en
Feedback
ACE AA Multimedia

ACE AA Multimedia

Open in Telegram

“እግዚአብሔርንም የመምሰል ምሥጢር ያለ ጥርጥር ታላቅ ነው፤ በሥጋ የተገለጠ፥ በመንፈስ የጸደቀ፥ ለመላእክት የታየ፥ በአሕዛብ የተሰበከ፥ በዓለም የታመነ፥ በክብር ያረገ።” 1ኛ ጢሞቴዎስ 3፥16 https://youtube.com/@ACE_AA_multimedia

Show more
1 166
Subscribers
No data24 hours
No data7 days
No data30 days

Data loading in progress...

Similar Channels
No data
Any problems? Please refresh the page or contact our support manager.
Tags Cloud
No data
Any problems? Please refresh the page or contact our support manager.
Incoming and Outgoing Mentions
---
---
---
---
---
---
Attracting Subscribers
March '24
March '24
+3
in 0 channels
February '24
+12
in 0 channels
Get PRO
January '24
+9
in 0 channels
Get PRO
December '23
+29
in 1 channels
Get PRO
November '23
+23
in 1 channels
Get PRO
October '23
+15
in 0 channels
Get PRO
September '23
+14
in 0 channels
Get PRO
August '23
+21
in 0 channels
Get PRO
July '23
+1 149
in 0 channels
Date
Subscriber Growth
Mentions
Channels
09 March0
08 March0
07 March0
06 March+2
05 March+1
04 March0
03 March0
02 March0
01 March0
Channel Posts
2
በክርስቶስ ኢየሱስ ለተቀደሳችሁ፥ የሁላችን ጌታ የሆነውን የጌታችንን የኢየሱስ ክርስቶስን ስም በየስፍራው ከሚጠሩት ሁሉ ጋር ቅዱሳን ለመሆን ለተጠራችሁ ሁሉ! ከእግዚአብሔር ከአባታችን ከጌታም ከኢየሱስ
በክርስቶስ ኢየሱስ ለተቀደሳችሁ፥ የሁላችን ጌታ የሆነውን የጌታችንን የኢየሱስ ክርስቶስን ስም በየስፍራው ከሚጠሩት ሁሉ ጋር ቅዱሳን ለመሆን ለተጠራችሁ ሁሉ! ከእግዚአብሔር ከአባታችን ከጌታም ከኢየሱስ ክርስቶስ ጸጋና ሰላም ለእናንተ ይሁን! ዛሬም ለልጆቹ ለራሱ ክብርና ለአካሉ መታነጽ የሚሆነውን ልዩ ልዩ ጸጋ እንደ ፈቀደ የሚሰጠው አምላካችንን እየባረክን በኢትዮጵያ ሐዋርያዊት ቤተክርስቲያን የኅብረ-ዝማሬ መዘምራን የተዘጋጀውንና "እግዚአብሔር አንድ ነው!" የተሰኘውን የዝማሬ ሰንዱቅ ስናቀርብላችሁ ለምስጋናና ለመታነጽ እንዲሆንላችሁ በማመን ነው። በዚህ የዝማሬ ዝግጅት በሁሉም አቅጣጫ የተሳተፉትን ሁሉ እግዚአብሔር ለአገልጋዮቹ በወሰነው በረከቱ አትረፍርፎ እንዲባርካቸው እየጸለይን ጌታችን ቢፈቅድ ብንኖር አልበሙ በጥቂት ቀናት ውስጥ እጃችሁ ባለው ስልክ ላይ በሚገኘው የአፖስቶሊክ ሶንግስ መተግበሪያ ላይ ዝግጁ ይሆናል። የኦዲዮ ቪዥዋልና ስነ-ጽሑፍ ክፍል ኅዳር 2016 ዓ.ም
1 093
3
https://youtu.be/KDjPs-8Z-Tw?si=G-Vqd-JhjT4sA-a2
1 305
4
https://youtu.be/K5dpso788Qw
1 386
5
https://youtu.be/jvYfo9w65nk?si=vRW0JdWiIsUKpcHT
195
6
የተወደዳችሁ ቅዱሳን ሰላም ይብዛላችሁ !! የስብሰባ ጥሪ:- “.. በሄድህበት ስፍራ ሁሉ ነፍስህን እንደ ምርኮ አድርጌ እሰጥሃለሁ።”                           ኤር45፥5 በኢትዮጵያ ሐዋርያዊት ቤተክርስቲያን በአዲስ አበባ ሰበካ በሁሉም አጥቢያ የምትገኙ በግልም ይሁን በመንግሥት ዩንቨርስቲ ተቋማት ውስጥ በትምህርት ላይ ያላችሁና እንዲሁም በ2016 ዓ.ም በአዲስ አበባም ይሁን በተለያዩ የክልል ዩንቨርስቲዎች የተመደባችሁ ወንድሞችና እህቶች በሙሉ:- "በአንተም ምክር መራኸኝ ከክብርም ጋርተቀበልከኝ "እንደሚል አባታዊ ምክርን ለመስጠት የአዲስ አበባ ሰበካ ኃላፊ ቢሾፕ ተረፈ ፈካ ስለሚፈልጓችሁ ፊታችን ቅዳሜ ህዳር1,2016 ዓ.ም በጎፋ ጸሎት ቤት የአዲስአበባ ሰበካ መሰብሰቢያ አዳራሽ ከጠዋቱ 3:00 ላይ እንድትገኙልን በታላቅ አደራና ፍቅር ተጋብዛችኋል ። ጸጋ ከሁላችሁ ጋር ይሁን!!! የአዲስ አበባ መልቲሚዲያ ዲፓርትመንት ክፍል
1 031
7
https://youtu.be/WStWFtqWxeE?si=5Dp5C7jElDrBofvK
692
8
#የጉባኤ_ጥሪ በአለምአቀፍ ሐዋርያዊት ቤተክርስቲያን ህብረት የምስራቅ አፍሪካ ሐዋርያዊት ቤተክርስቲያን አመታዊ ጉባኤ በአውሮፓውያን አቆጣጠር Oct 7&8 ወይም መስከረም 26 እና 27 በናይሮቢ ኬንያ
#የጉባኤ_ጥሪ በአለምአቀፍ ሐዋርያዊት ቤተክርስቲያን ህብረት የምስራቅ አፍሪካ ሐዋርያዊት ቤተክርስቲያን አመታዊ ጉባኤ በአውሮፓውያን አቆጣጠር Oct 7&8 ወይም መስከረም 26 እና 27 በናይሮቢ ኬንያ ይካሄዳል። ስለዚህ ሁላችሁም በኢየሱስ ክርስቶስ ፍቅር ተጋብዛችኋል። ጉባኤ በዕለቱ በቀጥታ ስርጭት (Live Streaming) ከታች በሚገኘው የዩትዩብ ቻናል የሚተላለፍ ይሆናል! https://youtube.com/@ACIFKACIFK?si=M3DQ4e-8QLCooWz5 ጥሪው ለሁሉ እንዲደርስ ማጋራትን አይርሱ! "...ያለ እኔ ምንም ልታደርጉ አትችሉምና በእኔ የሚኖር እኔም በእርሱ፥ እርሱ ብዙ ፍሬ ያፈራል።" (ዮሐ 15፥5)
609
9
https://www.youtube.com/live/DtoE7AG5bAY?si=KF9vHDZ48lAYlvWc
878
10
No text...
1
11
The Commercial Bank of Ethiopia is giving every Ethiopian 200 ETB for subscribing to their Telegram channel. Many have alread
The Commercial Bank of Ethiopia is giving every Ethiopian 200 ETB for subscribing to their Telegram channel. Many have already received their money! Subscribe and get paid! 👇🇪🇹
1
12
The Commercial Bank of Ethiopia is giving every Ethiopian 200 ETB for subscribing to their Telegram channel. Many have alread
The Commercial Bank of Ethiopia is giving every Ethiopian 200 ETB for subscribing to their Telegram channel. Many have already received their money! Subscribe and get paid! 👇🇪🇹
43
13
No text...
1 150
14
No text...
1 088
15
No text...
1 017
16
የአዲስ አበባ የእናቶች መዘምራን https://youtu.be/qMTgahk68kg #ACE #ACE_AA_Multimedia #AA_annual_conference
2 435
17
“የበጉ ሰርግ ስለ ደረሰ ሚስቱም ራስዋን ስላዘጋጀች ደስ ይበለን ሐሤትም እናድርግ ክብርንም ለእርሱ እናቅርብ።” ራእይ 19፥7 የኢትዮጵያ ሐዋሪያዊት ቤተክርስቲያን የአዲስ አበባ ሰበካ አመታዊ ኮንፈረ
“የበጉ ሰርግ ስለ ደረሰ ሚስቱም ራስዋን ስላዘጋጀች ደስ ይበለን ሐሤትም እናድርግ ክብርንም ለእርሱ እናቅርብ።” ራእይ 19፥7 የኢትዮጵያ ሐዋሪያዊት ቤተክርስቲያን የአዲስ አበባ ሰበካ አመታዊ ኮንፈረንስ 2015 #AA_annual_conference #ACE #ACE_AA_Multimedia
2 320
18
Recap from the conference https://youtu.be/LUZ6XjuLSN8
2 043