cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

የክርስቶስ ፍቅር

#የእግዚአብሔር ቤተሰቦች ⛪️በዝቻናል ላይየሚለቀቀው ✝️የተለያዩ ኮርስ መዝሙር🗒️🗒️✏️ ጥያቄ እና መልስ ✝️ ስለሰንበት ትምህርት ቤት✝️ ✝️ወቅታዊ መረጃ📋 👉ይሄ ቻናል የቅድስት ቤተክርስቲያን ዶግማ እና ቀኖና የጠበቀ 🕯️6🕯️ሰማይቷ ከጎናችን ሁኝ🕯️6🕯️ ለማንኛውም አሳብ አስታየት 📝📝 👇👇 @Bemnet_6inate

Show more
Advertising posts
387
Subscribers
No data24 hours
+27 days
+2530 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

Photo unavailableShow in Telegram
"ዛሬ ... ❼...🕯 አጋእዝተ ዓለም ቅድስት ሥላሴ ናቸው የአብርሃሙ ሥላሴ ወቶ ከመቅረት ከክፉ ነገር ሁሉ ይሰውሩን🙏 @Orthodox_mezmur6
Show all...
🥰 3👍 1 1
እናት አለኝ የምታብስ እንባ ሊቀ መዘምራን ቴዎድሮስ ዮሴፍ እናት አለኝ የምታብስ እንባ አያታለሁ ስወጣ ስገባ ኪዳነምረት/3/ አምባ መጠጊያ ናት ሔዋን ሰጥታኝ ከበለሱ ፍሬ ራቁቴን ብቆምም አፍሬ ልብሴን ይዘሽ ወደኔ መጥተሻል ደጏ እናቴ ቤቴን አድምቀሻል ኪዳነምረት/3/ አምባ መጠጊያ ናት አዝ.......... ለዘላለም ንፅሕት በመሆኗ ከእኔ ጋር ነው ሕያው ቃልኪዳኗ ደስተኛ ነኝ ሐዘኔን አልፌ አፅናኝ ሆናኝ የመስቀል ስር ትርፌ ኪዳነምረት/3/ አምባ መጠጊያ ናት አዝ......... ከጥፋት ውሃ ማረፊያዬ መርከቤ ነሽ ከሞት ማምለጫዬ የአምላክ እናት ምልጃሽ ሆኖኝ ክብሬ በሕይወት አለሁ ጥልቁን ተሻግሬ ኪዳነምረት/3/ አምባ መጠጊያ ናት አዝ......... በእናትነት ሕይወቴን ጎብኝታ ልቤ አረፈ ተነቅሎ በሽታ ሰንሰለቴ ከእግሬ ተቆረጠ መራራዬ በልጅሽ ጣፈጠ ኪዳነምረት/3/ አምባ መጠጊያ ናት አዝ......... ሔዋን ሰጥታኝ ከበለሱ ፍሬ ራቁቴን ብቆምም አፍሬ ልብሴን ይዘሽ ወደኔ መጥተሻል ደጏ እናቴ ቤቴን አድምቀሻል ኪዳነምረት/3/ አምባ መጠጊያ ናት አዝ........ 👇👇👇 @Orthodox_mezmur6 @Orthodox_mezmur6
Show all...
👍 1 1
#ደጅ_ጠናው_ቆይቼ ደጅ ጠናው ቆይቼ ኪዳነ ምሕረትን ተፅናናሁኝ እረሳው ሀዘኔን የአምላክ እናት እመቤታችን ሞገስ ሁኚኝ ቀሪው ዘመኔን{፪} የመከራው ዘመን አለፈ እንደዋዛ አንቺን ተጠግቼ የአለሟን ቤዛ የልጅሽ ቸርነት ያንቺን ደግነት ባርያሽን ሰወረኝ ካስጨናቂው ሞት እናቴ ስምሽን ስጠራ አለፈ ያሁሉ መከራ እንባዬ በፊችሽ ፈሰሰ እምዬ በአንቺ የታበሰ....ሰላም እለኪ ልቤ በአንቺ ፀና ከፍ ከፍም አለ በጠላቶቼ ላይ አፌ ተናገረ በማዳንሽ ስራ ባሪያሽ ደስ ብሎኛል የኃያላኑን ቀስት ልጅሽ ሰብሮልኛል እናቴ ስምሽን ስጠራ አለፈ ያሁሉ መከራ እንባዬ በፊችሽ ፈሰሰ እምዬ በአንቺ የታበሰ....ሰላም እለኪ እጄ ባዶ ሲሆን ወዳጆቼም ሸሹ በመርገም ምክራቸው ሊለያዩን ሲሹ እርሱ የሰጠኝን እርሱ ወሰደ አልኳቸው እመቤቴ አለችኝ ብዬ አሳፈርኳቸው እናቴ ስምሽን ስጠራ አለፈ ያሁሉ መከራ እንባዬ በፊችሽ ፈሰሰ እምዬ በአንቺ የታበሰ....ሰላም እለኪ ከአውደ ምህረቱ ሆኜ ስጠራት ዘንበል ብላ አየችኝ ኪዳነ ምሕረት ሀሳብሽን ምንም የለም የሚመስለው እረፍት ያገኘሁት እናቴ ባንቺ ነው እናቴ ስምሽን ስጠራ አለፈ ያሁሉ መከራ እንባዬ በፊችሽ ፈሰሰ እምዬ በአንቺ የታበሰ....ሰላም እለኪ @Orthodox_mezmur6 @Orthodox_mezmur6
Show all...
🥰 2 1
ደጅ ጠናው ቆይቼ.mp32.68 MB
2:48:03
Video unavailableShow in Telegram
👉 ስለዘማርያምስ ምን ትላለህ ከተባለ? 💚...አቅሙን አይቻለሁ። በዘመኔ ዘማርያምን የመሰለ አዋቂ ወጣት በማየቴ ኮርቻለሁ። በደንብ አድርጎ የእውነትን ወንጌል፣ ✅...የእውነትን ትምህርት አስተምሯቸዋል። 1ዐዐ% ብዙ የመጸሐፍ ቅዱስን ማስረጃ ያቀረበ ወንጌልን የታጠቀ ወጣት ነው። ቆሜ አጨብጭቤያለሁ። 👉...ትህትናው ለማስረዳት የሚሄደው ርቀት የሚጠቅሳቸው ጥቅሶች ተገቢነት ና ሙሉዕነት 🕯...እድሜ ከጤና ይስጥልን 🤲 ❤️...ሰንበት ትምህርት ቤት እንደዚህ አይነት ወጣቶችን ታፈራለች። ሰንበት ትምህርት ቤት ገብታችሁ ክርስትናን የማትከታተሉ ወጣቶች ጊዜው አሁን ነው። ዲያቆን ዘማርያም ዘለቀ ለመቀላቀል👇👇      @Mezmure_tewahdo      @Mezmure_tewahdo      🕊ለወዳጅ ለዘመዶ ያካፍሉ🕊
Show all...
Sofia_ወደ_ተዋህዶ_ጉዞዋን_ጀምራለች_ተሀድሶዎች_በ4000_ሰው_ፊት_መልስ_አጡ_ቅድስት_aXBRQFXDB8E.mkv113.45 MB
🥰 1
ኦርቶዶክሳዊ መሆን በራሱ መመረጥ ነው። “ከማኅፀን ጀምሮ በአንተ ላይ ተጣልሁ፤ ከእናቴ ሆድ ጀምረህ አንተ አምላኬ ነህ። መዝሙር 22፥10 @Orthodox_mezmur6 @Orthodox_mezmur6
Show all...
👍 2🥰 1
Photo unavailableShow in Telegram
ዛሬ.....27🕯️መድዬ የኔ አባት ♥️ 🌹መድዬ ከክፉ ሁሉ ይጠብቀን🙏 🌹ያሰብነውን ሁሉ ያሳካልን🙏 🌹ወቶ ከመቂረት ይጠብቀን........አሜን 🙏🙏🙏 🌼🌺🌼🌺🌼🌺 @Orthodox_mezmur6
Show all...
2🙏 1
የምኮራብሽ🥰 ማንነቴ😘 ♥️ኦርቶዶክስ እናቴ♥️ 🌹🌺🌹🌺🌹🌺 @Orthodox_mezmur6 @Orthodox_mezmur6
Show all...
👍 6
🕯️እንኳን አደረሳችሁ ♥️🌺🌼 @Orthodox_mezmur6 @Orthodox_mezmur6
Show all...
1
Choose a Different Plan

Your current plan allows analytics for only 5 channels. To get more, please choose a different plan.