en
Feedback
Assosa Job Hub

Assosa Job Hub

Open in Telegram

ይህ ቻናል በመንግስት እና በNGOዎች የሚወጡ የስራ ማስታወቂዎችን የሚያገኙበት ቻናል ነው።

Show more
3 802
Subscribers
+124 hours
+67 days
+2130 days
Posts Archive
photo content

photo content

photo content
+2

photo content

#MoH ነሐሴ 13/2018 ዓ.ም የተሰጠውን የሙያ ፈቃድ የፅሑፍ ፈተና የወሰዳችሁ የአንስቴዥያ ሙያ ተመዛኞች፣ ውጤታችሁን ከነገ ነሐሴ 22/2018 ዓ.ም ጀምሮ መመልከት የምትችሉ መሆኑን ጤና ሚኒስቴ
#MoH ነሐሴ 13/2018 ዓ.ም የተሰጠውን የሙያ ፈቃድ የፅሑፍ ፈተና የወሰዳችሁ የአንስቴዥያ ሙያ ተመዛኞች፣ ውጤታችሁን ከነገ ነሐሴ 22/2018 ዓ.ም ጀምሮ መመልከት የምትችሉ መሆኑን ጤና ሚኒስቴር አሳውቋል። የፅሑፍ ፈተናውን ያለፋችሁ ተመዛኞች የተግባር ፈተና ለመውሰድ ነሐሴ 23 እና 24/2018 ዓ.ም ብቻ ምዝገባ የሚከናወን መሆኑ ተገልጿል። በመሆኑም በተገለፁት ቀናት https://hple.moh.gov.et/ ላይ በመግባት የብሔራዊ መለያ ቁጥር (FAN) እና Password በማስገባት መፈተኛ ጣቢያ በመምረጥ ምዝገባችሁን እንድታከናውኑ ተብሏል። ስትመዘገቡ በመረጣችሁት የፈተና ጣቢያ ሲስተሙ የሚሰጣችሁን QR Code የያዘ ስሊፕ ይዛችሁ በፈተናው ወቅት እንድትገኙ ሚኒስቴሩ አሳስቧል፡፡ ✤Join us https://t.me/mock_news https://t.me/mock_news

photo content

photo content

አስቸኳይ  የስራ ማስታወቂያ ተፈላጊ ባለሙያ : 1, የፋርማሲ  ባለሙያ የስራ  ፍቃድና ላይሰንስ  ያለው/ላት ቁሞ/ማ መስራት የምችል/ትችል 2,ክሊኒካል ነርስ #1 3,Bsc  ነርስ#1 4,በአካወንቲግ የተማረ/ች 🙏አድራሻ አሶሳ ከተማ🙏    ደሞዝ በስምምነት ስልክ  በመደወል ያመልክቱ 0938472118

🚨 ሰበር ዜና! ሪያል ማድሪድ ለቪኒሲየስ ጁኒየር ያቀረበውን የውል ማደሻ ጥያቄ ከፍ አደረገ! የቀረበው አዲስ የኮንትራት ማሻሻያ የ26 ዓመቱ የፊት መስመር ተጫዋች ለክለቡ የወደፊት ፕሮጀክት ያለውን ቁልፍ ቦታ ያገናዘበ እንደሆነ ተገልጿል። [David Ornstein ]

የጤና ሙያ ፈቃድ ፈተና ለምትወስዱ ተመዛኞች በሙሉ ________ የጤና ሚኒስቴር ከከፍተኛ ትምህርት ተቋማት በመጀመሪያ ዲግሪ ለተመረቃችሁ ጤና ባለሙያዎች ከነሀሴ 13 - 15/2018 ዓ.ም ለሚሰጠው
የጤና ሙያ ፈቃድ ፈተና ለምትወስዱ ተመዛኞች በሙሉ ________ የጤና ሚኒስቴር ከከፍተኛ ትምህርት ተቋማት በመጀመሪያ ዲግሪ ለተመረቃችሁ ጤና ባለሙያዎች ከነሀሴ 13 - 15/2018 ዓ.ም ለሚሰጠው የጤና ሙያ ፈቃድ ፈተና የመፈተኛ ጣቢያ የምትመርጡት እስከ ነገ ሀምሌ 30/2018 ዓ.ም ድረስ እንድታጠናቅቁ እናሳስባለን፡፡ Website: moh.gov.et Facebook: Ministry of Health,Ethiopia Twitter: x.com/fmohealth YouTube: youtube.com/@FMoHealthEthiopia Tiktok: tiktok.com/@mohethiopia Telegram: t.me/M0H_EThiopia Linkedin: lnkd.in/ewFJ6V

photo content

የብቃት ምዘና ፈተና ለምትወስዱ ጤና ባለሙያዎች በሙሉ ___ የጤና ሚኒስቴር ነሀሴ 13-15 /2018 ዓ.ም ለሚሰጠው የብቃት ምዘና ፈተና ለመውሰድ ስማችሁን ከፋይዳ ቁጥር ጋር አያይዛችሁ በመጠባበቅ ላይ ለምትገኙ የጤና ሙያ ተመራቂዎች በሙሉ፤ ተመዛኞች ከሀምሌ 27- 30/2018 ዓ.ም ድረስ ብቻ https://hple.moh.gov.et/ ማስፈንጠሪያ /Link/ በመጫን FAYDA and Password በማስገባት የፈተና ጣቢያ እንድትመርጡ እናሳስባለን፡፡ ማሳሰቢያ፦ ▪ እያንዳንዱ የፈተና ጣቢያ በየሙያ መስኩ ማስተናገድ በሚችለው ከፍተኛ የተመዛኝ ቁጥር ልክ ገደብ ስለተቀመጠለት የፈተና ጣቢያ ምርጫ ቀድማችሁ በማጠናቀቅ ተጠቃሚ መሆን የምትችሉ መሆኑን እያሳወቅን ከፍተኛው የተመዛኝ ቁጥር በደረሰበት የፈተና ጣቢያ ላይ ተጨማሪ ምዝገባ ማከናወን የማይቻል መሆኑን እናሳስባለን። ▪ በምዝገባ ወቅት ለሚገጥማችሁ ማንኛውም ችግር በነጻ የስልክ መስመር 952 በመደወል ከዚያም 3 ቁጥርን በመጫን በቀጥታ እገዛ ማግኘት የምትችሉ መሆኑን ከወዲሁ እናሳስባለን፡፡ Website: moh.gov.et Facebook: Ministry of Health,Ethiopia Twitter: x.com/fmohealth YouTube: youtube.com/@FMoHealthEthiopia Tiktok: tiktok.com/@mohethiopia Telegram: t.me/M0H_EThiopia Linkedin: lnkd.in/ewFJ6

photo content

photo content

ለብቃት ምዘና ፈተና መረጃ በማስተሳሰር ላይ ለምትገኙ የጤና ሙያ ተመራቂዎች በሙሉ ___________ የብቃት ምዘና ፈተና ለመውሰድ ስማችሁን ከብሄራዊ መታወቂያ መለያ ቁጥራችሁ (National ID F
ለብቃት ምዘና ፈተና መረጃ በማስተሳሰር ላይ ለምትገኙ  የጤና ሙያ ተመራቂዎች በሙሉ ___________ የብቃት ምዘና ፈተና ለመውሰድ ስማችሁን ከብሄራዊ መታወቂያ መለያ ቁጥራችሁ (National ID FAN 16 Digit) ጋር በማስተሳሰር ላይ የምትገኙ ነገር ግን በተለያዩ ምክንያቶች ያላገባደዳችሁ የጤና ሙያ ተመራቂዎች፤ የመረጃ ማስተሳሰሪያ ጊዜ ገደብ እስከ ሀምሌ 24/2018 ዓ.ም የተራዘመ መሆኑን እያሳወቅን ፣ በተጨማሪም ለፈተናው አስፈላጊውን ቅድመ ዝግጅት ለማድረግ የሚረዱና ጠቃሚ መረጃዎችን የያዙ Information Booklets እንዲሁም Practice Test Booklets ከዚህ በታች በተቀመጡት Zip files ውስጥ ማግኘት የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን፡፡

የስራ ቅጥር ማስታወቂያ ‎ኦሜጋ መካከለኛ ክሊኒክ ‎የስራ መደብ - 2 ክሊኒካል/ዲፕሎማ ነርስ - 2 ክሊኒካል/ዲፕሎማ ላብራቶሪ ‎የታደሰ የሞያ ፈቃድ ያለው/ያላት ‎የስራ ልምድ: 0 አመት እና ከዚያ በላይ ‎ደሞዝ: 15000 ብር ከዲውቲ ውጭ ‎ዶክመንት:የትምህርት ማስረጃዎችን በኮፒ በመያዝ በአካል በመምጣት ይመዝገቡ:: ‎አደራሻ  አሶሳ (አምባ በር) ‎ስልክ :0957556815

ስራ ቅጥር ማስታወቂያ ዶ/ር ሲሳይ መካከለኛ ክሊኒክ የስራ መደብ lab technician/technologist የ ቅጥር ሁኔታ በቋሚነት የታደሰ የሞያ ፈቃድ ያለው/ያላት የስራ ልምድ: 0 አመት እና ከዚያ በላይ ብዛት :2 ደሞዝ: በስምምነት 📍ካምፓስ ዋናው በር: አሶሳ ዮኒቨርሲቲ ስልክ :0911416097

የስራ ቅጥር ማስታወቂያ _1___የስራ ድርሻ _ ካርድ ክፍል _የስራ ቦታ _ ካምፓስ ሰፈር ከሻንጉል ሆስፒታል ጀርባ ፋና መካከለኛ ክሊኒክ _ፆታ _ ሴት የት/ት ደረጃ __ 10+ (ተማሪ ሆነው ክረምት መስራት ለሚፈልጉ ቅድሚያ እንሰጣለን) ስልክ _ 0967624007