cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

ማደግ በነገር ሁሉ

Advertising posts
234
Subscribers
+124 hours
+27 days
+1830 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

ለ 12ኛ ክፍል ተማሪዎች! የ12ኛ ክፍል ተማሪ የሆናችሁ እና ሀገራዊ ፈተና የምትወስዱ ውድ የቻናላችን እንዲሁም የግሩፓችን ቤተሰቦች ሁሉ መልካም ፈተና ይሁንላችሁ! እያልን ዛሬ ደግሞ እናንተን የምንባርክበት ጊዜ ነው የሚኖረን። እግዚአብሔር አምላክ🙏፦ ▸ የልፋታችሁን ውጤት በፍሬአማነት ይባርክላችሁ፤ 🙏 ▸ አይምሮአችሁን በማስተዋል በጥበብ ይባርክላችሁ፤ 🙏 ▸ በምትሄዱበት ዩኒቨርሲቲ ጥበቃው አይለያችሁ፤ 🙏 ▸ በምትሄዱበት ቦታ በጤንነት ይባርካችሁ፤ 🙏 ▸ የእናንተን በዛ ስፍራ መገኘት ያልወደደን ጠላት በእጁ ይቅጣላችሁ፤🙏 ▸ በምትገቡ በምትወጡበት ስፍራ ሞገስ ይሁንላችሁ፤🙏 የአምላካችሁ የእግዚአብሔር አብሮነት ፣ ማፅናናት ፣ መገኘትና ጥበቃው አይለያችሁ! ድል አድራጊው ጌታ ከፊታችሁ ይቅደም! አሜን! 🙏🙏 በድጋሚ መልካም ፈተና! መልካም ነገር የምትሰሙበት እና የምታዩበት እንዲሆን ተመኘን! በድል ተመለሱ! ተባርካችኃል! 👐 ✝@behulu_madeg @behuluMadeg
Show all...
🙏 14👏 1
በመሠረቱ ይህ ጥያቄ ቀለል ወይም ባውቅም ባለውቅም የሚባል ሳይሆን በደንብ መተወቅ ያለበትና ከአንዱ ጎራ ለመሆንም ሆነ ለለመሆን ማስተዋልን የሚጠይቅ ከበድ ጥያቄ ነው። ይህ በጆን ካልቪንና በጃኮብ ኤርሜትቶስ መካካል የተጀመረውና ለአያሌ ዓመታት የቀጠለው ርዕሰ ጉዳይ የሁለቱንም ወገኖች በተናጠል የምናያቸው ከሆነ ትክክለኛውን የመጽሐፍ ቅዱስ ትምህርት ለማስተማርም ሆነ ለማመር እንቸገረለን በይ ነኝ!! ማለቴ እንደ ዮሐ 6:37 ያሉ ክፍሎችን እየጠቀሱ ድናታችንን ሊናጣ አንችልም ብሎ concluded ማድረግም ሆነ እንደ ዕብ 10:26-29 ያሉ ክፍሎችን እየጠቀሱ ኧረ ድናታችንን ልናጣ እንችለለን እያሉ የሚከራካሩት ክርክር ሚዛናዊ መረደት የሚያስፈልገው ነው። ሌለው እዚህ ለይ ግለጽ መሆን ያለበት ምንም ስንኳ ሁለቱም ጎራዎች ትክክል ነው ብለው ያሰቡትን ለመግለጽ መጽሐፍ ቅዱስን መሠረት የሚያደርጉ ቢሆኑም ሀለቱ ወገኖች ግን አንድ መረዳት ለይ ሊደርሱና ሊስማሙ ያልቻሉት መጽሐፍ ቅዱስ ሁለት የተለየየና እርስ በርስ የማይስማሙ ሀሳቦችን ስለያዘ ሳይሆን የሰው መረዳት ውስን በመሆኑ ነው። "የሰው መንፈሳዊ መረደቱ የቱንም ያህል የመጠቀ ቢሆን እግዚአብሔር ብቻ የሚያውቀውና ሰው ግን ገና የማያውቀው ወይም በድንግዝግዝ ብቻ የሚያየው ብዙ እውነት እንደለ በመገንዘብ በእግዚአብሔር ፍት በትህትና መመለለስ ያስፈልጋል።"
Show all...
👍 12
❝ይሁን እንጂ ይናገርበት የነበረውን ጥበብና መንፈስ መቋቋም አልቻሉም።❞ የተባለለት ማነው ?? #actsAnonymous voting
  • ጴጥሮስ
  • እስጢፋኖስ
  • ያዕቆብ
  • ፊልጶስ
0 votes
5
እግዚአብሔር ለመስማት የሚያስፈልገው የተከፈተ ጆሮ ብቻ ሳይሆን የሚታዘዝም ልብ ነው። ምክንያቱም እግዚአብሔር መስማታችሁ የሚረጋገጠው በመስማታችሁ ሳይሆን የሰማችሁትን በማድረጋችሁ ነው።
@behulu_madeg @behuluMadegi
Show all...
👍 10
"ዓለም መከራን አሽክማክ ስታደክማህ ኢየሱስ፦ እናንተ ደካመሞች ሸክም የከበዳቹ ኑ አሳርፋቹዋለሁ"።ይላል
ዓለም ስትጠላህ ኢየሱስ ይወድሃል ዓለም ከዕድሜህ እየቆረጠች ስትሰጥህ ኢየሱስ ዕድሜ እየጨመረልህ ይሰጥሃል ዓለም ስታቆስልህ ኡየሱስ፦ ና በመገረፌ ቁስል ልፈውስህ"ይላል ዓለም ወደ ሞት ስትመራኢየሱስ ወደ ህይወትታዉቃለህ?🤔ዓለማዊያን ደስታን በዚህች ምድር ይፈልጋሉ ግን የሚያገኙበት ጊዜ የላቸውም፣ ኢየሱስ ግን ፅድቅን እንደ ውሃ ስትራብና ስትጠማ ያጠጣሃል፣ደስታንም ታገኛለህ፣ ያውም የማይቋረጥ 😃 ደስታ
ታዲያ አንተ ግን ኢየሱስን ለምን ተውክ?🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔 ለምን?
@behulu_madeg @behulu_madeg @behulu_madeg
Show all...
🥰 8
"ዓለም መከራን አሽክማክ ስታደክማህ ኢየሱስ፦ እናንተ ደካመሞች ሸክም የከበዳቹ ኑ አሳርፋቹዋለሁ"።ይላል
ዓለም ስትጠላህ ኢየሱስ ይወድሃል ዓለም ከዕድሜህ እየቆረጠች ስትሰጥህ ኢየሱስ ዕድሜ እየጨመረልህ ይሰጥሃል ዓለም ስታቆስልህ ኡየሱስ፦ ና በመገረፌ ቁስል ልፈውስህ"ይላል ዓለም ወደ ሞት ስትመራኢየሱስ ወደ ህይወትታዉቃለህ?🤔ዓለማዊያን ደስታን በዚህች ምድር ይፈልጋሉ ግን የሚያገኙበት ጊዜ የላቸውም፣ ኢየሱስ ግን ፅድቅን እንደ ውሃ ስትራብና ስትጠማ ያጠጣሃል፣ደስታንም ታገኛለህ፣ ያውም የማይቋረጥ 😃 ደስታ
ታዲያ አንተ ግን ኢየሱስን ለምን ተውክ?🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔 ለምን?
@behulu_madeg @behulu_madeg @behulu_madeg
Show all...
Photo unavailableShow in Telegram
ከምዕራብ ምሥራቅ እንደሚታይ መብረቅ በሰማይ ላይ ሲያበራ፣ ይመጣል ኢየሱስ ዕልፍ አዕላፍ እየመራ(2×)@behulu_madeg @behuluMadeg
Show all...
🙏 10👍 1🥰 1
የ ኢየሱስ ወታደር ነኝ፣...... ሀሌሉያ.....!🫡
Show all...
🥰 8 1
ሌላ_ሰው_ትረካ_ክፍል_6_ETHIOPIAN_Amharic_Audio_Book_Narration_lAGYIe3xAIA.m4a30.03 MB
ሌላ_ሰው_ትረካ_ክፍል_7_ETHIOPIAN_Amharic_Audio_Book_Narration_13njTGfotXw.m4a28.62 MB
ሌላ_ሰው_ትረካ_ክፍል_8_ETHIOPIAN_Amharic_Audio_Book_Narration_utamQptreEw.m4a24.93 MB
ሌላ_ሰው_ትረካ_ክፍል_9_ETHIOPIAN_Amharic_Audio_Book_Narration_mutvhCO5UQ4.m4a24.13 MB
ሌላ_ሰው_ትረካ_ክፍል_10_ETHIOPIAN_Amharic_Audio_Book_Narration_v8UkNX4nUMc.m4a20.14 MB
ሌላ_ሰው_ትረካ_ክፍል_11_ETHIOPIAN_Amharic_Audio_Book_Narration_vgbuJnBG2JU.m4a25.60 MB
ሌላ_ሰው_ትረካ_ክፍል_12_ETHIOPIAN_Amharic_Audio_Book_Narration_vn7dlrKDv6w.m4a33.56 MB
Choose a Different Plan

Your current plan allows analytics for only 5 channels. To get more, please choose a different plan.