸🇩

Open in Telegram

የሰለፎች ወርቃማ ንግግሮች የሚለቀቅበት ቻናል ነው ። "ወደ አላህ ከጠራና መልካምንም ከሠራ፣ «እኔ ከሙስሊሞች ነኝ» ካለም ሰው ይበልጥ ቃሉ ያማረ ማን ነው?

Show more
3 880
Subscribers
No data24 hours
+307 days
+12630 days
Posts Archive
✍ ◍ዕንቁም አልመጣልኝ ◍ጣጣውም አልነካኝ ስለ ዕንቁጣጣሽ እኔ ምን አገባኝ?? ➶https://t.me/Werkamanegegr
✍ ◍ዕንቁም አልመጣልኝ  ◍ጣጣውም  አልነካኝ ስለ ዕንቁጣጣሽ  እኔ ምን አገባኝ??https://t.me/Werkamanegegr

✍ዘመን መለወጫ፣ እንቁጣጣሽ፣ መስቀል፣ ጥምቀት፣ ገና፣ ደመራ ፣ስቅለት ፣ኢሬቻ፣ መውሊድንም ጨምሮ ♻️ ሌሎችም እዚህ ያልተጠቀሱትም ከዒድ አል- አድሓና ከዒድ አል-ፊጥር እና ከሳምንታዊ ጁሙዓ ዒድ ው
ዘመን መለወጫ፣ እንቁጣጣሽ፣ መስቀል፣ ጥምቀት፣ ገና፣ ደመራ ፣ስቅለት ፣ኢሬቻ፣ መውሊድንም ጨምሮ ♻️ ሌሎችም እዚህ ያልተጠቀሱትም    ከዒድ አል- አድሓና ከዒድ አል-ፊጥር እና ከሳምንታዊ ጁሙዓ ዒድ ውጪ 🍁አላህን በብቸኝነት እገዛለሁ፣ ነብዩን በትክክል እከተላለሁ ያዘዙትን እሰራለሁ።የከለከሉትን እከለከላለሁ። የሚሉ ሙስሊሞችን በጭራሽ አይመለከታቸውም። 💦ሙስሊሞች ሆይ! ከላይ የተጠቀሱትን በዓላት ተጠንቀቋቸው፣ራቋቸው የእኛ የሙስሊሞች አይደሉምና።        🔗https://t.me/Werkamanegegr

♻️ለካስ ሞት አለ 💔 የአቡ-በክር ቲላዋ ረሂመሁሏህ በልጅነቱ ያጣነው ወንድማችን ነው አሰራጩለት ባረከሏሁ ፊኩም አድምጡለት ♻️https://t.me/Werkamanegegr ♻️https://t.me/Werkamanegegr

♻️ለካስ ሞት አለ 💔 የአቡ-በክር ቲላዋ ረሂመሁሏህ በልጅነቱ ያጣነው ወንድማችን ነው አሰራጩለት ባረከሏሁ ፊኩም አድምጡለት ♻️https://t.me/Werkamanegegr ♻️https://t.me/Werkamanegegr

✍ኢላሂ.. እየወደቅኩም እየተነሳሁም፣ እያጠፋሁም እያለማሁም፣ መልካም ሥሠራ ደስ እያለኝ፣ ሳጠፋ በቁጭት እየነደድኩ ..እዚህ ደርሻለሁ። 🍁ብዙ መልካም ሥራ የለኝም አውቃለሁ፡፡ ግና የተውሒድን ቃል
ኢላሂ..     እየወደቅኩም እየተነሳሁም፣ እያጠፋሁም እያለማሁም፣ መልካም ሥሠራ ደስ እያለኝ፣ ሳጠፋ በቁጭት እየነደድኩ ..እዚህ ደርሻለሁ። 🍁ብዙ መልካም ሥራ የለኝም አውቃለሁ፡፡ ግና የተውሒድን ቃል በመያዜ ብቻ  በአላህ ላይ ያለኝ ተስፋ ከፍ ያለ ነው፡፡  ባጎደልኩት ነገር ሁሉ እንዲሞላልኝ በየዕለቱ እማፀነዋለሁ፡፡ ♻️ሕይወት አድካሚ ጉዞ ናት ወዳጆቼ ፡፡ በጉዞዬ ላይ ሁሉ አምላኬ ረሂሙ ባይለየኝ እመርጣለሁ፡፡ እሱ ካልመራኝ እጠፋለሁ፣ እሱ ካላፀናኝ እንሸራተታለሁ፣ እሱ ካልደገፈኝ እወድቃለሁና፡፡ ☝️ኢላሂ … ጌታዬ ሆይ! በተቸገርኩ ሰሞን ረድተህኛል፣ በታመምኩ ጊዜ አሽረህኛል፣ በፈራሁ ጊዜ ደርሰህልኛል፣ በብቸኝነቴ ጊዜ ደግፈህኛል፣ በደስታም በሐዘንም፣ በመከራም በችግርም ከጎኔ ነበርክ … ☝️ያ ረብ! ስል ሁሉ ነገር ይቀለኛል …. ➙መከራዬ ሲበዛ፣ ➙ ፈተናዬ ሲበረታ፣ ➙ ሸክሜ ሲከብድ፣ ➙ጉዳዬ ሁሉ ሲጠና፣ ➙ ስደኸይ፣ ስቸገር፣ ሰዉነቴ ሲደክም፣ ኢማኔ ሲሟሽሽ፣ ጉልበቴ ሲዝል፣ ቀልቤ ስትደርቅ …. ወዳንተ እዋደቃለሁ ያ አላህ! ያ አላህ!! እላላሁ፡፡ ጌታዬ ሆይ በየትንፋሼ ሁሉ ወዳንተ የምቀርብ አድርገኝ፡፡ ኢላሂ… √https://t.me/Werkamanegegr

✍"ያአላህ የልቧን እያደረገችልኝ የልቤን ሰላደርግላት እንዳላጣት🤲 እናቴ

Allah ለፈተናው ሰብርን ፣ ለዱዓችን ምላሹን ፣ ለህይወታችን ደግሞ በረካን ይስጠን   አሚን በሉ🤲

✍ ሰው የሰበረው በ አላህ ተጠገነ. ውድቃትና ህመምም በጀባር ተሻረ. 🫶አልሀምዱሊላህ🫶 https://t.me/Werkamanegegr
ሰው የሰበረው በ አላህ ተጠገነ. ውድቃትና ህመምም በጀባር ተሻረ.                   🫶አልሀምዱሊላህ🫶               https://t.me/Werkamanegegr

✍“ደህና እደሩ ” ብሉ የተኛ ሁሉ በእርግጥ የተኛ አይምሰላቹ? ♻️ይቺ አለም ስንቱን አድክማለች መሰላችሁ። ➝አንዳንዱ ጤና ርቆት ይገላበጣል። ➝ሌላዉን ትዝታ ወስዶት ያንገላተዋል። ➝አንዳንዱን ናፍቆ
✍“ደህና እደሩ ” ብሉ የተኛ   ሁሉ በእርግጥ የተኛ አይምሰላቹ? ♻️ይቺ አለም ስንቱን አድክማለች መሰላችሁ። ➝አንዳንዱ ጤና ርቆት ይገላበጣል። ➝ሌላዉን ትዝታ ወስዶት ያንገላተዋል። ➝አንዳንዱን ናፍቆትወጥሮ ያስከንፈዋልሌላው ብቸኝነት ወስዶ ያስባንነዋል 📄 ትራስ ላይ ያረፈ ጭንቅላት ሁሉ አይተኛም ያረፈ ገላ ሁሉ አያርፍም።
በጣም ከባዱ ተኝተን አለመነሳት አለ!!
በያላቹበት በሰላም እደሩልኝ https://t.me/Werkamanegegr

✍"ለራሴ እራሴ አለው ከአላህ በታች ውስጤ ባለው energy እተማመናለው🙌 SO አትመፃደቁብን 💦https://t.me/Werkamanegegr

ድንቅ እና ገራሚ ታሪክ... 🚨 አንዲት ሴት ወደ ሸይኽ ኢብኑ ኡሰይሚን ትደውል እና እንዲህ በማለት ጥያቄን ታቀርባለች... 🩸ያ ሸይኽ!አንድ ህልም አይቼ ነበረ እና ህልሙን ይፈቱልኛልን?... ✅ ሸይኹም ምንድነው ያየሽው ብለው ጠየቋት... 👉 እሷም:አንድን ሰውዬ አየሁት ከከዕባ አጠገብ ጠዋፍ እያደረገ ባዶ ራቁቱን ምንም ያለበሰ ሁኖ አለቻቸው... 🤌 እሳቸውም ያየሽውን ሰውዬ ታቂዋለሽ እንዴ አሏት...እሷም አዎን አውቀዋለሁኝ አለች... ....ሸይኹም መልካም ሰው ነው?እውቀት አለው? ብሎሎ ጠየቋት... 📜 እሷም እንደውም የእውቀት እና የመልካም ስራ ዋናው እና አንጋፋ ነው አለቻቸው... ...ሸይኹም [አላህ ይዘንላቸውና] ለሰውዬው አላህ ሙሉ ወንጀሉን እንደማረለት አብስሪው በማለት መለሱላት! 📮 እሷም ላበስረው? በማለት በድጋሚ ጥያቄዋን ስታቀርብ... 🤌 ሸይኹም አው አብስሪው አትፍሪ አሏት... ...በመቀጠል ይህች ሴት ለሸይኽ ኢብኑ ኡሰይሚን በህልሜ ያየሁት እርሶ ነው በማለት መለሰች..... 🚨 ሸይኽ ኢብኑ ኡስይሚንም እጅጉን በጣም አለቀሱ። 🤲 አላህ ሸይኹንም እሷንም ሁሉንም ሟች ሙስሊሞች በእዝነቱ ይድረስልን እኛንም ወንጀላችሁ ተምሯል ከሚባሉ ደጋግ ባሪያዎቹ ያድርገን! 📎 https://t.me/Werkamanegegr

🇪🇬اللهم احفظ المقاتلين ضد الحوثيين وانصرهم نصرا مؤزرا وثبت أقدامهم وقو عزائمهم واحفظهم من بين أيديهم ومن خلفهم وعن أيمانهم وعن شمائلهم ومن فوقهم. اللهم كن لهم ولا تكن عليهم واحفظ أرواحهم واشف جرحاهم وارحم موتاهم وردهم إلى أهلهم سالمين غانمين.🤲🤲 🍂https://t.me/Werkamanegegr

አላህዬዋ...... "ባሪያህ ፊት አታቁመኝ እኔ ብሰግድ ብለምን ዝቅ ብል የሚያምርብኝ ላንተ ብቻ ነው🤲 https://t.me/Werkamanegegr

ማንም ሰው ህመምህን አይረዳም ነገር ግን ሁሉም ሰው ስህተቶችህን የስተውላል!!

ስብራቶቻቸዉን የማይናገሩ....❤️‍🩹 ሲጠየቁ ሁሌም አልሃምዱሊላህ ደህናነን የሚሉ... •••ነገርግን ከሰዎች ተለይተዉ ለብቻቸዉ ሲሆኑ የሚያነቡ...... ♻️በዉስጣቸዉ የደከሙ..... ለችግሮቻቸዉ ሰዎች ፊት የማይቆሙ አንተን ብቻ የሚከጅሉ ባሮችህን ሁሉ እርዳቸዉ ያረብ🤲 sһᥲrᥱ=>https://t.me/Werkamanegegr

✍"ከሴት ተወልዶ ሴትን መሳደብ እርድና ከሆነ ዘላለሜን ፋራ ልሁን🙌 👌https://t.me/Werkamanegegr

✍ነፍሴ ሆይ አደራ!! ➶ከቀብሩ አለም፣ከሙታኖች ሰፈር፤ ➶እንዴት ይሁን ኑሮ፣ከወድያኛው ሀገር። ➻ለሊቱና ቀኑ፣ እንዴት ነው ሚያልፈው፤ ➻ክረምትና በጋስ፣እንዴት ነው ሚሔደው ◍ያለ በጎ ስራ፣ ያሀንን
ነፍሴ ሆይ አደራ!!ከቀብሩ አለም፣ከሙታኖች ሰፈር፤ ➶እንዴት ይሁን ኑሮ፣ከወድያኛው ሀገር። ➻ለሊቱና ቀኑ፣ እንዴት ነው ሚያልፈው፤ ➻ክረምትና በጋስ፣እንዴት ነው ሚሔደው ◍ያለ በጎ ስራ፣ ያሀንን ቤት መግፋት፤ ◍ፍፁም አይቻልም፣ ሰዎች አስተውሉት። ➶ከመፀፀት በፊት፣ ገብቶ ከመጨነቅ፤ ➶ከእኩይ ተግባራት፣ ዛሬውኑ እንራቅ። ➻ነፍሴ ሆይ አደራ፣ዛሬም እንደትናንት፤ ➻ስንቅሽን ቋጥሪ፣ለማይቀረው ህይወት!!

✍"ፍቅር ማለት ሰውን በግድ ለመለወጥ መሞከር አይደለም። ያለውን ማንነት በክብር ተቀብሎ ለበለጠ መልካምነትና ስኬት አብሮ መጎልበት ቢሆን እንጂ https://t.me/Werkamanegegr

✍ ➶እሷ፡ «ከተጋባን በኋላ ሀሳብህንና ጭንቀትህን እጋራሃለሁ።» ➻እሱ፡ «ኧረ ሴትዮ… እኔ አሁን ምንም አይነት ሀሳብም ሆነ ጭንቀት የለብኝም!» ➶እሷ፡ «እኔ እኮ… ከተጋባን በኋላ ነው ያልኩህ!» “ለፈገግታ ያክል ነው” ♻️https://t.me/Werkamanegegr

♻️ዉብና ማራኪ ቲላዋ በማራኪ ድምፅ   ይደመጥ...👌              🤳https://t.me/Werkamanegegr