cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

ልዩ ስፖርት በኢትዮጵያ™

🚨ስፖርታዊ መረጃዎች ________________________________ ➪ || የሀገር ውስጥ መረጃዎች ➪ || የሀገር ውስጥ ጨዋታዎች ➫ || የሀገር ውስጥም የውጪም የጨዋታ ጥቆማዎች ➯ || የአውሮፓ ሊጎች ጨዋታዎች ➯ || የዝውውር መረጃዎች ➯ || ሁሉንም ጨዋታዎች በቀጥታ ➯ || ሁሉንም ስፖርታዊ መረጃዎች ለማስታወቂያ ስራ 👇 @Liyusportcommentbot

Show more
Advertising posts
20 267
Subscribers
+19024 hours
+8057 days
+2 22330 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

መልካም የእናቶች ቀን 🤰🤰🤰🤰
Show all...
ኬይሎር ናቫስ በውድድር አመቱ መጨረሻ ከፒኤስጂ በነፃ ወኪልነት እንደሚለቅ ይፋ አድርጓል። ኬይለር "በዚህ ክለብ ውስጥ ላሳለፍኩት  የቅርብ ዓመታት አመስጋኝ ነኝ" ብሏል።
Show all...
🔥 1
ኪልይን ኤምባፔ ወደ ሪያል ማድሪድ የሚያደርገው ዝውውር ሊጠናቀቅ ተቃርቧል።
Show all...
ዛሬ የሚደረጉ ጨዋታዎች 🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿በእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ 12:30 | ማንችስተር ዩናይትድ ከ አርሰናል 🇪🇹በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 09:00 | ሻሸመኔ ከተማ ከ ሀዲያ ሆሳዕና 12:00 | ሀምባሪቾ ዱራሜ ከ መቻል 🇩🇪በጀርመን ቡንደስሊጋ 10:30 | ዳርምስታድት ከ ሆፈናየም 12:30 | ባየር ሙኒክ ከ ወልቭስበርግ 02:30 | ቦቹም ከ ባየር ሌቨርኩሰን 🇫🇷በፈረንሳይ ሊግ 1 04:00 | ክሎምነት ከ ሊዮን 04:00 | ማርሴ ከ ሎቴንት 04:00 | ሞንፔሌ ከ ሞናኮ 04:00 | ናንትስ ከ ሊል 04:00 | ፒኤስጂ ከ ቶሉስ 04:00 | ሬንስ ከ ሌንስ 04:00 | ስታርበርግ ከ ሜትዝ 🇮🇹በጣልያን ሴሪ ኤ 07:30 | ላዚዮ ከ ኢምፖሊ 10:00 | ጅሮና ከ ሳሱሎ 10:00 | ቬሮና ከ ቶሪኖ 01:00 | ጁቬንቱስ ከ ሳለርቲና 03:45 | አትላንታ ከ ሮማ 🇪🇸በስፔን ላሊጋ 09:00 | ካዶዝ ከ ሄታፈ 11:15 | አትሌቲኮ ማድሪድ ከ ሴልታ ቪጎ 01:30 | ቫሌንሲያ ከ ራዮ ቫልካኖ 04:00 | ሪያል ቤቲስ ከ አልሜሪያ
Show all...
1 1🔥 1😁 1😍 1
ትላንት የተደረጉ ጨዋታዎች 🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿በእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ ፉልሃም 0-4 ማንችስተር ሲቲ በርንማውዝ 1-2 ብሬንትፎርድ ኤቨርተን 1-0 ሼፊልድ ኒውካስትል 1-1 ብራይተን ቶተንሀም 2-1 ብርንሌይ ወልቭስ 1-3 ክሪስታል ፓላስ ኖቲንግሃም 2-3 ቼልሲ 🇪🇹በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ሀዋሳ ከተማ 1-1 ሲዳማ ቡና ወላይታ ድቻ 1-2 ኢትዮጵያ ቡና 🇩🇪በጀርመን ቡንደስሊጋ ሞንቼግላድባህ 1-1 ፍራንክፈርት ኮለን 3-2 ዩኒየን በርሊን ፍራይበርግ 1-1 ሃይደናየም RB ሌብዚግ 1-1 ወርደር ብሬመን ሜንዝ 3-0 ዶርትሙንድ 🇮🇹በጣልያን ሴሪ ኤ ናፖሊ 0-2 ቦሎኛ ኤሲ ሚላን 5-1 ካግላሪ 🇪🇸በስፔን ላሊጋ ማሎርካ 1-0 ላስ ፓልማስ ቪያሪያል 3-2 ሴቪያ ግራናዳ 0-4 ሪያል ማድሪድ አትሌቲክ ቢልባዎ 2-2 ኦሳሱና 🇺🇸በአሜሪካ ሜጀር ሊግ ሶከር ሞንትሬል 2-3 ኢንተር ማያሚ
Show all...
👍 1🔥 1
What's next for Kylian Mbappé? 👀🍿
Show all...
2
What's next for Kylian Mbappé? 👀🍿
Show all...
🗣 ካርሎ አንቸሎቲ ስለኤምባፔ "ስለእርሱ ምንም አላሰብኩም አሁን ብዙ ትኩረት ምንሰጥባቸው አስፈላጊ ነገሮች አሉ።"
Show all...
  • File unavailable
  • File unavailable
  • File unavailable
  • File unavailable
🏆 37ኛ ሳምንት የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ጨዋታ !          ⏰FT" ኖቲንግሃም 2-3 ቼልሲ #NFOCHE
Show all...
3👍 2👏 2