cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

🕌 ዲነል ኢስላም የእስልምና እምነት በሐበሻ ምድር☪🇪🇹

📚📚 ይህ 𝐄𝐭𝐡𝐢𝐨 𝐦𝐮𝐬𝐥𝐢𝐦 𝐦𝐞𝐝𝐢𝐚   በሚል የተሰየመ ሲሆን📚 ☪👉ይህ የቴሌግራም ቻናል በሱና ኡለሞች ኡስታዞችና ዳኢዎች ማንኛውም የትምህርትአይነት የሚተላለፍበት ቻናል ነው ✍እስልምና አማራጭ የሌለው መፍትሔ ነው!! 🇵🇸 ▮ቻናላችንን ጆይን @ethio_Muslim_media ▮ጉሩፓችንን 𝐚𝐝𝐝 @eslam_sunneh3901

Show more
Ethiopia7 663The language is not specifiedReligion & Spirituality46 945
Advertising posts
1 792
Subscribers
+1124 hours
+447 days
+12730 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

Photo unavailableShow in Telegram
📮አጭር መልዕክት ለሙስሊሞች በሙሉ ነገ ማለትም ሰኞ የዐሹራእ ጾም  እዳያመልጠን ነገ /ሰኞ: 9ኛ ቀን ነው ማክሰኞ: 10ኛው ቀን  ነው። 👉ቻናላችንን ሼር ጆይን ያድርጉ 👇👇👇👇 https://t.me/ethio_muslim_media
Show all...
👍 3🎉 1💯 1
السلام عليكم ورحمة الله وبركاته ሌላ ነገር አንፈልግም ይህ ቻናል እንካን ለንትርክ ይቅርና ቁርኣን ሀዲስን ለኡማው እንዴት ባደረስኩ ያሚል ቻናል ነው አሁንም እላቹሃለሁ በሚዲያ ላይ ራሳቹን ትልቅ ዳኢ ኣሊም የምታደርጉ አላህን እንፍራ ቁጭ ብለን እንቅራ ራሳችንን በአንድ መስአላ ሁሌ መሽጉል አናድርግ . በቃ ሁሌ እይይይይይ ማለት አያስጠላም ? በቃ ሹባ ያለበትን ለኡለሞች እንተወው የሚቀራ ኪታብ ጠፍቶ ነው? ስራ ጠፍቶ ነው? አረ እባካቹን ሙስሊሞች ወደ ዳዕዋ ሰለፊያን በኛ ሰበብ እንዳይገቡ እንዲጠሉ ወደ ትክክለኛው መንገድ እንዳይመጡ ሰበብ እንቅፋት አንሁን በቃ በራሳችን መሽጉል እንሁን ኣንድን መስአላ 3 ሶስት አመት ሙሉ ይዞ ኝኝኝኝኝ ማለት አይከብድም? ✅ስድባቹ እዛው በጀመራቹት ቦታ ጭረሱት እኛ ከስድብ ከመሳሰሉት ነገራቶች ተወቁፍ አድርገናል  ይህ ቻናል ከፊትና የጠራ ነው። ولله الحمد والمنة 🤝 ቻናላችንን ሼር ጆይን ያድርጉ 👇👇👇👇 https://t.me/ethio_muslim_media
Show all...
🕌 ዲነል ኢስላም የእስልምና እምነት በሐበሻ ምድር☪🇪🇹

📚📚 ይህ 𝐄𝐭𝐡𝐢𝐨 𝐦𝐮𝐬𝐥𝐢𝐦 𝐦𝐞𝐝𝐢𝐚   በሚል የተሰየመ ሲሆን📚 ☪👉ይህ የቴሌግራም ቻናል በሱና ኡለሞች ኡስታዞችና ዳኢዎች ማንኛውም የትምህርትአይነት የሚተላለፍበት ቻናል ነው ✍እስልምና አማራጭ የሌለው መፍትሔ ነው!! 🇵🇸 ▮ቻናላችንን ጆይን @ethio_Muslim_media ▮ጉሩፓችንን 𝐚𝐝𝐝 @eslam_sunneh3901

3👌 2👍 1🎉 1💯 1
📮አጭር መልዕክት ለሙስሊሞች በሙሉ ነገ ማለትም ሰኞ የዐሹራእ ጾም  እዳያመልጠን ነገ /ሰኞ: 9ኛ ቀን ነው ማክሰኞ: 10ኛው ቀን  ነው። ቻናላችንን ሼር ጆይን ያድርጉ 👇👇👇👇 👉@tewhid_firste1446
Show all...
Photo unavailableShow in Telegram
💥 ተጀመረ ተጀመረ ተጀመረ ‼️ 💐ልዩ የሙሐደራ ፕሮግራም በቀጥታ ስርጭት ከታላቁ አንዋር መስጂድ። 🏡 በአል ፉርቃን ኢስላማዊ ስቱዲዮ Official የtelegram Chanel። 🎙️ በኡስታዝ አቡ ሰልማን ዓብዱልመጂድ ቢን ወርቁ አላህ ይጠብቀው። 🚧ቶሎ 🚧ገባ 🚧በሉና 🚧አዳምጡ ‼️ 🔄 Play ▶️ ────◉ 7:10 AM 👇 ሙሀደራውን ለመከታተል👇 📎 https://t.me/Al_Furqan_Islamic_Studio?livestream
Show all...
👍 2
Photo unavailableShow in Telegram
💥 ተጀመረ ተጀመረ ተጀመረ ‼️ 💐ልዩ የሙሐደራ ፕሮግራም በቀጥታ ስርጭት ከታላቁ አንዋር መስጂድ። 🏡 በአል ፉርቃን ኢስላማዊ ስቱዲዮ Official የtelegram Chanel። 🎙️ በኡስታዝ አቡ ሰልማን ዓብዱልመጂድ ቢን ወርቁ አላህ ይጠብቀው። 🚧ቶሎ 🚧ገባ 🚧በሉና 🚧አዳምጡ ‼️ 🔄 Play ▶️ ────◉ 7:10 AM 👇 ሙሀደራውን ለመከታተል👇 📎 https://t.me/Al_Furqan_Islamic_Studio?livestream
Show all...
🔈 #ተጠንቀቁ ወደ ተለያዩ ውጭ ሀገራት " ስራ ነው " በሚል ፕሮሰስ እያደረጋችሁ ያላችሁ ወጣቶቻችን የትም ሀገር ይሁን የምትሄዱት ስራው ምን እንደሆነ እና ለደህንነታችሁም አስተማማኝ መሆኑን አረጋግጡ። " ለስራ ውጭ እንላካችሁ " የሚሉትን ደላሎችንም ሆነ ኤጀንሲዎች ፦ - ስራው ምንድነው ? - በትክክል ድርጅቱ ያለበት ሀገር የት ነው ? - የድርጅቱን ህጋዊነት የሚያሳይ ማስረጃ አሳዩን ! - ባለበት ሀገር ሕጋዊ ስርዓት የተመዘገበበትን ፋይል አሳዩን ! ብላችሁ ጠይቋቸው። ከዚህ ውጭ በተድበሰበሰ ሁኔታ " ጠቀም ያለ ገንዘብ ነው የምታገኙት " በሚል ብቻ መረጃ ፤ ማስረጃ በሌለበት ሁኔታ የሚደረግ የውጭ ሂደት ብታቋርጡ መልካም ነው። አንዳንድ ስለ ገንዘብ እንጂ ፍጹም ስለ ሰው ህይወት የማያሳስባቸው ደላሎች እና ኤጀንሲዎች በርካታ ወጣቶችን እያታለሉ መጀመሪያ ወዳሉት ሳይሆን ወደ ሌላ ምንም ደህንነቱ ወዳልተረጋገጠ ሀገር እየላኩ ሰዎችን በማጭበርበር ላይ ወደ ተሰማሩ ድርጅቶች እያስገቧቸው ነው። በነዚህ ድርጅቶች ውስጥ በሚቆዩበት ወቅት በርካታ ኢ-ሰብዓዊ ድርጊቶች ይፈጸምባቸዋል። የወጣትነት ጊዜያችሁ ሳያልፍ ህይወታችሁን ለማሻሻል ብላችሁ እጅግ ተቸግራችሁ ፤ ቤተሰብም አስቸግራችሁ ብዙ ብር ከፍላችሁ ወደ ውጭ ሀገር የምትሄዱ ልጆች ስለምትሄዱበት ሀገር እና ስራ በደንብ አጣሩ አንብቡ። ዘመኑ  የቴክኖሎጂ  ነውና በስልካችሁ ላይ ገብታችሁ የምትሄዱበት ሀገር ስላለው ደህነት፣  ስላለው የስራ ሁኔታ ፣ እናተም ትስሩታላችሁ ስለሚባለው ስራ በደንብ አረጋግጡ። በኦንላይን የማያታውቁት ሰው ወይም በማስታወቂያ " ለስራ ወጣቶችን እንፈልጋለን " ሲሉ አትመልሱላቸው። ⚠️ በቀጣይ " ጠቀም ያለ ገቢ የሚያስገኝ ስራ ነው ! " እየተባለ ከተለያዩ የዓለም ሀገራት በብዛት ወጣቶችን በማዘዋወር አንዳንድ ድርጅቶች እያስገቡ ወጣቶችን የሚያሰሯቸውን የኦንላይን ማጭበርበር  / Online Scam / ድርጊት አይነቶችን በዝርዝር እንዳስሳለን።
Show all...
2
✅ ማስታወሻ ⤵️⤵️ 💐 ለአልፉርቃን ኢስላማዊ ስቱዲዮ ቤተሰቦች እንዲሁም ለአጠቃላይ ሙስሊሞች በሙሉ፦ ▶️ ዓሹራ በሂጅሪ አቆጣጠር ከአራቱ ከተከበሩ ወራቶች ውስጥ በሚመደበውና በሂጅሪ ካላንደር የመጀመርያ ወር በሆነው ሙሐረም ወር ውስጥ የሚገኝ 10ኛ ቀን ነው። ☑️ ሙሐረም 10 (ዐሹራ) ልዩ ቀን የሆነበት ምክንያት ደግሞ ነብዩላህ ሙሳ( ዐለይሂ ሰላም) ከግፈኛውና አባገነን ከሆነው ፊርዐውን ግፍና በደል ነፃ የወጡበት ቀን፤ ፊርዐዉንና ተከታዮቹ ደግሞ የሰመጡበት ቀን በመሆኑ ነው። 📌 የ አላህ መልዕክተኛ( ሰለላሁ ዐለይሂ ወሰለም) የዐሹራ ቀንን  መፆም ያለፈውን የአንድ አመት  ወንጀልን ያስምራል ብዬ እከጅላለሁ ብለዋል። 📌 ዋናው የሚፆመው ቀን 10ኛው ቀን ሲሆን ነገር ግን 9 ኛው የሚፆምበት ምክንያት ደግሞ አይሁዶችን ለመቃረን ነው። 📌 ለዚሁ ምክንያት ነው የአላህ መላክተኛ(ሰለላሁ ዐለይሂ ወሰለም) የመጨረሻቸው የሆነውን የዐሹራ 10ኛ ቀን ከፆሙ በኋላ ለቀጣይ አመት  አላህ ካደረሰኝ አይሁዶችን ለመቃረን(ከነሱ ጋር ላለመመሳሰል) ዘጠነኛውም ቀን ጨምሬ(ማለትም ከዋናው ዐሹራ ቀን አንድ ቀን አስቀድመው በመጨመር )እፆማለሁኝ ብለው ነበር። የአላህ መልዕክተኛ(ሰለላሁ ዐለይሂ ወሰለም) ለቀጣዩ አመት ዓሹራ ሳይደርሱ በአላህ ውሳኔ ወደ አኺራ ተሸጋገሩ። 🗓 ስለዚህ የዘንድሮው 1446 ሂጅሪ የዓሹራ 10ኛ ቀን በ ኢትዮጵያ አቆጣጠር የፊታችን ማክሰኞ ማለትም (09/11/16E.C) ሲሆን  ዘጠነኛው ደግሞ የፊታችን ሰኞ የሚሆነው (08/11/16E.C) ነው። 🚨 በመሆኑም የፊታችን ሰኞ ዓሹራ ዘጠነኛውና የፊታችን ማክሰኞ ዓሹራ አስረኛውና ዋናው በመሆኑ ሁላችንም በመፆም በዒባዳ ልናሳልፋቸው ይገባናል። ✅ Note ⤵️⤵️ 💐 To Alfurqan Islamic Studio families and to all Muslims in general: Ashura is the 10th day of Muharram, the first month of the Hijri calendar, which is one of the four sacred months of the Hijri calendar. ☑️ The reason why Muharram 10 (Ashura) is a special day is the day when Prophet Musa (peace be upon him) was freed from the tyranny and oppression of Pharaoh; Because it was the day Pharaoh and his followers were drowned. 📌 The Messenger of Allah (peace be upon him) said that fasting on the day of Ashura erases the sins of the previous year. 📌 The main fasting day is the 10th day, but the reason for fasting on the 9th is to oppose the Jews. It is for this reason that the Messenger of God (peace and blessings of Allah be upon him) said that after fasting on the 10th day of Ashura, which was his last, for the next year, if Allah sends me to oppose the Jews (not to be like them), I will fast on the ninth day as well (that is, by adding one day before the main day of Ashura). Allah's Messenger (peace be upon him) moved to the Akhira by Allah's decision before reaching Ashura for the next year. 🗓 So this year 1446 Hijri, the 10th day of Ashura in Ethiopian calendar is Tuesday (09/11/16E.C) and the ninth day is Monday (08/11/16E.C). 🚨 Therefore, since next Monday is the ninth Ashura and next Tuesday is the tenth and main Ashura, we should all fast and spend them in worship. 💻 Al-Furqan Islamic Studio 🔗 t.me/Al_Furqan_Islamic_Studio 🔗https://t.me/tewhid_firste1446/5152 🔗https://t.me/tewhid_firste1446/5152
Show all...
አል ፉርቃን ኢስላማዊ ስቱዲዮ

↩ القناة الرسمية للدعوة السلفية في الحبشة تعتني بنشر الخطب والمحاضرات والفتاوى والفوائد العلمية ↪️ ይህ በኢትዮጵያ በሱና ዱዓቶች የሚዘጋጁ ተከታታይ ትምህርቶች ሙሓደራዎችና አጫጭርና ጠቃሚ ፅሁፎች የሚቀርቡበት የአል ፉርቃን ኦፊሻል ቻናል ነው። 👇 ሀሳብ አስተያየት ለመስጠት 👇 ↪️ @Al_Furqan_Islamic_Studio_bot

👍 6🎉 1
#EthioTelecom በ2016 በጀት ዓመት 93.7 ቢሊዮን ብር ገቢ በማግኘት የዕቅዳቸውን 103.6% ማሳካቱን ምክንያት በማድረግ ከዛሬ ሐምሌ 5- 7/ 2016 ዓ.ም ለ3 ቀናት የሚቆይ 1 ጊ.ባ ዳታ 25 ደቂቃ የድምጽ እና 50 አጭር መልዕክት ጥቅል የምስጋና ስጦታ አበርክቷል። እየተጠቀማችሁ!.. ለዘመድ ለጋደኛ ለላወቁት በሙሉ ሼር በማድረግ ያሳውቁ። 👉Join👇 @tewhid_firste1446
Show all...
👍 5
🎁ወሳኝ የጁምዓ ቀን ግብዣ 🎁 ۞ اللهم صل وسلم على نبينا محمد ۞ 🌟🌟اللهم صل على محمد وعلى آل محمد كما صليت على إبراهيم وعلى آل إبراهيم في العالمين إنك حميد مجيد🌟🌟 ቻናላችንን ሼር ጆይን ያድርጉ 👇👇👇👇 @ethio_muslim_media
Show all...
🕌 ዲነል ኢስላም የእስልምና እምነት በሐበሻ ምድር☪🇪🇹

📚📚 ይህ 𝐄𝐭𝐡𝐢𝐨 𝐦𝐮𝐬𝐥𝐢𝐦 𝐦𝐞𝐝𝐢𝐚   በሚል የተሰየመ ሲሆን📚 ☪👉ይህ የቴሌግራም ቻናል በሱና ኡለሞች ኡስታዞችና ዳኢዎች ማንኛውም የትምህርትአይነት የሚተላለፍበት ቻናል ነው ✍እስልምና አማራጭ የሌለው መፍትሔ ነው!! 🇵🇸 ▮ቻናላችንን ጆይን @ethio_Muslim_media ▮ጉሩፓችንን 𝐚𝐝𝐝 @eslam_sunneh3901

00:24
Video unavailableShow in Telegram
🎁 የጁምዓ ግብዣ 🎁 ۝ إِنَّ اللَّهَ وَمَلائِكَتَهُ يُصَلُّونَ عَلَى النَّبِيِّ يَا أَيُّهَا الَّذِينَ آمَنُوا صَلُّوا عَلَيْهِ وَسَلِّمُوا تَسْلِيمًا ۝ ﷺ 🌟🌟اللهم صل على محمد وعلى آل محمد كما صليت على إبراهيم وعلى آل إبراهيم في العالمين إنك حميد مجيد🌟 💥💬ወደ መልካም ነገር ያመላከተ ሰው የሰራ ሰውን አጅር ያህል ያገኛል ረሱል (ﷺ) 💬💥ቻናላችንን ተቀላቀሉ Shere ጆይን ያድርጉ https://t.me/ethio_muslim_media
Show all...
1.33 MB
👍 1
Choose a Different Plan

Your current plan allows analytics for only 5 channels. To get more, please choose a different plan.