en
Feedback
KALZI TOOLS

KALZI TOOLS

Open in Telegram
999
Subscribers
No data24 hours
-87 days
-4430 days
Posts Archive
Well እንግድህ verb ቡ የሚወሰነው በመጀመሪያው ወይም ከ except በፊት በሚመጣው subject ነው

🙌🙌 የ Ethio High School አባላት አላችሁ😳😳 በህይወት ማለቴ ነው😂😂 ካላችሁ እስኪ አንዳንድ ነገሮችን እንማር።መቼም ጳጉሜ 7 ን መጠበቅ ይቀላል ከፈተናው ይልቅ🤕🤕🤮🤮እስኪ እንማር ⏭ With ⏭Along with ⏭ Together with ⏭ In addition to ⏭ Accompanied by ⏭ As well as ⏭ Except ⏭ All Except ⏭ But ⏭ All But 👆👆 ከላይ የተዘረዘሩት ሁለት Subject ቶችን ለማያያዝ ነው የሚጠቅሙት። ስለዚህ verb ቡ ምን ይሁን?🤔 በ የትኛው subject ነው verb ቡ የሚወሰነው??😱 እስኪ ማነው የሚመልስ?🤯 🙆‍♂ ቆይ Google ላርግ ነው ያላችሁት???😭😭😂 Verb ቡ የሚወሰነው በ መጀመሪያው ወይም ቀድሞ በሚመጣው subject ነው። እስኪ እናብራራው🤗🤔           ⏭ With With ሁለት Subject ቶችን ያያይዛል። ከ with በፊት አንድ subject ከ with በሗላ ደግሞ ሌላ subject ። ስለዚህ verb ቡ የሚወሰነው በመጀመሪያው ወይም ከ with በፊት በሚመጣው subject ነው።           🤔 Example 👨‍👩‍👧‍👦The teacher with his students....... visiting unity park tomorrow. A) is        B) are 😊😊 በትክክል የመለሰ 5 ማርክ bonus ይሰጠዋል😋😋 እሺ አንተ መልስ😳 ጎበዝ በቃ ማርኩ Entrance ላይ ይጨመርልሀል😢 ቅድም እንደነገርኳችሁ verb ቡ የሚወሰነው በመጀመሪያው ወይም ከ with በፊት በሚመጣው subject ነው። በዚህ ጥያቄ መሰረት የመጀመሪያው subject ወይም ከ with በፊት የመጣው Subject ማን ነው??😳 The teacher ነው። the teacher ደግሞ singular ነው። ስለዚህ singular Verb ን ይጠቀማል። ስለዚህ 🤗 The teacher with his students is visiting unity park tomorrow. 🥵🥶 አዳሜ Students የሚለውን አይተሽ are ብለሽ መልሰሽ ነበር ኣ። ተጠንቀቁ🥺 🤔 ቆይ ግን ቢቀያየርስ😩😩😳 The students with their teacher...... unit park tomorrow. A) is         B) are 😝😝 B ነው ኣ መልሱ። ምክንያቱም ከ with በፊት የመጣው ወይም የመጀመሪያው subject ማን ስለሆነ?? The students ነው። እሱ ደግሞ plural subject ነው። ስለዚህ plural Verb ን ይጠቀማል።🤪           🌐Along with Along with ሁለት subject ቶችን ለማያያዝ ይጠቅማል። ከ along with በፊት አንድ subject ከ along with በሗላ ሌላ subject። ስለዚህ verb ቡ የሚወሰነው በ መጀመሪያው ወይም ከ along with በፊት በሚመጣው subject ነው።           🥺 Example 🌔 The moon along with the Stars ........ covered by dark cloud yesterday. A) was       B) were እስኪ Astronomer የሆናችሁ መልሱ😳 ቆይ NASA ን ጠይቄ ልምጣ🏃‍♂🏃‍♂😂😂😁 ቅድም እንደተነጋገርነው verb ቡ የሚወሰነው በመጀመሪያው ወይም ከ along with በፊት በሚመጣው subject ነው። በዚህ ጥያቄ መሰረት የመጀመሪያው ወይም ከ along with በፊት የመጣው subject ማነው?😳 The moon ነው። the moon ደግሞ singular subject ነው። ስለዚህ የሚወስደው verb ም singular Verb ነው። ስለዚህ መልሱ😊 The moon along with the Stars was covered by dark cloud yesterday.👏👏🙄 ቢቀያየርስ😳😳😳 The Stars along with the moon were covered by dark cloud yesterday. ምክንያቱም ከ along with በፊት የመጣው the Stars ነው። ጊዜ ፡ ቦታና ጉልበት😁 ለመቆጠብ ሲባል together with ና in addition to ን ዘለነዋል። ተመሳሳይ ህግ ነው ያለው።    🌐 Accompanied by Accompanied by ሁለት subject ቶችን ለማያያዝ ይጠቅማል። ከ accompanied by በፊት አንድ subject ከ accompanied by በሗላ ደግሞ ሌላ subject ። verb ቡ የሚወሰነው በመጀመሪያው ወይም ከ accompanied by በፊት በሚመጣው subject ነው።          💠 Example The Satan accompanied by his follower Angeles....... sent to the hell. A) was         B) were መልሱ😳😢 ከ ሰይጣን ጋር አታነካካኝ😢😢😭😂 Satan ማለት ሰይጣን ማለት ነው እሺ። ቅድም እንደተነጋገርነው verb ቡ የሚወሰነው በመጀመሪያው ወይም ከ accompanied by በፊት በሚመጣው subject ነው ። የመጀመሪያው ወይም ከ accompanied by በፊት ቀድሞ የመጣው subject ማነው??😳 The Satan ነው ። the Satan ደግሞ singular ነው። ስለዚህ singular Verb ን እንጠቀማለን። ስለዚህ መልሱ The Satan accompanied by his follower Angeles was sent to hell. ቢቀያየርስ😳😳😳 His follower Angeles accompanied by the Satan were sent to hell. ምክንያቱም Angeles የሚለው plural ስለሆነ።            ☢ as well as ሁለት subject ቶችን ለማያያዝ ይጠቅማል። verb ቡ የሚወሰነው በመጀመሪያው ወይም ከ as well as በፊት በሚመጣው subject ነው።          💮 Example The players as well as the coach........ to take the blame. A) has       B) have ቅድም እንዳልነው verb ቡ የሚወሰነው በመጀመሪያው ወይም ከ as well as በፊት በሚመጣው subject ነው። በዚህ ጥያቄ መሰረት ከ as well as በፊት የመጣው the players ነው። the players ደግሞ plural subject ስለሆነ plural Verb ነው የሚወስደው። ስለዚህ The players as well as the coach have to take the blame. 😳😳 ቢቀያየርስ The coach as well as the players has to take the blame. ይሆናል ምክንያቱም የመጀመሪያው subject the coach የሚለው። the coach ደግሞ singular subject ነው። ስለዚህ singular Verb ን እንጠቀማለን። Ufffff😭😭😭 ደከመኝ መፃፍ እስኪ አግዙኝ። ለካ እናንተም ማንበቡ አዛ አርጓችሗል😔😔😒             ♒️ Except Except ሁለት subject ቶችን ለማያያዝ ይጠቅማል። verb ቡ የሚወሰነው በመጀመሪያው ወይም ከ except በፊት በሚመጣው subject ነው።           ☺️ Example Elements except hydrogen....... put in place coherently. A) is       B) are

+2
📖MATHEMATICS EXTREME BOOK FOR GRADE 12 #Extreme_book ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬ @Ethio_High_School @Ethio_High_School

5 ቀን ብቻ ቀረዉ 📍ይሄ ኮይን በነጭ ገብያ አሁን ባለው ዋጋ ቢያንስ ከ ከ 15ሺ ብር በላይ ይሆናል ተብሎ ይገመታል እስ May 31 ደግሞ አስቡት🤔 በብላክ ቢያንስ ከ 30ሺህ ብር በላይ ማለት ነ
5 ቀን ብቻ ቀረዉ 📍ይሄ ኮይን በነጭ ገብያ አሁን ባለው ዋጋ ቢያንስ ከ ከ 15ሺ ብር በላይ ይሆናል ተብሎ ይገመታል እስ May 31 ደግሞ አስቡት🤔 በብላክ ቢያንስ ከ 30ሺህ ብር በላይ ማለት ነው😮 በጥቂት ቀን ብቻ አረፈደም ገብተህ ተጫወት👇 https://t.me/tapswap_mirror_2_bot?start=r_5810257222 https://t.me/tapswap_mirror_2_bot?start=r_5810257222

ብትጫወቷቸው ብዬ የምመክራችሁ የመሳካት ዕድላቸው ሰፊ የሆኑ የ Tap Tap ጌሞች ❇️ TapSwap ❇️ Hamster Combat 100% እርግጠኛ ሆኖ ሚነግራችሁ ማንም የለም ግን የመሳካት ዕድላቸው ከፍተኛ ስለሆነ አሁን ጀምራቹ ተጫወቷቸው።

Entrance ተፈታኞች ነቃ ነቃ በ Concise🙌 ☑️ Past Perfect tense  -------------------------------------       🔘Affirmative form Sub + had + past participle       🔷Negative form Sub +hadn't+pastparticiple        🔶Question form Had/Hadn't + Sub + past participle?         📢Usage 📚#1) to describe an event which happened before another event in the past. አንድ ድርጊት ከመፈፀሙ በፊት አስቀድሞ መጀመሪያ ላይ የተከናወነን ድርጊት ለመግለፅ past perfect tense ን እንጠቀማለን። 📖 ስለዚህ ሁለት ድርጊቶች አሉ ማለት ነው። 📚 ድርጊት አንድ - አስቀድሞ መጀመሪያ ላይ የተከናወነ ድርጊት(event 1). ድርጊት ሁለት -  የመጀመሪያው ድርጊት ከተከናወነ በሗላ ቀጥሎ የሚመጣው ድርጊት(event 2). 😊 ድርጊት አንድ በ past perfect tense ሲገለፅ ድርጊት ሁለት ደግሞ በ simple past ይገለፃል ። 📚 ስለዚህ past perfect ን የምንጠቀመው አንድ ድርጊት ከመከናወኑ በፊት አስቀድሞ መጀመሪያ ላይ የተከናወነውን ድርጊት ለመግለፅ ነው ማለት ነው።       🔶Example 1 ትናንት የ English teacher አስተምሮ ጨርሶ ከክላስ ወጣ ግን ከመውጣቱ በፊት blackboardዱን አፅድቶ ነበር የወጣው። 😉 ስለዚህ ሁለት ድርጊት ነው የተከናወነው። 📚 ድርጊት 1: ከክላስ ከመውጣቱ በፊት ቦርዱን ማፅዳቱ የመጀመሪያው ድርጊት ነው። 📚 ድርጊት 2: ቦርዱን ካፀዳ ቡሗላ ከክፍል መውጣቱ ሁለተኛው ድርጊት ነው። 🥰 ስለዚህ ድርጊት 2 ከመከናወኑ በፊት የተከናወነው ድርጊት 1 በ past perfect tense ሲገለፅ ከ ድርጊት 1 በሗላ የተከናወነው ድርጊት 2 ደግሞ በ simple past ይገለፃል። 📚 The teacher had cleaned the blackboard by the time he left the class.(by means before).          🔶Example 2 ባለፈው ሳምንት እሁድ ወደ ሌላ ቦታ ለመሔድ ብለህ/ሽ ወደ መናኸሪያ ሔድክ/ሽ። ነገር ግን ልትሔድበት የነበረው bus መናኸሪያ ከመድረስህ በፊት አስቀዶሞ ወጣ ና አመለጠህ። ስለዚህ ሁለት ድርጊት አለ፡ 📚 ድርጊት 1 - መናኸሪያ ከመድረስህ በፊት ባሱ ከመናኸሪያ መውጣቱ የመጀመሪያው ድርጊት ነው። 📚 ድርጊት 2 - ባሱ ከወጣ ቡሗለ አንተ መናኸሪያ መድረስህ ሁለተኛው ድርጊት ነው። 😻 ስለዚህ ድርጊት 1 የመጀመሪያው ድርጊት ስለሆነ በ past perfect ሲገለፅ ድርጊት 2 ደግሞ በ simple past ይገለፃል። 📚 The bus had left before I arrived at the hub.(hub ማለት መናኸሪያ ማለት ነው።)        🔶Example 3 ትናንተ የ እንግሊዝኛ መምህራችሁ የ ክፍል ስራ ሰጣችሁ ፡፡ የክፍል ስራውን እስከምትሰሩ ድረስ መምህሩ ከክላስ ወጣ። ከዛ ትንሽ ቆይቶ ወደ ክላስ ገባ። ወደ ክላስ ሲገባ የክፍል ስራውን ሰርታችሁ ጨርሳችሁ ነበር። 😊ስለዚህ ሁለት ድርጊት አሉ ማለት ነው። 📚 ድርጉት 1- መምህሩ ወደ ክላስ ከመግባቱ በፊት የክፍል ስራውን መጨረሳችሁ የመጀመሪያው ድርጊት ነው። 📚 ድርጊት 2- የክፍል ስራውን ከጨረሳችሁ በሗላ መምህሩ ወደ ክላስ መግባት ሁለተኛው ድርጊት ነው። ስለዚህ ድርጊት 1 በ past perfect ሲገለፅ ድርጊት 2 ደግሞ በ simple past ይገለፃል። 📚 When the teacher entered the class, the students had already finished their class work.       🔶 Example 4 በ ኮሮና ምክንያት አበበች ጉበና ሞታለች። እና የሷን ሞት ስሰማ በጣም ነበር ያዘንኩት። 📖 ስለዚህ ሁለት ድርጊት አሉ። 📚 ድርጊት 1:  የ አበበች ጉበና መሞት የመጀመሪያው ድርጊት ነው። 📚 ድርጊት 2፡ የ አበበች ጉበናን ሞት ስሰማ ማዘኔ ሁለተኛው ድርጊት ነው። 🤝 ስለዚህ ድርጊት 1 ማለትም የመጀመሪያው ድርጊት በ past perfect ሲገለፅ ድርጊት 2 ማለትም ሁለተኛው ድርጊት ደግሞ በ simple past ይገለፃል። 📚 I was very sad to hear that Abebech Gubena had died.        😊 ለዛሬ ይብቃን። 📚 ማስታወሻ: Entrance Exam ላይ Past perfect tense በየአመቱ በተደጋጋሚ ጥያቄ ስለሚወጣበት ትኩረት አድርጋችሁ አንብቡት ተረዱት። ደግሞ በጣም ቀላል ነው። ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬ @Ethio_High_School @Ethio_High_School

photo content

📝📝📝📝 ✅ የአለማችን ግዙፉ የአውሮፕላን አምራች ድርጅት የሆነው ቦይንግ ኩባንያ የአፍሪካ ቅርጫፍ ዋና መቀመጫውን የአፍሪካ መዲና በሆነችው በአዲስ አበባ ለማድረግ መምረጡን በዛሬው እለት በጆሃ
📝📝📝📝 ✅ የአለማችን ግዙፉ የአውሮፕላን አምራች  ድርጅት የሆነው ቦይንግ ኩባንያ የአፍሪካ ቅርጫፍ ዋና  መቀመጫውን  የአፍሪካ መዲና በሆነችው በአዲስ አበባ ለማድረግ መምረጡን በዛሬው እለት በጆሃንስበርግ በተካሄደው African Aviation Summit  ላይ ይፋ አድርጓል። ቦይንግ ጠቅላላ ሀብቱ  113.5 ቢሊየን ዶላር ነው። #News

Tapswap 7 ቀን ብቻ ቀረው አሁኑኑ ጀምሩ Tapswap እንዴት በአንዴ Million Task መስራት እንደሚትችሉ እና ከ Sollana wallet ጋር እንዴት Connect እንደማታደርጉ በVidio
Tapswap 7 ቀን ብቻ ቀረው አሁኑኑ ጀምሩ Tapswap  እንዴት በአንዴ Million Task መስራት እንደሚትችሉ እና ከ Sollana wallet ጋር እንዴት Connect እንደማታደርጉ በVidio ጠብቁን👏 ያልጀመራችሁ 👇 https://t.me/tapswap_mirror_2_bot?start=r_5810257222 https://t.me/tapswap_mirror_2_bot?start=r_5810257222 እንዲሁም preton መስራት የምትፈልጉ 👇👇👇👇👇👇👇👇👇 https://t.me/tapswap_mirror_2_bot?start=r_5810257222 https://t.me/tapswap_mirror_2_bot?start=r_5810257222 አዲስ ምርጥ Airdrop ያልጀመራችሁ👇 https://t.me/tapswap_mirror_2_bot?start=r_5810257222 https://t.me/tapswap_mirror_2_bot?start=r_5810257222

+4
📖 Chemistry Grade 10 Worksheet 📌ዉዶች ይችን File አየት አድርጓት በጣም ምርጥዬ ppt ነዉ‼️ 📮አይዟችሁ በርቱ ደግሞ ፈጣር ይረዳችኋል ። ⒸNational Exam Room ⚀⚀ 10Q for grade 10 chemistry teacher

📚 Scholastic Aptitude test ምርጥ ጋይድ ✨SAT (English part ) 📃Note |Questions with Answers and Explanations ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬ @Ethio_High_School @Ethio_High_School

Aptitude 2015 Entrance Exam with Answer አብዛኛው Aptitude Entrance ጥያቄ ቀጥታ ተገልብጦ የሚመጣበት Part 1. analogy ልዩ ትኩረት ስጡት 2. Data interpretation በጣም ለየት ያለ ትኩረት ስጡት 3. logical game 4. Verbal reasoning 5. Verbal classification 6. Number series

✅የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና በኦንላይን ለሚወስዱ የተዘጋጀ መለማመጃ በተቀመጠው መመሪያ መሠረት የኦንላይን ፈተናውን ይለማመዱ። ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬ 📚JOIN: @Endre_Academy 📚JOIN
+4
✅የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና በኦንላይን ለሚወስዱ የተዘጋጀ መለማመጃ በተቀመጠው መመሪያ መሠረት የኦንላይን ፈተናውን ይለማመዱ። ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬ 📚JOIN: @Endre_Academy 📚JOIN: @Endre_Academy

#ሰበር_ዜና😱 ❇️ኖትኮይን ሳትሰሩ ያለፋቹህ ሰዎች ሌላ ተመሳሳይ tapswap ስለመጣ ጊዜው ሳያልፍ ጀምሩ👇 https://t.me/tapswap_mirror_2_bot?start=r_5810257222
#ሰበር_ዜና😱 ❇️ኖትኮይን ሳትሰሩ ያለፋቹህ ሰዎች ሌላ ተመሳሳይ tapswap ስለመጣ ጊዜው ሳያልፍ ጀምሩ👇 https://t.me/tapswap_mirror_2_bot?start=r_5810257222

🇺🇸📀 ዲቪ 2025 ቪዛ ሎተሪ ውጤት ነገ ይለቀቃል❕❕ ⭐️ 2025 Entrant Status Check 👉DV-2025 Entrants may enter their confirmation information
🇺🇸📀 ዲቪ 2025 ቪዛ ሎተሪ ውጤት ነገ ይለቀቃል❕❕ ⭐️ 2025 Entrant Status Check 👉DV-2025 Entrants may enter their confirmation information through the link below starting at noon (EDT) on May 4, 2024. 👉DV-2025 Entrants should keep their confirmation number until at least September 30, 2025. Link: https://dvprogram.state.gov/ 🔋የሞላችሁ መልካም ዕድል ❕❕ ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬

Scholarship ሞልታችኋል❓ ለ ሁሉም ተማሪዎች የሚሆን አዳዲስ Scholarship'ች በ 2023 እየወጡ ይገኛሉ። መሙላት እና እድላችሁን መሞከር የምትፈልጉ Send Request ልካችሁ ቻናሉ ላይ
Scholarship ሞልታችኋል❓ ለ ሁሉም ተማሪዎች  የሚሆን አዳዲስ Scholarship'ች በ 2023 እየወጡ ይገኛሉ። መሙላት እና እድላችሁን መሞከር የምትፈልጉ Send Request ልካችሁ ቻናሉ ላይ ታገኛላችሁ።         👉👉👉👉 Send Request How To Apply New Scholarship 👇 🇱🇷USA Free Scholarship 🇨🇦Canada Free Scholarship 🇦🇺Australia Free Scholarship 🇹🇷Turkey Free Scholarship 🇩🇪German Free Scholarship

📌 መስከረም 2015 የተፈተኑ 📌 የ 2014 የማትሪክ Social science ፈተና Remark :- ሁሉም Subject የተካተቱበት እና ጥያቄዎችን ለመስራት አመቺ የሆነ ነው ተጠቀሙት🙏 ለ12ተኛ ክፍሎች ሼር አርጉላቸው!!! ━━━━━━━━━━━ @Ethio_High_School  @Ethio_High_School

📍የ 2014 የማትሪክ Natural Science ፈተና ሁሉም የትምህርት አይነቶች ተካተዋል 👏👏

📔ይድረስ -> እንዴት ለፈተና እናጥና ላላችሁ ልጆች የመጀመሪያው ነገር ሲመስለኝ የምታጠኑት ለማወቅ ነው ወይስ ለማለፍ የሚለውን መለየት ነው።😐 አንድ ጊዜ ትምህርት ቤታችን ክርክር ነበር ኩረጃ ያስፈልጋል ወይስ አያስፈልግም በሚል፤ አማርኛ አስተማሪያችን ነበረች😅። 💆‍♂ አንድ ልጅ አዎ ኩረጃ ያስፈልጋል ብላ ስግጥ አለች። በመጀመሪያ ዝም ብሎ መስሎን ነበር ሀሳቧ ግን በቃ ጀለስ እድሜ ልኳን  ስታስበው የነበረ ነው የሚመስለው። ካነሳችው ሀሳብ መሀል የተመቸኝ እና ያልረሳውት 😁 " ለምሳሌ አንቺ አማርኛ አስተማሪ ነሽ ፊዚክስ 10ኛ ክፍል የተፈተንሽው ምን ጠቀመሽ? ምንም እንዳልጠቀመሽ እርግጠኛ ሆኜ እናገራለሁ ነገር ግን 10ኛ ክፍል ፍዚክስ ፈተና ብትወድቂ ህልምሽን እንዴት ትደርሽያለሽ?  ካልኮረጅሽ ትወድቅያለሽ አላልኩም ፍዚክስ የማንበብ  interest ከሌለሽ እንዴት ትሰሪዋለሽ?  ይዤው የማይጠቅመኝ ከሆነና እንደማይጠቅመኝ ካወኩ ቀድሞውን ለምን አነሳዋለው? ...."  ጀለስ ኩረጃ አይጠቅምም ደሞ🤦‍♂ ምን ለማለት ነው   psychology ለመማር የeconomics or የ global affairs እውቀት ማወቅ ላይጠቅማችሁ ይችላል። ስለዚህ መንገዳችሁን መምረጥ ነው።☺️ first -Goal purpose Second- Growth purpose ለዛሬ Goal purpose እንመልከት። አሁን ፍሬሽማን ኮርስ ስታነቡ detail ወይም በጥልቀት ማንበብ ላይኖርባችሁ ይችላል። አይኖርባችሁምም  ግዜ አይኖራችሁም ስለዚህ አነባበባችሁን ከሌላው ጊዜ ለየት ማረግ ይኖርብሃል። አንድ መፅሀፍ ሲፃፍ ለ 1 ተማሪ ብቻ ሳይሆን ለሁሉም ነው በዛ stage ላሉት።👐 በዛ stage/ደረጃ ደግሞ አንደኛ የሚወጣም፣ ሁለተኛ የሚወጣም ፣መጨረሻ የሚወጣም ሰው ስላለ ሁሉም ሰው እንዲረዳው ተደርጎ ነው የሚፃፈው። ለዛ ነው reference book ያስፈለገው የተንዛዛውን በአጭሩ ለማስቀመጥ አስተውላችሁት ከሆነ በጣም ትንሽ ገልፅ ብቻ ኖሮት በጣም effective ይሆናል። 🙄 ስለዚህ የመጀመሪው ስራችሁ ምን ላይ focus ማረግ እንዳለባችሁ መረዳት ነው። እንዴት? ከፈተና ወይ ደግሞ ከነባር ተማሪዎች መጠየቅ። ሁለተኛ እና ዋነኛው😃 ማጥናት ማለት information /መረጃ ማከማቸት ማለት ነው። መረጃውን ስታከማቹ መልሳችሁ እንደምታወጡት አርጋችሁ ማስቀመጥ አለባችሁ። ለምሳሌ አንድ የመፅሀፉ መደርደሪያ ላይ አምስ rows/  |___|            |___|            |___|            |___|            |___| አለው የመጀመሪያው ላይ 📕FICTION ብቻ 📗Biography /የሰው ታሪክ 📘 ትምህርታዊ መፅሀፍ 📙 የታሪክ መፅሀፍ 📔  የቀልድ/ተረት ተረቶች  አስቀመጣችሁ እንበል ከዛ እንድ ሰው መቶ እስኪ የታሪክ መፅሀፍ ስጠኝ ቢልህ ለመስጠት አትቸገርም! ለምን ምክንያቱም የተደራጀ መረጃ ስለህ ስለዚህ ለማውጣት እንዳትቸገሩ progressive የሆነ አጠናን አጥኑ መጀመሪያ እርስ/topic-> sub topic->branch or subfield etc ሌላው መረጃውን organized/ስታደራጁ አወጣጡን እያስተዋላችሁ አጥኑ። ምሳሌ :-Structuralism- structuralism views psychology as a study of structure of mind. It is an  expansion of Wundt‘s ideas by his student named Edward Titchener (1867-1927). Titchener  is the founder of structuralism. The goal of structuralists was to find out the units or  elements, which make up the mind such as; sensations, images, and feelings. The best-known  method used by them was introspection ―looking inward into our consciousness‖. It is a  procedure aimed at analyzing the mental experience into three basic mental elements: images,  feelings, and sensations ይሄን ስታነቡ who is the founder of structuralism ? ---Edward Titchener What is the view of structuralism ? --- psychology as a syudy of structure of mind. What makes mind according to the structuralism ? -- sensation,image and feeling What is the method? Introspection -> looking inward into our conscious mind. Done ! make yourlife simple😁 ለ12ተኛ ክፍሎች ሼር አርጉላቸው!!! ━━━━━━━━━━━ @Ethio_High_School  @Ethio_High_School