en
Feedback
Alex casting & film production ♈️ (አሌክስ )ካስቲንግ ️️

Alex casting & film production ♈️ (አሌክስ )ካስቲንግ ️️

Open in Telegram

ÆX ©asting 🎙️🗣️🎙️Vocal and acting training 🎭 🗣️ Casting 🎬 film 🎥 Advertising 📽 🎶music clip Please send your... photo: Name: Age: Number: Address: @Al_as13_7

Show more
1 214
Subscribers
-124 hours
+67 days
+1130 days
Posts Archive
እሁድ ሰኔ 28 ከቀኑ 10:00 ጀምሮ በሚኖረን ፕሮግራም ላይ የሙሴ ጸሊምን አጭር ፊልም እንመለከታለን! በዲያቆን ኢዩኤል ሃብታሙ በአባ ሙሴ ጸሊም ዙሪያ የሚቀርበውን ዳሰሳ እንከታተላለን! ቲኬትዎን
እሁድ ሰኔ 28 ከቀኑ 10:00 ጀምሮ በሚኖረን ፕሮግራም ላይ የሙሴ ጸሊምን አጭር ፊልም እንመለከታለን! በዲያቆን ኢዩኤል ሃብታሙ በአባ ሙሴ ጸሊም ዙሪያ የሚቀርበውን ዳሰሳ እንከታተላለን! ቲኬትዎን ቀድመው በመቁረጥ የዚህ ልዩ የሲኒማ ምሽት አትራፊ ይሁኑ! https://forms.gle/su1ZSa3daAvmUDqx9

https://youtu.be/zTDxNBveT6A?si=a9MlNJGof_uPFV-z 🔥🔥 giveaway  🔥🔥🔥 ተዘጋጅቷል ቤተሰብ ያቤፅ ሚዲያ ይህንን ዩቲዩብ ሰብስክራይብ  በማድረግ ስክሪንሻት ለሚልኩልን እንዲሁም የመጀመርያው መዝሙር አይተው ላይክ አድርገው ኮሜንት ላደረጉ ኮሜንት የምታደርጉት ዝማሬ መላእክት ያሰማልን  ከ AFP ብቻ ብላችሁ ፃፉ ለ አሸናፊዎች የመጀመርያው አሸናፊ 1500 ሁለተኛ አሸናፊ 1000 ሶስተኛ አሸናፊ 500 ብር ሽልማት ተዘጋጅቷል   ሼር እንዲሁም ብዙ ሰብስክራይብ ላስደረገ ለ አንድ ሰው ደግሞ 1000 ብር ይሸለማል ሁላችሁ ተሳተፉ  ስክሪንሻት መላካችሁ  እንዳትረሱ

🔥🔥 giveaway 🔥🔥🔥 ተዘጋጅቷል ቤተሰብ ይህንን ዩቲዩብ ሰብስክራይብ በማድረግ ስክሪንሻት ለሚልኩልን እንዲሁም የመጀመርያው መዝሙር አይተው ላይክ አድርገው ኮሜንት ላደረጉ ኮሜንት የምታደርጉት ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ከ AFP ብቻ ብላችሁ ፃፉ ለ አሸናፊዎች የመጀመርያው አሸናፊ 1500 ሁለተኛ አሸናፊ 1000 ሶስተኛ አሸናፊ 500 ብር ሽልማት ተዘጋጅቷል ሼር እንዲሁም ብዙ ሰብስክራይብ ላስደረገ ለ አንድ ሰው ደግሞ 1000 ብር ይሸለማል https://youtu.be/Earx7WPwsiU?si=2REnw-uhU_TOpK2Z ሁላችሁ ተሳተፉ ስክሪንሻት መላካችሁ እንዳትረሱ

አስቸኳይ ካሜራ ማን ለ ጦርሀይሎች ቅርብ የሆነ አሁኑኑ በውስጥ አናግሩኝ

ለቀረፃ የሚሆን old house ያላችሁ ፎቶ ላኩልኝ የድሮ ቤት

እጅግ ልብን የሚመስጥ ዝማሬ ተነሽ ኢትዮጵያ ለፀሎት ወንድማችን ዘማሪ ታለጌታ ወግደረስ ሰብስክራይብ ላይክ ሼር በማድረግ ወንድማችንን ደግፉ https://youtu.be/LYx165IHtZ8?si=GervBb4VBGKocmuN እኔበም በፕሮዳክሽን ተሳትፌበታለሁ ሙሉ ዝግጅቱ በኔ ተዘጋጅቶ ቀርባል አስተያየታችሁንም እጠብቃለሁ

📲ቀጣይ ሳምንት እዚህ App ላይ Register ማድረግ ይቆማል እየተባለ ነው ቀጥታ ወደ Listing process ሊያመሩ ነው ... 🔥 ☑️ አሁኑኑ አፑን አውርዱና 750$ ተቀበሉ ይሄ 750$ L
📲ቀጣይ ሳምንት እዚህ App ላይ Register ማድረግ ይቆማል እየተባለ ነው ቀጥታ ወደ Listing process ሊያመሩ ነው ... 🔥 ☑️ አሁኑኑ አፑን አውርዱና 750$ ተቀበሉ ይሄ 750$ List በሚደረግበት ሰዓት 75$ ያወጣል ከ12,000 ብር በላይ ➡️ App Download Link: 👇👇 https://w.verivault-chain.net/apk/kwtcn/kwtcn.apk 💥 750$ ለማግኘት ይሄንን invitation code የግድ አስገብታችሁ መመዝገብ አለባችሁ👇👇 ➡️ Invitation Code:  56SVA0

ለ ፎቶ እና ቪዲዮ ማስታወቂያ ሞዴሎች እንፈልጋለን ሰላም ለናንተ ይሁን እንደምን አላችሁ ? ሞዴሎች ለፎቶ እና ቪዲዮ ማስታወቂያ ሰለምንፈልግ ጥራት ያለቸው ምስሎች እንዲሁም የተሟላ መረጃ ላኩልን ሁሌም ማስታወቂያ ስንለቅ የተሟላ መረጃ ላኩ ፎቶ ብቻ ብትልኩልን ምላሽ አንሰጥም portfolio አዘጋጁ እንደ ባለሞያነታችሁ ጥንቁቅ ሁኑ ሌሎች ስራዎች ለመስራትም ይረዳቹሀል በዚህ ዙርያ እንዳማክራችሁ ከፈለጋችሁም inbox አድርጉልኝ @Al_as13_7

ተወዳጆች እንደምን ሰነበታችሁ የተመረጣችሁ ተዋንያን በውስጥ መልእክት አስቀምጠንላቹሃል ስክሪፕት አሁን እንልክላቹሀለን አንድ እናት ካራክተር እንፈልጋለን እድሜ ከ 50 በላይ የሆነች ኦርቶዶክስ የሆነች ይህ መንፈሳዊ ድራማ ሰለሆነ ነው🙏

ሰላም ተወዳጆች እንደምን ቆያችሁ ከረጅም አድካሚ ጉዞ በኋላ ወደ ስራ ተመልሰናል አጫጭር መንፈሳዊ ድራማዎች ለቀረፃ አዘጋጅተን አብረውን የሚሰሩ እየተጠባበቅን እንገኛለን ኦርቶዶክስ የሆናችሁ ከ 18 አመት በላይ የሆናችሁ ስክሪፕት መሸምደድ የምትችሉ በውስጥ መስመር ሰም እድሜ አድራሻ ስልክ ፎቶ አስቀምጡልን የምትልኩልን ፎቶ ምን አይነት ማስዋቢያ ሳትጠቀሙ መሆን አለበት @Al_as13_7

ማስታወቂያ 01 ረቡኒ አርት ሻይን የሚያደርጉና በውሃ መፀዳት የሚችሉ sign board እና ኢፖክሲ በፈለጉት ሳይዝ ይዘዙን ያሉበት ድረስ እናመጣለን። 📞+251921003752
+7
ማስታወቂያ 01 ረቡኒ  አርት ሻይን የሚያደርጉና በውሃ መፀዳት የሚችሉ sign board እና ኢፖክሲ በፈለጉት ሳይዝ  ይዘዙን ያሉበት ድረስ  እናመጣለን። 📞+251921003752       

🔥 በነፃ! በነፃ! በነፃ! 🔥 — ለአሌክስ ካስቲንግ እና ፊልም ፕሮዳክሽን አባላት ብቻ! — ሰላም እንደምን አላችሁ የጥበብ ቤተሰቦች? ዛሬ አንድ ትልቅና ልዩ እድል ይዘንላችሁ መጥተናል። ሁላችንም የምናውቀው እውነት አለ፤ ድንቅ ስራ ኖሮህ ሰዉ ካላየውና ካላወቀልህ ዋጋ የለውም። ለዚህ ነው እርስ በርስ እንድንደጋገፍና እንድንተዋወቅ ይህንን ወርቃማ እድል ያዘጋጀነው። 📢 በነፃ እናስተዋውቅልዎት! ምን አለዎት? ምንስ ይሠራሉ? ተሰጥኦዎ ምንድነው? የቱን ስራዎን ነው ሰዉ እንዲያውቅልዎት የሚፈልጉት? ተዋናይ፣ ደራሲ፣ የቪዲዮ ኤዲተር፣ የሞሽን ግራፊክስ ባለሙያ ወይም የድምፅ ተራኪ ከሆኑ... ያሰቡትና የደከሙበት ስራዎ እንዲተዋወቅልዎት አሁኑኑ ያጋሩን! ለሚቀጥሉት 15 ቀናት በየቀኑ በጥንቃቄ የተመረጡ አንድ አንድ ማስታወቂያዎችን በዚህ ግሩፕ ላይ በነፃ እንለቃለን። 📌 አሁኑኑ የምትተማመኑበትን ምርጥ ስራችሁን (ፎቶ፣ ቪዲዮ ወይም ጽሑፍ) ከአጭር መግለጫና ከራሳችሁ አድራሻ (ሊንክ) ጋር በውስጥ መስመር ላኩልን፤ እኛም ለግሩፑ አባላት ሁሉ በደስታ እናጋራለን!
💥 "ዛሬ ስራህን ለማሳየት ካልደፈርክ፣ ነገ መድረኩን አታገኘውም። እድሉ ሳይቀድምህ አሁኑኑ ስራህን ላክልን!"
👉 አሌክስ ካስቲንግ እና ፊልም ፕሮዳክሽን

If u want dm me guys Kega gar mesrat mifelg kale be in box text arguln Bzu actor ena bzu actors e felgaln @rosi_rosinaa dm this account

Selam endat nachu Ahonm actor ena actors eyefelgn new Acting layi gobez negi yemtyi or yemtl interstate yalew sew bezih accou
Selam endat nachu Ahonm actor ena actors eyefelgn new Acting layi gobez negi yemtyi or yemtl interstate yalew sew bezih account @rosi_rosunaa awrugi

1 ቀን ብቻ ቀረ! ነገ ቅዳሜ ግንቦት 8 ከቀኑ 10:30 ጀምሮ ይሄን አስደናቂ ታሪክ የያዘውን በጌታችንና መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ትንሣኤ ላይ ትኩረት ያደረገውን ፊልም ከጥልቅ የፊልም ዳሰሳ ጋ
1 ቀን ብቻ ቀረ! ነገ ቅዳሜ ግንቦት 8 ከቀኑ 10:30 ጀምሮ ይሄን አስደናቂ ታሪክ የያዘውን በጌታችንና መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ትንሣኤ ላይ ትኩረት ያደረገውን ፊልም ከጥልቅ የፊልም ዳሰሳ ጋር ያገኛሉ! በዕለቱ በር ላይ ቲኬት በ250 ብር ስለሚሸጥ አስቀድመው ከታች ባለው ሊንክ በ200 ብር ቲኬትዎን ይያዙ! https://forms.gle/DLuJsyYMrDPeBSxq8

በተፈሪ መኮንን ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ በቴአትር ጥበባት ተማሪዎች በየወሩ የሚዘጋጀው መናኝ ልዩ የኪነጥበብ ምሽት ደረሰ። በዕለተ አርብ ግንቦት 7/2018 ዓ.ም ከቀኑ 9:00 ጀምሮ በተለመዱት ተወዳጅ ፕ
+2
በተፈሪ መኮንን ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ በቴአትር ጥበባት ተማሪዎች በየወሩ የሚዘጋጀው መናኝ ልዩ የኪነጥበብ ምሽት ደረሰ። በዕለተ አርብ ግንቦት 7/2018 ዓ.ም ከቀኑ 9:00 ጀምሮ በተለመዱት ተወዳጅ ፕሮግራሞች   *ሙዚቃ   *ግጥም   * "እንደ ባል" የተሰኘ የሙሉ ጊዜ ቴአትር ይዞ በጥልቅ ዝግጅት ይጠብቃችኋል። እንዲሁም ታዋቂና ተወዳጇ ተዋናይት እታፈራሁ መብራቱ ተገኝታ ልምዷን ታካፍለናለች። 📌ማሳሰቢያ ሳቅ በነፃ ነው ። መሳቅ የማይችል እንዳይመጣ 📍አድራሻ፡ ከምስካዬ ህዙናን መድሀኔዓለም ቤተክርስቲያን አጠገብ ተፈሪ መኮንን ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ የቴአትር አዳራሽ የሶሻል ሚዲያ አካውንቶቻችን ይቀላቀሉ Telegram https://t.me/Menagn_tms